የተወለዱት በቀድሞው አጠራር ጎንደር ክፍለ ሀገር ሰሜን አውራጃ ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትምህርት ሥርዓት መሰረት የድቁና ትምህርት ጀምረው እስከ ፆመ-ድጓ ደርሰዋል። በመቀጠልም ድልይብዛ እና ጎርጎራ በተባሉ ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያና... Read more »
በአገር መከላከያ ሰራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሰሞኑን የእውቅና፤ ሽልማትና ማዕረግ የማልበስ ሥነሥርዓት አካሂዷል። «እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም» በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተካሄደው ሥነሥርዓት ላይ በምርጥ አዋጊ፣ በምርጥ ተዋጊ በአሃድና በግለሰብ፣... Read more »
የተወለዱት ሰሜን ወሎ ወልዲያ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጎንደር በር ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግን አዲስ አበባ ከተማ በመምጣት ምስራቅ አጠቃላይ ይባል በነበረው ትምህርት ቤት ነው የተማሩት፡፡ ኮተቤ... Read more »
በሙያቸው ሲቪል መሐንዲስ ናቸው። የፖለቲካ ሳይንስ ምሑርም ናቸው። የተወለዱት ደሴ ከተማ ልዩ ስሙ ሜጠሮ በተባለ ሥፍራ ነው። ጦሳ ተራራ ላይ ባለው በአባታቸው እርሻ ላይ እየቦረቁ ፤ የወሎዋን መዲና ሕዝብ ፍቅር እየኮመኮሙ አድገዋል።... Read more »
ተወልደው ያደጉት ሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ውስጥ ነው።የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ጅዳ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል።በካይሮ በሚገኘው የካናዳ ዩኒቨርሲቲ በኒሮሊንጉስቲክ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። በተጨማሪም በብረት ብየዳ ትምህርት... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን በ1960ዎቹ በአገሪቱ በተካሄደው የተማሪዎች እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ሚና ከነበራቸው ግለሰቦች አንዱ ናቸው። ኢሕአፓን ከመሰረቱና በውጭ ሆነው ወታደራዊ መንግሥቱን በመታገል ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደነበራቸው ይነሳል። እኚህ ሰው ታዲያ ትውልዳቸውና እድገታቸው... Read more »
ትውልዳቸው በወሎ ክፍለ አገር ቦረና አውራጃ መካነ ሰላም ከተማ ነው። በ1968 ዓ.ም በለውጡ ምክንያት ትምህርት ቤቶች በተደጋጋሚ ይዘጉ ስለነበር የትውልድ መንደራቸውን ጥለው ወደ ደሴ ከተማ ተዘዋወሩ። በዛው ዓመት በግንቦት ወር ደሴ ከተማ... Read more »
ትውልዳቸውና እድገታቸው እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው። ነፃነት ጮራ እና ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ኮሌጅ በአካውንቲንግ ዘርፍ ዲፕሎማ አግኝተዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን... Read more »
ሕወሓት በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ላይ ሰፊ ጉዳቶችን ማድረሱ ተደጋግሞ ይገለፃል። ከአመት በፊት በትግራይ ክልል በደረሰው የኤሌከትሪክ መሠረተ ልማት ጉዳት 11 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ውድመት መድረሱ መገለጹ ይታወሳል:: በቅርቡ በአፋርና አማራ ክልሎች... Read more »
የዛሬው እንግዳችን ዶክተር እርቁ ይመር ይባላሉ። ተወልደው ያደጉት በወሎ ጠቅላይ ግዛት ቦረና አውራጃ ውስጥ ልዩ ሥሙ መካነ ሰላም በሚባል አካባቢ ነው። በቦረና ትምህርት ቤት እስከ አምስተኛ ክፍል ከተማሩ በኋላ በአካባቢው መለስተኛም ሆነ... Read more »