‹‹ዋናው ድል የሚመጣው ከጦርነቱ በኋላ የህዝቡን አንድነት አስጠብቆ መቆየት ሲቻል ነው›› ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ

ከዛሬ 85 ዓመት በፊት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ልዩ ስሙ ገለብና ሀመር ባኮ እየተባለ በሚጠራው አውራጃ ነው የተወለዱት።የበኒ ብሄረሰብ መሪ ከሆኑ አባታቸው የተወለዱት እኚሁ ሰው እንደማንኛውም የበኒ ታዳጊ ከብት የማገድ ሃላፊነት ቢኖርባቸውም እረኝነቱን... Read more »

«ትግላችን ከአገር በቀል ታጣቂዎች ጋር ብቻ ሳይሆን ከውጭ ሃይሎች ስውር እጅም ጋር ነው» አምባሳደርና ጋዜጠኛ ተፈራ ሻወል የዶቼቬሌ ሬዲዮ አማርኛ ጣቢያ መስራች

አባታቸው ያወጡላቸው ስም ተፈራወርቅ ሻዉል ኪዳነቃል ነበር፡፡በስሙ ርዝማኔ ወርቁ ቀረና ተፈራ ሻዉል ኪዳነቃል ተብለው እንዲጠሩ ተወሰነ፡፡ከስማቸው ወርቅ የሚለው ቀረ እንጂ የዛሬው እንግዳዬ ወርቃማ የሕይወት ዘመንን አሳልፈዋል፡፡ ውልደታቸው በ1935 ዓ.ም ሸዋ መናገሻ ማርቆስ... Read more »

‹‹አሁን ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ተነስቶ ሰሜን ላይ መሞት ለኢትዮጵያውያን ትርጉም አለው›› ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው የታሪክና የሥርዓተ ትምህርት መምህር

ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ እጅግ ፈታኝ ቢሆንም ህዝቦቿ ግን ከጎኗ እንዳሉ በብዙ መንገድ በማሳየት ላይ ናቸው። መዝመት ያልቻለው ካለው ላይ እያዋጣ ድጋፉን ሲያደርግ የቻለው ደግሞ ይህንን ጠላት ለመፋለምና አገሩን ለማቆም ዘመቻውን ተቀላቅሏል። የተፈናቀሉትንም... Read more »

‹‹መስከረም ዓለም የተፈጠረበት ወር በመሆኑ የዓመት መጀመሪያ ሆኖ ይከበራል›› – መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የጥንታውያት መዛግብትና የሥነ ፈለክ ተመራማሪ፤ የትርጓሜ መጻሕፍት መምህር

ከ17 በላይ መጸሐፍትን ለአንባብያን ያደረሱ ናቸው። በተለይም በስነፈለክ ዙሪያ ጥልቅ ምስጢሮችን በማስተማርና በማስነበብ ይታወቃሉ። ከዚህ በተጨማሪ በአገራችንና በተለያዩ የዓለም አገራት በመዘዋወር በሚያቀርቧቸው አንቂ ንግግሮችም ብዙዎች ያውቋቸዋል። የተለየ ሃሳብ በማንሳት፣ ኢትዮጵያዊነትን በመስበክና እሴቶችን... Read more »

“ድል ሲበሰር የመጀመሪያው የእልልታው ዜማ እራሱ ኪነጥበብ ነው” -ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

እናት ሀገር ኢትዮጵያ በሚል ዘፈን ያደገ እናት ሀገሩን ከውጪ ሀይሎች ጋር ተባብሮ ለማፍረስ አይሰራም፤ ላይፋቅ የጸና የእናት እና የልጅ ቃልኪዳን መሀላ በመሀላቸው ሰፍሯልና። ይልቁስ ወራሪ ጠላት በገጠማት ጊዜ አጥንቴም ይከስከስ፣ ደሜም ይፍሰስ... Read more »

‹‹አሜሪካኖች ለዴሞክራሲ ዋስትናና ጠበቃ ሳይሆኑ በዋናነት የሚቆሙት የአገራቸውን ጥቅምና ፍላጎት ለማስከበር ነው››ጴጥሮስ መስፍን ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ

የተወለደው በሐረር ከተማ ነው። አባቱ የህክምና ባለሙያ በመሆናቸው ቤተሰቡ በስራ ምክንያት ወደ ተለያዮ አካባቢዎች ይዘዋወሩ ስለነበር የልጅነት እድሜውን ከቤተሰቦቹ ጋር በተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር አሳልፏል። በተለይ ምስራቅና ደቡብ ምስራቅ የኢትዮጵያ አካባቢዎችን የመመልከት ዕድል... Read more »

‹‹ሲሚንቶ የሚጭኑ እና ከሀገር ውጭ የንግድ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ የመሶቦ ተሽከርካሪዎች መድፍ ተጭኖባቸው ተይዘዋል›› -አቶ ዳኛቸው ወርቁ ዘማቹ አሽከርካሪ

አቶ ዳኛቸው ወርቁ ሳልለው ይባላል:: ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በአሸባሪው ህወሓት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ከባድ ክህደት ፈፅሞ ያልተጠበቀ ጥቃት ከተፈፀመ ጀምሮ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ከባድ ሃዘን ተናግሮ የማይወጣለት ቁጭትና በቃላት የማይገለፅ... Read more »

“ምዕራባውያኑ ጫና እየፈጠሩ ያሉት የለውጡ መንግስት ጥቅማችንን አያስከብርም የሚል ስጋት ውስጥ በመግባታቸው ነው”ዶክተር ሞገስ ደምሴ የሰላም ሚኒስቴር የሚንስትሯ አማካሪ

ዶክተር ሞገስ ደምሴ ይባላሉ፡፡ ከመጀመሪያ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ጥናት ትምህርትን ተከታትለዋል፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ15 ዓመታት በዚሁ ትምህርት ክፍል መምህር እና ተመራማሪ ሆነው አገልግለዋል፡፡ አሁን ደግሞ በሰላም... Read more »

“የኢኮኖሚ አሻጥሩ ፊት ለፊት ከሚደረገው ጦርነት በላይ አገርን የሚያፈርስ ነው”አቶ ሙሉጌታ ተመስገን በፋይናንስና ደህንነት መረጃ ማዕከል የተግባርና ክትትል ቡድን መሪ

በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሓት ቡድንና ተላላኪዎቹ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፊት ለፊት ከሚያካሄዱት ጦርነትጋር ተያያዥ ሴራዎቻቸው ጎን ለጎን፤ የአገርን ኢኮኖሚ ለማዳከም በሰፊው ሲሰሩ ቆይተዋል፤ እየሰሩም ይገኛል። በዚህ ተግባራቸው መካከል የውጭ... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ ጥሪ ሁላችንም በባለቤትነት የምንሳተፍበት አገራዊ ጥሪ ነው›› አቶ ቶማስ ቱት ፑክ፣ የጋምቤላ ክልል የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ

አሸባሪው ህወሓት አሁን አሁን ጭንቅ ጥብብ ብሎታል:: ነፍሱን ለማዳን ሲልም በተንፈራገጠ ቁጥር እያበላሻቸው ያሉ ነገሮች በርክተዋል:: ከእነዚህም መካከል ልትወጣ የደረሰች ነፍሱን እስትንፋስ ሆነው እንዲታደጉለት ወደጦርነቱ የሚማግዳቸው ህጻናት ግንባር ቀደም ተጠቃሾቹ ናቸው:: ከቀናት... Read more »