ዘይቱ – የጉሎ ወይስ . . .?

መቸም ከ”ነገር በምሳሌ ጠጅ …” ጀምሮና ጨምሮ ሀሳብን በፈሊጥ (ዛሬ በፍልጥም አልሆነ የሚሉ አሉ) መግለጽ እንደ አበሻ የተሳካለትና የተካነበት ያለ አይመስልም። ለዚህ ደግሞ መረጃና ማስረጃው የትየለሌ ሲሆን አንዱም “የጉሎ ዘይት …” ነው።... Read more »

ካራ ማራ – ዳግማዊ ዓድዋና የኢትዮጵያ ከፍታ፣

የኢትዮጵያ ነጻነት፣ ሉዓላዊነት እና በየዘመኑ ኢትዮጵያ የምትታወቅበትን ቅርጽና ይዘት ከወሰኑ የኢትዮጵያ የጦር ሜዳ ድሎች መካከል ከዓድዋ ቀጥሎ ከፍ ያለ ድርሻ ያለው የካራ ማራው ድል ነው። የካራ ማራው ድል እየተባለ የሚጠራው ድል በኢትዮጵያ... Read more »

የካቲት እና ታሪክ – እንደ አንድ የመስፈንጠሪያ ምዕራፍ

ከእያንዳንዷ ማይክሮ ሴኮንድ ጅምሮ ሁሉም የጊዜ ቀመሮች የየራሳቸው ዋጋ ብቻ ሳይሆን ታሪክ፣ ሁነትና ኩነት አላቸው። ምናልባትም አልተጠኑም፤ ወይም አልተጠናላቸውም እንጂ በእያንዳንዳችን ሕይወት ውስጥ ያላቸው የወሳኝነት ሚና እንዲህ በቀላሉ ሊታይ የሚችል ላይሆን ይችላል።... Read more »

ምስጋና ስለ አብርሆቱ በረከታችን!

ዝክረ ታሪክ፤ ኢትዮጵያ የብዙ ቅርሶች ባለፀጋ መሆኗ ለክርክር አይቀርብም። ምናልባት ያከራክር ከሆነ ለሙግት የሚቀርበው አጀንዳ የቅርስ ውርርሱና አጠባበቁ ጉዳይ ሊሆን ይችላል። በደምሳሳ ፍረጃ ጥቅል አስተያየት እንስጥ ከተባለ ግን በአገራዊ ቅርሶች ጠባቂነት፣ አስረካቢነትና... Read more »

ድርቅ ወደ ረሃብ እንዳይቀየር ያደረጉ አሠራሮች ቢጠናከሩ

አገራችን ወቅትን እየጠበቀ በሚከሰተው ድርቅ ስትፈተን ኖራለች። በተለይም በ1966 ዓ.ም በወሎ፣ ትግራይና ኦጋዴን አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ወደ ረሃብ ተሸጋግሮ በሰውና በእንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ አይረሳም፤ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ምስቅልቅሎችንም ፈጥሯል። የአጼ... Read more »

ልዩው የዓድዋ 126ኛ የድል በዓል!

(ሦስተኛውና የመጨረሻው ክፍል) በዓድዋ የተሳተፉ የኢትዮጵያ የጦር አበጋዞች ስብጥር ስንመለከት ጦርነቱ በሕብረ-ብሔራዊነት የተመራና የተፋለሙለት መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ራስ ሚካኤል ከወሎ፣ ራስ መኮንን ከሐረር፣ ራስ አሉላና ራስ መንገሻ ከትግራይ፣ ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከጎጃም፣... Read more »

ሌብነቱ የሚያስፈልገው ስር ነቀል መፍትሄ ነው!

በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት በአገሪቱ እየታየ ያለውን ሙስና አሳሳቢነት «ሌብነቱ ቅጥ የለውም» ሲሉ ገልጸውታል። እውነታቸውን ነው። ነፍስ ዘርቶ... Read more »

ልዩው የዓድዋ 126ኛ የድል በዓል!

 (ክፍል ሁለት) አዎ ! በጀግኖች አባቶቻችን ከ125 አመታት በፊት የተቀዳጀነውን ታላቁ የዓድዋ ድልም ሆነ ፤ ከጣሊያን የአምስት አመቱ ቆይታ፤ ከንጉሣዊ አገዛዙ፤ ከጊዜአዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ነፃ የወጣንባቸውን ድሎች ልንከላከላቸውና ልንጠብቃቸው ባለመቻላችን ለአንድ... Read more »

ምኒሊክና ዓድዋ የኢትዮጵያ ነፃነትና ብዝሃነት መሰረቶች!

በአጼ ምኒሊክ መሪነት አድዋ ላይ ያገኘነው ድል ብዘሃነታችን ማትረፍ ብቻ ሳይሆን ህልውናችንንም ጭምር ያስከበረ ድል ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን የጣሊያንን የነጭ ሰራዊት ዓድዋ ላይ በማሸነፋችን በጥቁር ዘር ላይ ነጮች የደገሱትን የጥፋት ድግስ በማቆም... Read more »

ልዩው የዓድዋ 126ኛ የድል በዓል !

(ክፍል አንድ) የዘንድሮው የዓድዋ የድል በዓል በሁለት አበይት ምክንያቶች ይለያል ። አሸባሪውና ከሃዲው ሕወሓት ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር አብሮ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖልም ቢሆን እወርዳለሁ ብሎ ተማምሎና ለ47 ዓመታት ተዘጋጅቶ በሕዝባዊ ማዕበል ደብረ ብርሃን... Read more »