እንኳን ለዓድዋ ድል 126ኛ በዓል በደህና አደረሰን፤ በደህና አደረሳችሁ! በየዓመቱ እንደማደርገው ሁሉ በመንግሥት (ጉዳዩን በባለቤትነት በያዘው የሚኒስቴር መስሪያ ቤት) በኩል በሚደርሰኝ ግብዣ መሠረት ነው ዛሬ በመካከላችሁ የተገኘሁት። በዚህም መሠረት ሁለት ጊዜ በዓድዋ... Read more »
እንኳን ለዓድዋ ድል 126ኛ ዓመት አደረሳችሁ! ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን ቅኝ ተገዥነትንና ባርነትን፣ የበታችነትንና ውርደትን እምቢ ብለው ታሪክ የሠሩበትን የዓድዋ ድል በዓል ለማክበር በመቻላችን ዕድለኞች ነን። በዓሉ ነፃ የወጣንበት አይደለም። ነፃነታችን እንዳይደፈር በክንዶቻችን... Read more »
ታሪካዊ ዳራ – አፍሪካን እንደ ቅርጫ ሥጋ፤ የወቅቱ የጀርመን ቻንስለር የነበረው ኦቶ ቫን ቢስማርክ እ.ኤአ. ከ1884-1885 አስራ አራት አገራትን ያሳተፈ ጉባዔ በመጥራት አፍሪካን ለመቀራመት የሚያስችል ድርድር እንዲያደርጉ ግብዣ አቀረበላቸው። “ለመስዋዕት በግነት –... Read more »
የሰው ልጅ ክቡር ሰው መሆን ክቡር ሰው ሞቷል – ሰው ሊያድን፣— ሰውን ሲያከብር በደግነት፣ በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ፣ በክብር ይሄዳል፣ ሰው ሊኖር — ሰው ሞቶ፤” ዓድዋ ሲነሳ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባውን መዘንጋት ይከብዳል። በትክክል... Read more »
በውልደትና እድገቱ ኢትዮጵያም የብሔር ብሔረሰቦች አገር ናት፡፡ ይህ ሊለወጥ የማይችል የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ስሪት ነው፡፡ “ነብር ዥንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊም ኢትዮጵያዊነቱን አይለውጥምና!” የብሔር ብሔረሰብ አገር መሆንም ችግር ሆኖብን አያውቅም፤ ብሔር ብሔረሰብ ሆነን ከሦስት ሺህ ዓመታት... Read more »
አበው «ድር ቢያብር አንበሳ ያስር» እንዲሉ፤ ኢትዮጵያውያን በየታሪክ ምዕራፎቻቸው በፈጠሩት ሕብረትና አንድነት እልፍ ፈተናዎችን አልፈው፤ ያልተቆራረጠ ታሪክን ከትበው ኖረዋል፤ እየከተቡም ናቸው። ከእነዚህ የታሪክ ምዕራፎች መካከል ደግሞ ወደ ዓድዋ ተራሮች በአንድነት ተምመው የፈጸሙት... Read more »
የ2010ሩን አገራዊ ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች ውስጥ “ባለቤት አልባ” ሕንጻዎች በርከት ብለው መገኘታቸው ሲነገር ነበር:: በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በአንድ ሰሞን የማጣራት ሥራ ብቻ ከ100 በላይ ባለቤት... Read more »
ግራ በመጋባት በጥያቄ ብዛት ዞር ዞር ቢያደርገኝ ብእሬን ከወረቀት ላገናኝ ተነሳሁ። እንደው እንደ አቅሚቲ ከፃፉቱ እኩል ልታይ ባይዳዳኝም እሞካክራለሁ። እስኪ ልነሳና ልጀመር ጨዋታ፤ በየመንገዱ ላይ የጥያቄ ብዛት የወሬ ጋጋታ የማን ነሽ? ምንድነሽ?... Read more »
የሕወሓት አጀንዳን ላለማመንዠክ ጆሮም አይንም ነፍጌ ነበር። ሁሉም እንዲህ ሊያደርግ ይገባል ብዬም አምናለሁ። ለእያንዳንዱ የሕወሓት ቅርሻ ማህረብ ወይም ናፕኪን ለማቀበል መሞከር ከጥቅሙ ይልቅ አሉታዊ ተጽዕኖው ስለሚያመዝን ። ግፉ፣ ሰቆቃውና ነውሩ የሚረሳ ባይሆን... Read more »
በአገራችን በተደጋጋሚ በድርቅ ስትጠቃ ዐይተናል ሰምተናልም፤ አንዳንዶች ሲናገሩ ድርቅ በየአሥር ዓመቱ ዳግም ዑደት (recycle) እያደረገ የሚከሰትባት ሀገር ናት ይላሉ። በእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላታቸውም ድርቅን ሲፈቱ ማሳያ አድርገው ኢትዮጵያን ጠቅሰው ነበር። እነሱ ምንም ይበሉ... Read more »