የዋጋ ንረት በየጊዜው ማሻቀብ እንጂ ዝቅ ማለት አልሆነለትም፡፡ ይህም የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል፣ ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ የዋጋ ንረቱ እንኳን ቅናሽ ማሳየት ይቅርና ባለበት መቀጠልም አልቻለም፡፡ አሁን ያለው... Read more »
ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት፤ ክቡር አቶ አደም ፋራህ፣ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ፤ የተከበራችሁ የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት፣ እንዲሁም የታሪካዊው አንደኛ ጉባዔ ተሳታፊዎች በሙሉ፤ የተከበራችሁ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና... Read more »
ሰሞኑን ከምንሰማቸው ወሬዎች ቅድሚያ የሚይዘው በሕገወጥ መንገድ ሲዟዟሩ የነበሩ ዘይት እና የሕገ ወጥ መሳሪያዎች ተያዙ የሚለው ነው። በተለይም ከዘይት ዋጋ መናር ጋር ተያይዞ የተለያዩ የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ይህንን ያህል ሊትር ዘይት... Read more »
የዓድዋ ድል ብዙ አዓዋዎችን ለመድገም በር የሚከፍት አንጸባራቂ ድል ነው። ያለንበት ወቅት ደግሞ ኢትዮጵያ ብዙ የዓድዋ ድሎችንና የዓድዋ ጀግኖችን የምትሻበትም ወቅት ነው። ታዲያ ስለምን በዚህ ደረጃ ዓድዋ የመነታረኪያ ርእስ ሊሆነን ይገባል። አብዛኞቻችን... Read more »
አገራችን፣ ሕዝባችንና መንግስት በታሪክ እንዳለፉት ጥቂት አመታት ተፈትነው አያውቁም። ይሄ ፈተና የመጨረሻ እንዲሆንና ወደ አዲስ ምዕራፍ ለመሸጋገር ደግሞ ከብልጽግና ጉባኤ የሚከተሉትን ዋና ዋና ውሳኔዎችንና አቅጣጫዎችን ይጠብቃሉ ። 1ኛ. በአገሪቱ ህልውና፣ ሰላም ፣... Read more »
ከተለመደው ወጣ ያለ ነገር በማድረግ እውቅናን ለማትረፍ ወይንም ቀልድ ለመፍጠር የሚሞክሩ አንዳንድ ሰዎች በማይቀለድ ነገር ላይ በመቀለድ ፌዝና ቧልት ሲፈጥሩ ይስተዋላል።የሚገርመው ደግሞ ቧልትና ፌዙን ተቀብለው የሚያሰራጩት ናቸው።ወጥ ያለ ጨው እንደማይጣፍጥ ሁሉ ሰዎች... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዚያ ሰሞን “ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ረሃብ ግን የስንፍናችን ውጤት ነው፤ ” በሚል ርዕስ ወቅታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሆኖም ዘንድሮም ሆነ ካችአምና አልያም ከዚያ በፊት የገጠሙን ርሃቦች በስንፍና ብቻ የመጡ አይደሉም።... Read more »
ምሁራን እደንደሚናገሩት ሕዝብን እናስተዳደራለን የሚሉ አካላት ፍትሃዊነትን ያስቀደሙ ፤ ሥነ ምግባራቸውም በሚመሩት ሕዝብ ሃይማኖት እና ባህል የተገራ መሆን አለበት። ፍትሃዊነትን ያስቀደሙ ሥነ ምግባራቸው በአግባቡ የተገራ መሪዎች ደግሞ ሁልጊዜም የሌሎችን ስሜት መጋራት የሚችል... Read more »
የትናንቱ ትውልድ በአድናቆት፣ የዛሬ ልጆች በትዝታ ስሟን እያነሳሱ የሚያደናንቋት ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ይህንን የእኛን ወቅት በሚገባ የሚገልጽ አንድ ዘመን አይሽሬ ዜማ ማንጎራጎሯ ይታወሳል፤ “ሃሳብ እሹሩሩ ውረድ ከጀርባዬ፣ መሸከም... Read more »
“አብርሀም ሊንከን በኮንግረስ አባልነቱ አይረሴ ከሆኑ ንግግሮቹ አንዱ በ1848 እ.ኤ.አ ለአሜሪካ ፕሬዚዳንት የዴሞክራቲክ እጩ ሆኖ በቀረበው በጄኔራል ሊዊስ ካስ ላይ የሰነዘረው ትችት ነበር። “የተከበሩ አፈ ጉባኤ! ጄኔራል ሊዊስ ለዚህ ማዕረግ ያበቁት ሜዳሊያዎች... Read more »