የመግባቢያ ብያኔ፤ መዛግብተ ቃላት “አዋጅ”ን የሚበይኑት “በመንግሥት የሚደነገግና በይፋ ለሕዝብ የሚገለጥ ሕግ፣ ደንብ፣ ውሳኔ” በማለት ነው አዋጅን መደንገግና ማስነገር የመንግሥት ዋነኛ ሥልጣነ መብት ሲሆን፤ አዋጁን መታዘዝና መተግበር ደግሞ የሕዝብ ኃላፊነትና ግዴታ ነው... Read more »
ታላቂቱ ሀገር ኢትዮጵያ ዙሪያዋን በአደገኛ እሾህ እንደተከበበች ጽጌረዳ ትመሰላለች። ጽጌረዳዋን ላያት ለተመለከታት መዓዛ ገጽታዋ ይማርካል። አላፊ አግዳሚው እሷን በቀላሉ አይቶ ማለፍን አይሻም። በርካቶች አንገታቸውን አስግገው ሊቃኝዋት ይሻሉ። ብዙዎች እጃቸውን አርዝመው ሊነኳት፣ ሊቆርጧት... Read more »
ኢትዮጵያ በታሪኳ የተለያዩ መንግስታትን አይታለች። ከአጼው ስርዓት ጀምሮ እስከ ለውጡ መንግስት ዋዜማ ድረስ በተለያዩ የመንግስትና የፖለቲካ ፍልስፍና ውስጥ አልፋለች። በዚህ ሁሉ የመንግስታት መለዋወጥ ውስጥ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ትልቅ ጉዳይ ሆኖ ከትላንት እስከ... Read more »
ኢትዮጵያውያን በነቂስ ወጥተው ይበጀኛል ያሉትን መንግስት መርጠዋል። ይህን ተከትሎ ከቀናት በፊት በታላቅ ስነ ስርዓት አዲስ መንግስት ተመስርቷል። በዚህም አብላጫውን ድምፅ ያገኘው የብልፅግና ፓርቲ መንግስት የመመስረት ድርሻውን ወስዶ የቤት ስራውን አጠናቋል። አዲሱ አመራር... Read more »
አንዳንድ ቀናት በአዎንታም በአሉታም ለታሪክ የታጩ የተመረጡ የተሾሙ ይመስላል። አርብ ለስቅለት። እሁድ ለትንሳኤ። ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ሀገር ከጀርባ የተወጋችበት የተከዳችበት ጥቁር ቀን አርብ እንደሆነችው። በአንጻሩ አንዳንድ ቀናት አሉ ተለይተው ለዙፋን... Read more »
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የዘመናት ጉዞ በመገፋፋት እና አንዱ አንዱን በማስወገድ ላይ የተመሰረተ የመንግስት ሥርዓትን እያስተናገደ ዘልቋል። አሸናፊና ተሸናፊ ስሜት ላይ የተቋጠረው ይህ ሂደት እስከ ኢህአዴግ መራሹ መንግስት ማብቂያ ድረስ ለአንዲት አገር ኢትዮጵያ እና... Read more »
የመንደርደሪያ ብያኔ፤ የአንድ ትውልድ ዘመን ስንት ዓመት ነው? ሃያ አምስት? ሃምሳ? ሰባ ወይንስ ሰማንያ? የዘመኑን ትውልድ የሚወክለው የማሕበረሰብ ክፍልስ በዋነኛነት የትኛው ነው? ታዳጊዎች? ወጣቶች? ጎልማሶች ወይንስ አዛውንቶች? … እነዚህ እንቅብ ሙሉ የመከራከሪያ... Read more »
̋ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ” የሚል የሀገራችን የቆየ አባባል አለ። በአንድም በሌላም መልኩ የተለያዩ አይነት ምርጫዎች በተለያዩ ጊዜዎች ተመልክተናል። በአብዛኛው የምርጫው ሰሞን ለህዝብ ቃል የሚገባው ቀርቶ ሌላ ያልታሰበ ሊሆን፤ የማይገባው ተግባር ሲከናወን ተመልክተናል።... Read more »
ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ወንድሜ ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ የመንግሥታት መሪዎችና ተወካዮች፣ ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያውያን፣ ላካሄዳችሁት ምርጫ በኬንያውያን እህትና ወንድሞቻችሁ ስም እንዲሁም በግሌ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡ ኢትዮጵያን ለመገንባት ለምታደርጉት... Read more »
የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት መሀሙድ ቡሃሪ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ለተከበራችሁ የፓርላማ አባላት፣ ሚኒስትሮች፣ አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ የሚዲያ አባላት፣ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »