ግለ ትዝታን እንደ መነሻ፤ ይህ ዐምደኛ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴን በአካል ያወቃቸውና ደጋግሞ በቅርበት ያያቸው በታዳጊነት የዕድሜ ዘመኑ ነበር። ምክንያቱ ደግሞ፤ አንድም፡- ቆፍጣናው ወጥቶ አደር (ወታደር) አባቱ ለቤተሰቡ አዘውትሮ ይተርክ የነበረውን... Read more »
ሙስና (ጉቦ)- ብዙውን ጊዜ አንድ ባለስልጣን ወይም አካል በአደራ የተሰጠውን ኃላፊነትና ሥልጣን ከህግ እና ከሥነ ምግባር መርሆዎች በተቃራኒ ለግል ፍላጎትና ጥቅም ማዋል እና ያልተገቡ ዕድሎችንና ግንኙነቶችን መፍጠርን የሚያመለክት ፅንሰ-ሀሳብ ነው። ሙስና መቀበልን... Read more »
ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ወጥረው ከያዟት ዘርፈ ብዙ ትብታቦች እንድትላቀቅ እና የቀደመ ገናናነትና የታሪክ ባለቤትነቷን የሚመጥን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መሰረቶችን ማኖር በዚህ ዘመን ትውልድና በአሁኑ መንግስት ላይ የወደቁ ትልቅ የቤት ሥራዎች ናቸው። ይሄን... Read more »
ለዛሬ ጽሑፌ መነሻ ያደረኩት ከማህበራዊ ድረ ገጽ ያገኘሁት አንድ መሳጭ ታሪክን ነው። ነገሩ እንዲህ ነው ፤ ሦስት ወንዶች ልጆች ያሉት አንድ ሀብታም የግመል ነጋዴ ሰው ነበር አሉ፤ ይህ ነጋዴ ያለውን ሀብትና ንብረት... Read more »
የዛን ጊዜው በመማጸኛ ከተማው መቐሌ የመሸገው የዛሬው አሸባሪ ሕወሓት፣ የታሪካዊ ጠላቶቻችን ተላላኪ ሆኖ አገራችንን ለማፍረስና ለመበተን እንደ ልማዱ ተልዕኮ ተቀብሎ በሰብዓዊ ማዕበል ህጻናትን በአሽሽ እያሳበደ ነፍሰ ጡር ሴቶችን አረጋውያንን አካል ጉዳተኞችን መነኮሳትንና... Read more »
አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም መንግሥት ለሰብዓዊነት ቅድሚያ ሰጥቶ ከትግራይ ክልል መከላከያ ሠራዊቱን ማውጣቱን ተከትሎ ወደ አማራና የአፋር ክልሎች ለወረራ ተሰማራ:: በዚህም ወረራ እግሩ በደረሰባቸው አካባቢዎች ሁሉ የቡድኑን አረመኔያዊነት... Read more »
እንደ መደላድል፤ ሥነ ምግባር ለሰው ልጆች ብቻ የተሰጠ የተፈጥሮ ጸጋ ሲሆን፤ “አድርግ” እና “አታድርግ” በሚሉ ጽኑ ማሕበራዊና ኅሊናዊ ሕግጋት ላይ የተመሠረተ የጋራ መርህ ነው። ሥነ ምግባር አንድም የሞራል ሕግጋት ማጥኛ ዘዴ፤ ሁለትም... Read more »
ትናንት በነበረው ፣ ማሕበራዊ መስተጋብር ውስጥ አለመግባባት ፣ ቅሬታና ግጭት ነበር ፤ ዛሬም አለ ፤ ወደፊትም ሊኖር ይችላል:: ግጭት የማሕበራዊ ሕይወት አንዱ መገለጫ ነው:: የአንድ አገር ሕዝቦች ብቻ ሳይሆኑ የአንድ ቤተሰብ አባላትም... Read more »
ክፉ ዜና ልብን እንደምን በኀዘን እንደሚያናውጥ እኛ ኢትዮጵያውያን በሚገባ እንረዳለን:: ተፈጥሮ፣ ተፈጣሪና ፈጣሪ ጭምር ጨክነውብን የቆዘምንባቸውና ያነባንባቸውን ቀደምትና የዛሬ ታሪኮቻችንን መለስ ብለን ብናስታውስ ብዙ ክስተቶች ወደ አእምሯችን እንደሚመጡ መገመት ይቻላል:: ጀንበራችን የጨፈገገችባቸው፣... Read more »
በሰለጠነው ዓለም ማንኛውንም ጉዳይ በተለይም የግጭትና የቅራኔ መነሻ የመሆን ዕድል ያላቸውን የተለያዩ ጉዳዮች በውይይት ሲፈቱ ይታያል:: እኛ ኢትዮጵያውያን ግን እንዳለመታደል ሆነና ከመደማመጥ ይልቅ መደነቋቆር፣ ከውይይት ይልቅ ንትርክ፣ የሀሳብ የበላይነትን ከማንገስ አልፈን የአፈሙዝ... Read more »