አዝማሪ እና ፖለቲካ

ክፍል ሁለት ባለፈው ሳምንት፤ በተለይም በንጉሳዊ ሥርዓቱ ዘመን አዝማሪ በፖለቲካ ውስጥ የነበረውን ሚና ጥናት ዋቢ አድርገን አይተናል። የዛሬው ጽሑፍም የዚያው ቀጣይ ክፍል ነው። የባለፈው ሳምንት በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስና በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመነ... Read more »

ሬት፤ ከምሬቱ ባሻገር

ኢትዮጵያ ውስጥ በየአካባቢው እንደሚ ነገረው ቋንቋ የየግል መጠሪያ ቢኖረውም በአብዛኛው ግን እሬት በሚለው ስሙ ይታወቃል። ብዙዎችም ዛሬም ቢሆን ለጡት ማስጣያነት ይጠቀሙበታል። ለመብቀል ብዙ ክብካቤና ውሃ አይፈልግም፤ በውስጡ ግን በርከት ያለ ውሃ የማጠራቀም... Read more »

ለምን ተባለ?

 አፍንጮ በር ሁለት አፈታሪክ ቢኖረውም ሁለቱም ከአፍንጫ ጋር የተያያዘ ነው። በአጼ ኃይለሥላሴ ጊዜ የክብር ዘበኛ የሚባለው ወታደር በዚያ አካባቢ ይኖር ነበር። እናም የአንደኛው ወታደር አፍንጫ በጣም ትልቅ ነበር(አፍንጫ ሰልካካ የሚባለው ማለት ነው)።... Read more »

ለድጋፉም ለተቃውሞውም ምክንያታዊ እንሁን

 በአንድ ነገር በጣም እቀና ነበር። ለአገር ከፍተኛ ውለታ በዋሉ ሰዎች። በፖለቲካም ይሁን በኪነ ጥበብ፣ በሀብታምነትም ይሁን በወታደርነት ብቻ ለአገር ውለታ የዋለ ሰው ያስቀናል፤ እነርሱን ለመሆን ምኞት ይፈጥራል። የአንዳንዶቹ በተፈጥሮ በሚገኝ ተሰጥዖ ሲሆን... Read more »

የበረሃው ቅዝቃዜ

መማር አልቻልንም እንጂ የምንማርባቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ:: በአሁኑ ጊዜ በዓለም አሳሳቢ እየሆነ የመጣው ነገር የበረሃማነት መስፋፋት ነው። በቅርቡም በአውሮፓ አገራት ውስጥ በሙቀት መስፋፋት ምክንያት የተፈጠረውን አይተናል። በአገራችን ኢትዮጵያም አብዛኞቹ አካባቢዎች ሞቃት ናቸው።... Read more »

ሊቁ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ሲታሰቡ

የቃላት ጉልላቱና የቀለም ቀንዱ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ሕይወታቸው ያለፈው ከዛሬ 75 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 24 ቀን 1936 ዓ.ም ነበር። አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ የተወለዱት በ1864 ዓ.ም መንዝ ተጉለትና ይፋት... Read more »

የልጅ ምክር

ላምበረት አካባቢ ባለፈው እሁድ ማታ ነው። ከምሽቱ አንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር በመንደር መሃል ባሉ የኮብልስቶን መንገዶች ውስጥ እየሄድን ነው። ወደ ዋናው መስመር ልንገባ ትንሽ ሲቀረን በመንደሮች መሃል ባለው መንገድ... Read more »

ተካይ እና ነቃይ

‹‹ጠላታችን መሃይምነት ነው›› የሚለው ቃል በደማቁ ተጽፎ በዋና ዋና አደባባዮችና ሕዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች ሁሉ መሰቀል አለበት(ለዚያውም እኮ የሚያነበው ከተገኘ ነው) የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ከዜና በፊት የሚያሳዩት መሪ ቃል መሆን አለበት፤ የሬዲዮ ጣቢያዎች ከዜና... Read more »

‹‹ታገቢኛለሽ?›› ይባል ወይስ ‹‹ታገባኛለህ?››

መንገድ ላይ እየዞርን ይሄን ጥያቄ ብንጠይቅ አንዳንዶቹ ‹‹ወንድ ነው መጠየቅ ያለበት››፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ‹‹ሴት ናት መጠየቅ ያለባት›› እንደሚሉን የታወቀ ነው፡፡ ‹‹ሴት ናት መጠየቅ ያለባት›› የሚሉ ግን ብዙ አናገኝም፡፡ ምክንያቱ ያው ይታወቃል፤ ያልተለመደ... Read more »

‹‹ከእኛው የወጣ ጠማማ…. ››

‹‹ሐበሻ ምቀኛ ነው›› የሚባል ነገር አለ አይደል? ‹‹የሐበሻ ቀጠሮ›› የሚለው ስድብ አነሰንና ምቀኝነትም ተጨመረልን! ለነገሩ ሁሉም ይገልጸናል፡፡ በነገራችን ላይ ሐበሻ ቢራ ለማዘዝ ‹‹እስኪ አንድ ምቀኛ አምጣ‹‹ የሚሉ አሉ ሲባል ተባራሪ ወሬ ሰምቻለሁ፡፡... Read more »