ደጀንነትን በማጠናከር እና የመረጃ ስርጭትን በመግራት …

አሸባሪው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የሰላም አማራጮችን ባለመቀበል ሦስተኛ ዙር ወረራ ፈጽሟል። በወረራ በያዛቸው አካባቢዎችም መገለጫው የሆነውንና የለመደውን ግድያ፣ ዝርፊያና ውድመት እየፈጸመ ይገኛል። መንግሥትም ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት አሁንም ቁርጠኛ እንደሆነና... Read more »

ሀሰተኛ መረጃን እንደ ጦር መሣሪያ

ሽብርተኛው ሕወሓት መሠሪውንና የርዕዮተ አለምና የሴራ ፓለቲካ እንዲሁም የፓርቲው ሱስሎቭ ( አይዶሎግ )ን መለስ ዜናዊን ከዛሬ 10 አመት በፊት ነሐሴ 14 ቀን 2004 ዓ.ም በሞት በብራስልስ ቤልጂየም ካጣ በኋላ ቴክኒካሊ ሞቷል ።... Read more »

የወጋ ቢረሳ የተወጋ…

የበታችነት ስሜት በፈጠረበት አብሪት በ1967 ዓ.ም መጨረሻ ደደቢት በረሃ የወረደው አሸባሪው ሕወሓት፣ ማንነትና ምንነት ገና ጫካ ሳለ የተነገረና የታወቀ ጉዳይ ነው። ድርጅቱ ስልጣን ከያዘ በኋላም በጠብመንጃ ኃይል እየደፈጠጠ፣ በግፍ የንፁሃንን ሕይወት እየቀጠፈና... Read more »

ኢትዮጵያ አትደክምም አትወድቅም!

በርካታ የዓለማችን ሀገራት ወድቀውና ደክመው መነሳታቸውን ታሪካቸው ይመሰክራል። ከውድቀታቸው ማገገም ተስኗቸው በዚያው አሸልበው የቀሩ ወይንም “ሉዓላዊው ክብራቸው ተገፎ” በአስገባሪዎቻቸው ብርቱ ጡንቻ በመደገፍ እየተብረከረኩ ያሉ ሀገራትም ቁጥራቸው ቀላል የሚባል አይደለም። በህልፈተ ሕይወት ምክንያት... Read more »

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብም ጦረኛውን ሕወሓት በማውገዝ ሰላም እንዲመጣ የበዛ ጥረት ሊያደርግ ይገባል

ጥሩ ጦርነትና መጥፎ ሰላም የለም እንደሚባለው ጦርነት ያው ጦርነት ነው። የጦርነት ጥሩና የሰላም መጥፎ የለውም። ሁለቱም ፍጹም የሚቃረኑ ነገሮች ናቸው። በጦርነት ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ይረግፋል፤ ሴቶች፣ ሕጻናትና አረጋውያ በብርቱ ይጎዳሉ፤... Read more »

በአባይ ላይ የጀገነ እድለኛና ባለድል ትውልድ

ሰው ብዙ ተፈጥሮ አለው..ከዛኛው አለም ወደዚህኛው አለም ሲመጣ ለራሱና ለሌሎች ታሪክ ሰርቶ እንዲያልፍ ነው:: የሰው ልጅ አቅሙን፣ ሀይሉንና ተፈጥሮውን መጠቀም ከቻለ ታሪክ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም:: ታሪኮቻችን የተቀመጡት በእኛ የማሰብ አቅምና የማድረግ... Read more »

ስለ ልጆቻችን እንዘምር ወይንስ እንቆዝም

ስለ ልጆቹ በጎ በጎውን ብቻ ካልሆነ በስተቀር ጥፋታቸውንና ድክመታቸውን ለማድመጥ የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ወላጆች ጆሮ እጅግም የተከፈተ አይመስልም። “የእኔ ልጅ እኮ…!” እየተባለ አዘውትሮ በወላጆች የሚዘመረው ብቃታቸውና የባህርያቸው ውበትና ድምቀት ነው። ስህተታቸው ይፋ እንዲገለጥና... Read more »

ስለ ሰላም ሠርተንና ሕመማችንን ሽረን የምንቀራረብባትን አገር እንፍጠር

ዛሬ የከፋኝን ላወራ ልተነፍስ ነው ብዕሬን ከወረቀት ያገናኘሁት። በጣም ከፍቶኛል ውስጤ የገባውን ኀዘን ጮክ ብዬ አልናገር እሪ ብዬ አልቅሼ አይወጣልኝ ነገር ደረቴ ላይ እየተንቀዋለለ መተንፈሻ አሳጥቶኛል። የወገኔን እርም በልቻለው። የእኔ ሰው ሲያለቅስ... Read more »

አዲስ ዓመትን በአዲስ ልብ

አዲስ ዓመትን በአዲስ ልብ ካልተቀበልነው አሮጌ ነው። አዲስ ዓመት አዲስ የሚሆነው እኛ በአስተሳሰብ ስንልቅና አዲስ ስንሆን ብቻ ነው። ምክንያቱም የሰው ልጅ ታሪክ አለው፤ ታሪክ ደግሞ በጊዜና በዘመን ውስጥ ያልፋል። የእያንዳንዳችን ታሪክ ከውልደት... Read more »

በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ከሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ

መንግሥት እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ከክልሎች የተሰጠ መግለጫ፤ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ በማተኮር በተለይም አሸባሪው ሕወሓት በመንግሥት በኩል የተዘረጋውን የሰላም እጅ በመግፋት ሰሞኑን በአማራ እና አፋር ክልሎች በኩል ጦርነት... Read more »