
በጋዜጠኝነት ሥራ ውስጥ ያልሆኑ፣ የጋዜጠኝነት ትምህርት ያልተማሩ፣ በአጠቃላይ በሌላ ዘርፍና ሕይወት ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ ሳይቀር በተደጋጋሚ ሲናገሩት የምንሰማው ነገር፤ መገናኛ ብዙኃን ‹‹ለሕዝብ ወገንተኛ ይሁኑ›› የሚል ነው፡፡ ለሕዝብ ወገንተኛ መሆን ማለት ምን... Read more »
አንዳንድ ሰዎች አሉ፤ ሳይደክሙ፣ ሳይለፉ በሌላው ላብ የሚያድሩ:: ሌሎች ደግሞ አይጠፉም፣ ዕድሜያቸውን በብልጠት የሚሻገሩ፤ ኑሯቸውን ባልሆነ መንገድ የሚመሩ:: በእኔ ዕምነት እንዲህ አይነቶቹ ‹‹ክፉ›› ከመባል ያነሰ ስያሜ ሊቸራቸው አይችልም:: ሁሌም ለራሳቸው ጥቅም የሌላውን... Read more »
እነሆ ሰኔ ግም ብሏል፡፡ አይቀሬው ዝናብ ሊያመር፣ ጎርፍ ጭቃው ሊከተል ነው። ደመናው መጥቆር፣ ነጎድጓዱ ማስገምገም ጀምሯል፡፡ በሚያዝያና ግንቦት ሲመላለስ የከረመው ሙቀት አሁን ተንፈስ እያለ ነው፡፡ እውነት ለመናገር ክረምት ይሉት ጊዜ በራሱ ድንቅ... Read more »

ባለፉት ጥቂት አስርተ ዓመታት ከፍተኛ እመርታ ከታየባቸው ነገሮች መሐከል አንዱ የሴቶች መብት ጉዳይ ነው። ሴቶችን ልጅ ከመውለድ እና ምግብ ከማብሰል ጋር ብቻ አስተሳስሮ የኖረውን ዘልማዳዊ አስተሳሰብ አስተካክሎ ሴት ልጅ ቦታዋ ማዕድቤት እና... Read more »

ሕይወት ተደጋጋሚ ናት:: አንዳንድ ጊዜም አሰልቺ ናት:: የእኛ ስሜት ደግሞ ከፍም ዝቅም ይላል:: ስሜት ደግሞ ወሳኝ ነው:: አይተህ ከሆነ በጣም ደስ ያለህ ቀን ደስ የሚል ቀን ታሳልፋለህ:: ደስ ብሎሃላ! ከሰዎች ጋር ትግባባለህ፣... Read more »
‹‹በቃል ያለ ይረሳል፣ በጽሑፍ ያለ ይወረሳል›› እንዲሉ አበው ከትናንት እስከ ዛሬ ያሉ ታሪኮች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ተሰንደው እስካሁኑ ትውልድ ድረስ ለመሸጋገር በቅተዋል። በጋዜጣው በተስተናገዱት አንዳንድ ታሪኮች ‹‹እንዲህም ነበር ለካ?›› የሚሉ ጥያቄዎችን ያጭራሉ።... Read more »
አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ከ6 ወራት በፊት አሰራሩ በሚፈቅደው መሰረት በኦንላይን ተመዘገብኩ። ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 እስከ 6፡00 ባለው በኤጄንሲው ተገኝቼ አሻራና ፎቶ መስጠት እንዳለብኝ የተመዘገብኩበት ሰነድ ነገረኝ። የተቀጠርኩበትን ቀን... Read more »
እኚህ ጋሽ ተፈሪ የተረገሙ ሠው ናቸው። ሠይጣን ይሁን እግዜር ማን እንደረገማቸው እንጃ ብቻ የሚያጋጥማቸው ሁሉ ከሠው እርግማን በላይ ነው። ደግሞ ጋሽ ተፈሪ ያልታደሉ፣ የተረገሙ፣ እድለ ጠማማ መሆናቸውን ማንም ሳይሆን እርሳቸው ራሳቸው ናቸው... Read more »
በንጽህና እና በድምጽ ብክለት ጉዳይ ላይ ስንት ጊዜ እንደጮህን የዚህ ጋዜጣ ሰነዶች ምስክር ናቸው:: በግሌ አሜሪካ ወይም አውሮፓ ሀገራት መኖር የምመኘው ፒዛና በርገር ለመብላት ወይም ፈጣን የቴክኖሎጂ አማራጮችን ለመጠቀም አይደለም:: ከዚህ በላይ... Read more »
በሕግ ቋንቋ ብዙ ዝርዝር ጉዳዮች ቢኖሩትም፤ በደምሳሳው ስናየው አዋጅ ማለት የአንድን ጉዳይ አሠራር ለሕዝብ ማሳወቅ ማለት ነው። አንድ ተቋም የሚሠራቸውን ሥራዎች በምን አይነት መንገድ እንደሚሠራቸውና በምን ላይ የተወሰነ እንደሆነ ማዕቀፉን ማሳወቅ ማለት... Read more »