ከችግሮቻችን በላይ የሆኑ ሀሳቦችና እውቀቶች ያስፈልጉናል

ችግሮች እስካሉ ድረስ መፍትሄዎች ሁሌም አሉ። መፍትሄዎቻችን ዋጋ እንዲያመጡልን ግን ከችግሮቻችን መላቅ አለባቸው። ከችግሩ ያልበለጠ ሀሳብ፣ ያልበለጠ እውቀት ዋጋ አይኖረውም። ጨለማ በብርሀን እንደሚሸነፍ ሁሉ ችግሮቻችንም በመፍትሄዎቻችን የሚሸነፉ ናቸው። ከችግሮቻችን ለመላቅና መፍትሄ ለማምጣት... Read more »

በምግብ እራስን ለመቻል የኩሬ ልማት ዘመቻ ሚና

ጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) ከጂማ እርሻ ኮሌጅ ዲፕሎማ፣ከዓለማያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ፣ከኦክለሆማ እስቴት ዩኒቨርስቲ ደግሞ የዶክትሬት ዲግሪ በእርሻ ምጣኔ አግኝተዋል ።በግብርና ሚኒስቴር በእርሻ ወኪልነት፣ በጂማ እርሻ ኮሌጅ በአስተማሪነት፣በክፍል ኃላፊነት፣በተማሪዎች ዲንነትና በኮሌጅ ዲንነት አገልግለዋል... Read more »

ያልተገመቱ ተጽዕኖዎች እያስከተለ ያለው የዲጂታል ዘመን ፕሮፓጋንዳ

ቀደም ባሉ ዘመናት የፕሮፓጋንዳ መልእክቶችን ለማስተላለፍ የዜና ዘገባዎች፣ የመንግስት ሪፖርቶች፣ መጽሐፍት፣ በራሪ ጽሑፎች፣ ፊልሞች፣ ሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን እና ፖስተሮች ጥቅም ላይ ሲውሉ ነበር። ዛሬ ግን የፕሮፓጋንዳ ስራዎች እላይ በተጠቀሱት የፕሮፓጋንዳ መልዕክት ማስተላለፊያ መሳሪያዎች... Read more »

ለአሸባሪው ትህነግ ሲባል የማይሰራው ዓለምአቀፍ መርህ

ሰብአዊ መብቶች ሰዎች ሁሉ ሰው ሆነው በመፈጠራቸው ብቻ ያገኟቸው መብቶች ናቸው።የሰው ልጅ ሰው ሆኖ በመፈጠሩ ብቻ ያገኛቸው መሰረታዊ መብቶች አሉት።ከእነዚህ ውስጥ ለምሳሌ በህይወት የመኖር መብት፣ ማሰብና ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት፣ የመዘዋወር መብት፣... Read more »

የተመድ ሰብአዊ መብት «ሪፖርት» እና የ«ካፈርኩ አይመልሰኝ» አቋሙ

ጉዳዩ አዲስ ሳይሆን የተለመደ ነው። አንድ ነገር ሲለመድ ባህርይ ይሆናል እንደሚባለው ነውና ስራቸው የባህርይ በመሆኑ የማንም ሆድ አልተረበሸም። ይልቁንም “ትዝብት ነው ትርፉ …”ን አዜመ እንጂ፤ “ጉዴ ነው” ሲል የቆዘመ አንድም የለም። አነሳሳችን... Read more »

“ምሥጢረ በዓላት”

 የመንደርደሪያችን ማዋዣ፤ “ክረምት አልፎ በጋ፤ መስከረም ሲጠባ፣ አሮጌው ዓመት አልፎ፤ አዲሱ ሲተካ፣ በአበቦች መዓዛ፤ እረክቷል ልባችሁ፣ ሕዝቦች ሁሉ በጣም እንኳን ደስ አላችሁ::” እነዚህ ስንኞች በዜማ ተለውሰው የተንቆረቆሩት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት በተወዳጁ... Read more »

 የጦርነት ሱስ የተጠናወተው አሸባሪው ትህነግ

 በየጦር ግንባሮች ሽንፈት ሲደርስበት ሰላም ፈላጊ መስሎ ሕዝቡን ለማታለል ብቅ ብሎ ይዘላብዳል፡፡ እየጠየቅኩ ያለሁት ‹‹ሰላም ብቻ ነው¡›› እያለ ይለፍፋል፡፡ በዚህ መሀል ሌላ የጦርነት ዕቅድ ለማዘናጋት ይሞክራል። ደግሞ ባዘጋጀው ስልት በተቃራኒው ጊዜ ገዝቶ... Read more »

ነጻነታችንንና ሉዓላዊነታችንን ምሉዕ የሚያደርግ ታሪካዊ እመርታ

ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ጠብቃ ሳታስደፍር የኖረች ጥንታዊት ኢትዮጵያ ፤ ቅኝ ያልተገዛች ብቸኛ አፍሪካዊት አገር ፤ እስከ አፍንጫው የታጠቀን ቅኝ ገዢን ከአንድም ሁለት ጊዜ ድል ያደረገች። በጸረ ቅኝ ግዛት ትግሉ ቀንዲል የሆነች። የፓን አፍሪካኒዝምና... Read more »

 የአዲስ ዓመት ተስፋና ስጦታው

የኢትዮጵያ ጀግንነት ከጥንታውያኑ የግሪክ አፈታሪኮች እስከ ዓድዋው ዘመን የአውሮፓ ጋዜጦች የደረሰ እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል። ከዚያም አልፎ በተፈጥሮ ይረጋገጣል። የዘመን አቆጣጠራችንና የአዲስ ዘመን አቀባበላችን ለዚህ አንዱ ማሳያ ነው። ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ፣ አሮጌ... Read more »

አገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ከማለት፤ ለአገሬ ምን አደረኩኝ ለሚለው ጥያቄ ቅርብ እንሁን

እንደ አሜሪካ ያሉ አንዳንድ ሀያላን አገራት ዘመን የተሻገረ የስኬት ሚስጥር አላቸው..እርሱም ከላይ ለርዕሴ የተጠቀምኩት አባባል ነው። ዛሬም ድረስ አሜሪካና አሜሪካውያን በዚህ ‹አገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለአገሬ ምን አደረኩት› በሚል እሳቤ... Read more »