ከከፍተኛ ትምህርት በኋላ ስራ የጀመርሁት በ1988 ዓ.ም በአማራ ክልል የዋግ ኽምራ የብሔረሰብ ዞን ነው። ለሶስት አመት ያህል የቋንቋና የታሪክ ባለሙያ ሆኘ አገልግያለሁ። በዞኑ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ላይ ወደ ደርዘን የሚጠጉ ጥናታዊ ጹሑፎችን... Read more »
በቅርቡ በአፍሪካዋ መዲና አዲስ አበባ የተመረቀው የሳይንስ ሙዚየም ትውልዱ ከዘመን ጋር የሚያስታርቅ፤ሀገርንም ወደፊት ከዘመን ጋር የምታደርገውን ጉዞ የሚያሳልጥ ማለፊያ ተግባር ነው። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት ውስጥ መጪውን ጊዜ ባለመ መልኩ የሚሰሩ መሰል... Read more »
“ዓደይ ሽኮር” – መቐለ፤ መቐለ ጥንታዊና ታሪካዊ ከተማ መሆኗ በሁሉም ዘንድ የታወቀ ነው። የአጼ ዮሐንስ 4ኛ መንግሥታዊ መቀመጫ ሆና ከታወቀችበት ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ገደማ ጀምረን ዕድሜዋን ብናሰላ እንኳን ከአገራችን ቀደምትና... Read more »
ትምህርት የአንድ አገር እድገት መሰረት እንደሆነ እሙን ነው፡፡ በተለይ ደግሞ ኃላፊነት የሚሰማው፤ የተሻለ አገርና ትውልድ ለማፍራት የሚተጋ፣ በፍትህ የሚያምንና ስለእውነት ዋጋ የሚከፍል ትውልድ በማፍራት ረገድ ትምህርት የማይተካ ሚና አለው፡፡ ለትምህርት ዋጋ ሰጥተው... Read more »
ከሸገር ዋና ዋና የንግድ ሥፍራዎች ውስጥ መርካቶ፤ፒያሳ ፣ቂርቆስ፣ ቦሌና መገናኛ ለሸማቾች ይጠቀሳሉ። ንግዱ የሚካሄደው በቀበሌ ቤቶች፣ ቀድሞ ኪቤአድ በምንለው በአሁኑ የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ቤቶች፣ በግል ሕንፃና ንግድ ቤት አከራይ ባለቤቶችና፤ የራሳቸውን ቤት... Read more »
«ምንም ያልተደረገባቸው አስርት አመታት እንዳሉ ሁሉ፤ የአስርት አመታትን ያህል የሆነባቸው ሳምንታት አሉ፤»የቦልሸቪኩ መሪ ቭላድሚር ኤሊች ሌኒን የራሽያው ንጉሳዊ አገዛዝ ዛርን በፍጥነት መንኮታኮት ታዝቦ ከ100 አመታት በፊት የተናገረውና ዛሬ ድረስ እንደትንቢት በሚወሳለት አባባሉ።... Read more »
አሸባሪው ትሕነግ የትግራይን ሕዝብ ከጭቆና ነፃ ለማውጣት በሚል ሽፋን ደደቢት በረሃ ከገባ በኋላ በወቅቱ ኢትዮጵያን ይመራ ከነበረው የደርግ መንግሥት ጋር ለአስራ ሰባት ዓመታት ተዋግቷል።የደርግ መንግሥትን የማስወገድ ዓላማ ያላቸው የውጭ ኃይሎች እጅ ተጨምሮበት... Read more »
ዝክረ ቀዳማይ ንቅናቄ፤ ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ “አሻራ” የሚለው ቃል ወደ ሕዝባዊ የዘወትር ቃልነት ከፍ ብሎ በሁሉም ዜጎች አፍ እየተጠቀሰ ይገኛል:: ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው:: በየክረምቱ የሚካሄደው የችግኝ ተከላ ንቅናቄ “አረንጓዴ አሻራ”... Read more »
መንግሥት ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ብዙ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። የኢትዮጵያን ጥቅም ባስቀደመ መልኩ የሰላም ድርድር ለማድረግ በተደጋጋሚ ሞክሯል። በሰላማዊ መንገድ ጦርነቱ እንዲቋጭ ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር አስመስክሯል። በአፍሪካ ሕብረት ጥላ ሥር ሰላማዊ ድርድር ለማድረግ... Read more »
ዶክተር ጋሹ ሃብቴ፣ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ ከሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ የያዙ፤ በጅማ እርሻ ኮሌጅ በመምህርነት፣ በትምህርት ክፍል ኃላፊነት፣ በኮሌጅ ዲንነት እና የተማሪዎች ዲን በመሆን አገልግለዋል። በመቀጠልም በኦክለሁማ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የዶክተሬት ዲግሪያቸውን... Read more »