‹‹የአንዱ መብት ተከብሮ የሌላው ተረግጦ የፌደራሊዝም ሥርዓት ሊተገበር አይችልም›› ዶክተር ኃይለየሱስ ታዬ የህገ-መንግሥትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር

ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አፄ ቴዎድሮስ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመምህርነት ሰልጥነው በከፍተኛ ውጤት ዲፕሎማቸውን አግኝተዋል፡፡ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ደቡብ... Read more »

‹‹የመቻቻል እሴታችንን ለማስጠበቅ የእምነት አባቶች ተቀራርበው መነጋገር ይጠበቅባቸዋል›› ሙሺድ አስማማው አህመድ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡ ሙሺዳዎች አንዱ የሆነ ወጣት ነው። ተወልዶ ያደገው በወሎዋ መናገሻ ደሴ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ዳውዶ በተባለ ትምህርት ቤት የተማረ ሲሆን፣ ሁለተኛ... Read more »

‹‹በራስ አገዝ ፕሮጀክቶች ራሳችንን ማቋቋም ካልሞከርን በስተቀር በሠብዓዊ ዕርዳታ ሥም ሰፊ ችግሮች ይከተላሉ›› አቶ መርሐፅድቅ መኮንን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዋና የህግ አማካሪ

በዚህ አምድ በአገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች የሚዳሰሱበት ነው። በዛሬው አምዳችን ለበርካታ ዓመታት መንግስታዊ የሥራ ኃላፊነትን በአግባቡ ሲወጡ ከቆዩት በጠቅላይ አቃቤ ህግ ማዕረግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዋና የህግ አማካሪ አቶ መርሐፅድቅ መኮንን... Read more »

‹‹የሃይማኖት ተቋማት ራሳቸውን በመፈተሽ ራሳቸውንም አገሪቱንም ከጥፋት መታደግ ይጠበቅባቸዋል››መላከምህረት ቆሞስ አባ ጌዴዎን ብርሃነ፣በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የነገረ መለኮትና የስነልቦና መምህር

   የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር አሩሲ ክፍለ አገር ዴራ አማኑኤል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ሲሆን፤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ዴራ አማኑኤል እንዲሁም አሰላ መለስተኛ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል፡፡ በቅድስት ሥላሴ... Read more »

‹‹መንግሥት ድጎማን በሚመለከት በሚወስደው ርምጃ ጥናት ላይ ተመስርቶ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል››ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

 ድጎማ የሚል ቃል ሲነሳ ተደጋግሞ የሚነገረው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በድጎማ ላይ የተንጠለጠለ ስለመሆኑ ነው። በእርግጥም ድጎማ እንደኪሣራ መታሰብ ባይኖርበትም መንግሥት በሁሉም ነገሮች ላይ ድጎማ ማድረጉ ተገቢ ስላለመሆኑ ይገለፃል። ምክንያቱም በመንግሥት ላይ ጫና በርትቶ... Read more »

«የቅራኔውን እርሻ የሚያርሱት ምሁራኑ ናቸው» አቶ ማሞ አፈታ የቀድሞ ሰራዊት አባልና ደራሲ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ምስራቅ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ አውራጃ ጊዳ አያና ሲርበቡልቱም ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው የተወለዱት። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ ጊዳ አያና ፤ ገሊላ ፣ ሻምፖ በተባሉ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተምረዋል።... Read more »

«ሁሉም የራሱን ጉዳይ ብቻ ለማስፈፀም መሯሯጡን የሚቀጥል ከሆነ ነገ ቁጭ ብለን የምንነጋገርባት ሃገር አትኖረንም» ኡስታዝ ሃሰን አሊ የአፍሪካ ሚዲያ ቴሌቪዥን ጣቢያ መስራች

የተወለዱትና ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ መሳለሚያ በሚባለው አካባቢ ነው፡፡ ቤተሰቦቻቸው ሙስሊሞች ቢሆኑም ቄስ ትምህርት ቤት አስገብተዋቸው ፊደል ቆጥረዋል፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በዝብዝ ካሳ፣ ኢኑሪትማን፣ ብላታ አየለ፣ ሸኖ እና የካቲት... Read more »

«ሕወሓት ሕዝብና ሠራዊቱ እንዳይታረቅ አድርጎ ነበር ያጣላው» ሃምሳ አለቃ ጋሻዬ ጤናው (ቻቻው) ወታደርና ደራሲ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ወታደርና ደራሲ ወጣት ነው። የተወለደው ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ውሃ ገልጥ ቀበሌ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ውሃ ገልጥ እና አውጃ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ተከታትሏል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ... Read more »

<<የመሬት አጠቃቀም እቅድን በከፍተኛ ደረጃ ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል>>ዶክተር ጌታቸው ድሪባ በግብርና ዘርፍ አማካሪ

 የኢትዮጵያን እርሻ በዘላቂነትና በመዋቅራዊ መልክ መለወጥ አስፈላጊ መሆኑ ይታመናል። ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ፣ የኢትዮጵያን ግብርና እመርታ ውስጥ የሚያስገቡ የፖሊሲና የቴክኖሎጂ ለውጥ አምጪ ሃሳቦች በኢትዮጵያ ተግባራዊ መደረግ ጀምረዋል። ከእነዚህ መካከል የበጋ ስንዴ የመስኖ ልማት... Read more »

“በአንድ አገር ውስጥ እየኖረን አንዱ የአገሩ ጉዳይ የሚመለከተው ሌላው ደግሞ የማያገባው ሆኖ መቆየቱ ያሳዝናል”አቶ ኢሰቅ አብዱልቃድር የቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

ቤኒሻንጉል ክልል ከሌሎች ክልሎች ለየት የሚያደርገው የኢትዮጵያውያን አሻራ የሰፈረበት ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገኛ መሆኑ ነው። ክልሉ ከዚህም በላይ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉት መሆኑ የተረጋገጠለት ነው። ነገር ግን ላለፉት 27 ዓመታት እንደአንዳንዶቹ ክልሎች... Read more »