”ደርግ የተሸነፈው በጦርነት ሳይሆን በፕሮፖጋንዳ ነበር፣ አሁንም ያሰቡት ልክ እንደዚያን ጊዜ በፕሮፖጋንዳ አገር ለማፍረስ ነው” ተመራማሪና ደራሲ

የተወለዱትና ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ራስደስታ ሆስፒታል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው::የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ልዑል መኮንን ትምህርት ተከታትለዋል::አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፖለቲካልና ኢኮኖሚክስ የትምህርት ክፍል ገብተው ለሁለት ዓመት ከተማሩ በኋላ ግን... Read more »

«ሰላማዊና የበለፀገች አህጉርን ለመፍጠር መላው አፍሪካዊ በባለቤትነት መስራት ይጠበቅበታል» አምባሳደር ፍራንሲስኮ ጆዜ ዳ ክሩዥ በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር

አንጎላ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከናሚቢያ ፣ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ እና ከዛምቢያ ጋር ድንበር ትጋራለች። በምዕራብ ጫፍ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር ትገናኛለች። የፖርቹጋል ቅኝ-ተገዥ የነበረችው ይህችው ሀገር ነዳጅ እና አልማዝን በመሳሰሉ የከበሩ... Read more »

«ሕዝቡ በኢትዮጵያ ላይ የተጀመረውን አደገኛ ዘመቻ ለመቀልበስ ኅብረቱን ማጠናከር አለበት»አቶ ነዓምን ዘለቀ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች ስብስብ መስራች

  ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የካቶሊክ ሚሲዮን ትምህርት ቤት በሆኑት ኪዳነምህረት እና ካቴድራል ተከታትለዋል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን የ11ኛ ክፍል ትምህርታቸውን እንደጨረሱ... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት የቱንም ያህል የዓለም ጫና ቢከብደው ከአሸባሪ ጋር አይደራደርም›› አቶ ጥበበ ታደሰ የሠላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የዲሲ ግብርሃይል ኮሚቴ አባል

ትውልድና እድገታቸው ቢሾፍቱ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉትም እዛው ከተማ በሚገኘው ሐረር ሜዳ ሞዴል በተባለ ትምህርት ቤት ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በተፈጠረው የፖለቲካ ችግር ምክንያት ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም... Read more »

“ሕወሓት ከዚህ በኋላ እንኳን አገር መንደር መምራት አይችልም፤ተፈትኖ የወደቀ ኃይል ነው” አቶ ሙሉብርሃን ኃይሌ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም መላው ኢትዮጵያውያንን ያስደነገጠ፣ ያስገረመ፣ ያሳዘነ በጠቅላላው ጉድ ያሰኘ የክህደት ጥግ የታየበት ቀን ሆኖ ተመዝግቧል:: ይህ እለት የብዙዎችን ልብ የሰበረ እለትም ሆኖ እልፏል:: “ታሪክ ሠሪዎቿን ትመስላለች “እንደሚባለው ሁሉ... Read more »

‹‹ለሚያልፍ ፖለቲካና አስተሳሰብ የማታልፈውን አገራችንን ለምንም ነገር አሳልፈን መስጠት የለብንም›› ኡስታዝ ጀማል በሽር

ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ኳስ ሜዳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የሊቢያ ሚሲዮን በሆነው አባድር ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምርታቸውን ደግሞ በአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ... Read more »

‹‹ምዕራባውያኑ በኢትዮጵያ ምክንያት መላው አፍሪካ ከእጃችን ይወጣል የሚል ከፍተኛ ስጋት አላቸው ›› ኢንተርናሽናል ዳኛ ግርማ ታፈሰ ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የዲሲ ግብረ ኃይል መስራች

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ የአፍሪካ አገራት እየተዘዋወሩ የእግር ኳስ ጨዋታን በዳኝነት የመሩ አንጋፋና ዓለምአቀፍ ዳኛ ናቸው። ውልደታቸውም ሆነ እድገታቸው እዚሁ አዲስ አበባ አማኑኤል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን... Read more »

‹‹የተሻለ ቴክኖሎጂ የሚፈልጉ ህትመቶችን ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እያደረግን ነው›› አቶ ሽታሁን ዋለ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

 ጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት የሚጽፏቸው መጻሕፍት ለሕዝብ የሚቀርቡት ብራና ተፍቆ፣ ቀለም ተቀምሞ በእጅ ተፅፎ እንደነበረ የታሪክ ሰነዶች ያስረዳሉ። በዳግማዊ ምኒልክ ዘመነ-መንግሥት የተጀመረው ይኸው የዘመናዊ ሕትመት ሥራ በሀገሪቱ ቁጥራቸውና መጠናቸው በርከት ያሉ ጋዜጦች፣ መጽሔቶች፣... Read more »

‹‹የመንግስት ምስረታው እውን መሆን የኢትዮጵያን መፍረስ ለቋመጡ አካላት ውድቀት ነው›› የክብር አምባሳደር በፍቃዱ ተረፈ

የተወለዱት በደቡብ ኢትዮጵያ ከአርባ ምንጭ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኝ ጉማይዴ በተባለች ወረዳ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ትግራይ ክልል በሚገኙት ኲህያ እና ሳምሬ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸው ደግሞ በአርባ ምንጭና... Read more »

”ኢትዮጵያ ከምታካሂደው ጦርነት በላይ የዲፕሎማሲው ጦርነት በፍፁም ፋታ ሊሰጣት አልቻለም‘ አቶ አለባቸው ደሳለኝ የዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት ልዑክ መሪ

የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ወሎ ክፍለሃገር ወልዲያ ከተማ የጁ አውራጃ ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን መልካ ቆሌ እና ጣይቱ ብጡል የተማሩ ሲሆን መድሃኒያለም ትምህርት ቤት ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትህርታቸውን... Read more »