በችግኙ መስታወት ያ እንቶፈንቶ ነገሮችን ሁሉ ሲመዘግብ የነበረው የዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ (ጊነስ ቡክ) ግን ምን ካልሆንኩ ብሎ ነበር በሰዓቱ ያልተገኘው? አናውቀውም እንዴ የምግብ ጉርሻ ውድድር ሲመዘግብ? ታዲያ አሳሳቢ የሆነውን የዓለም የሙቀት መጠን... Read more »
ቅዳሜ መስከረም 16 ቀን 1946 ዓ.ም የወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አስራ ሶስተኛ አመት ቁጥር 23 እትም “አንድ ሬሳ በ5 ሚሊዮን ብር” በሚል ርዕስ ከውጭ አገር የተገኘ አስገራሚ ጉዳይን አስነብቦ ነበር፡፡ አንድ ሬሳ... Read more »
የበርካታ ሙያዎች ባለቤት የሆኑት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) በ93 አመታቸው ህይወታቸው ያለፈው ከ 2 አመት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኞ ሐምሌ 24 ቀን 2009 ዓ.ም ነበር። ተስፋዬ ሳህሉ በቀድሞው ባሌ ክፍለ አገር ከዱ... Read more »
የኃይማኖት አባትና የነፃነት አርበኛው ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ በፋሺስት ኢጣሊያ ወታደሮች በጥይት ተደብድበው የተገደሉትና ሰማዕትነትን የተቀበሉት ከ83 ዓመታት በፊት፣ በዚህ ሳምንት፣ ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ.ም ነበር።በ1875 ዓ.ም በሰላሌ አውራጃ፣ ፍቼ አካባቢ የተወለዱት፣... Read more »
በየክረምቱ ተተከሉ የሚባሉት ችግኞች ቁጥር የሚያሻቅብበትን ምክንያት በተመለከተ የተቀለደ ቀልድ ጀባ በማለት ፅሑፌን ልጀምር። በአንድ ክረምት በተካሄደ የችግኝ ተከላ ዘመቻ ላይ አንድ ባለስልጣን ችግኙን የተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ በአፍጢሙ ደፍትው አፈር መመለስ ይጀምራሉ።... Read more »
የዓለማችን ቀላሉ ሥራ ይሄ ‹‹የሥራ ትንሸ የለውም›› የሚባል ነገር ግን ምነው ባስበው ባስበው አልገባህ አለኝ? አተያየቱ እንዴት ቢሆን ነው ግን? እንደአባባሉ ከሆነ እኮ በወር የመቶ ምናምን ሺ ብር ደሞዝተኛ እና የማይሸጥ ዕቃ... Read more »
ዛሬ ከአዲስ አበባ ወጣ እንላለን፡፡ ለነገሩ ከአዲስ አበባ ብንወጣም ከተማዋ አምሳለ አዲስ አበባ ነች፤ ልክ እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የከተማ አስተዳደር ናት፡፡ ማን እንደሆነች አወቃችሁ አይደል? በቃ ወደ ድሬዳዋ ሄደናል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ... Read more »

1.እስፒናች፡- የቫይታሚን ኤ እና ሲ ክምችት ያለው ሲሆን እነዚህ ቫይታሚኖች የአንቲኦክሲዳንት ባህሪ ስላላቸው ቆዳችንንም ሆነ ሰውነታችንን ከፍሪ ራዲካሎች ይከላ ከላሉ፡፡ ማግኚዢየም፣ ሴሌኒየም፣ እና ዚንክን መያዙ ደግሞ ለቆዳ መወጠር፣ ለደም ዝውውር፣ ለቆዳ ወዝ... Read more »
በአንድ ፖለቲካዊ ውይይት ላይ አቶ ልደቱ አያሌው ለአቶ ሌንጮ ለታ ምላሽ ሲሰጡ፤ ‹‹አንዱ ችግራችን የውይይት ጥራት ችግር ነው›› ብለው ነበር፡፡ ይህን ማለት የፈለጉበት ምክንያት ደግሞ በዚያው ውይይት ላይ አቶ ሌንጮ ለታ የተናገሩት... Read more »
ቅዳሜ ሐምሌ 21 ቀን 1943 ዓ.ም የወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አስራ አንደኛ አመት ቁጥር 14 እትም “የከተማ ወሬ” በሚል አምድ ስር የስድስት ወንጀለኞችን የፍርድ ሂደት አስነብቦ ነበር፡፡ የወንጀለኞች ፍርድ 1ኛ ጋሻው ገሰሰ... Read more »