«የድሮዋን ጠንካራዋን ኢትዮጵያ ለመመለስ 10 ዓመት እንኳን አይፈጅብንም» ዶክተር እመቤት ገዛኸኝ የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የጥርስ ሕክምና ክሊኒክ ባለቤት

ከአገር የወጡት ገና በለጋ እድሜያቸው ለትምህርት ነው። መዳረሻቸውን ያደረጉትም ኩባ ሳንዲያጎ ከተማ ነው::ወደኩባ የመሄድ አጋጣሚውን ያገኙት ደግሞ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በሆኑት በመንግስቱ ኃይለማሪያም የአገዛዝ ዘመን ነው::ከስድስተኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ድረስ... Read more »

‹‹ለ50 ዓመቱ ሰቆቃ ክዳን አበጅተን ወደ ኢዩቤሊዩ \ዘመን እንድንመጣ እንሻለን›› ወይዘሮ ሰዋሰው ስለሺ የትውልድ እናት ለእርቅና ለሰላም ድርጅት ስራ አስኪያጅ

ወይዘሮዋ አንድ ጩኸት አላቸው፤ የሚጮኹት ደግሞ እንደፖለቲከኛ አሊያም ምሑር አይደለም። እንደእናት እንጂ። እኚህ ኖሮጂያዊ ኢትዮጵያዊት የሚጮኹት የየትኛውንም የኃይማኖት ተቋም እና የብሄረሰብ አጀንዳ ለማስፈጸም አይደለም። የመንግስትንም ሆነ የተፎካካሪውን ሐሳብ ለማራመድም አይፈልጉም። ቋንቋቸውም እንደዲፕሎማት... Read more »

‹‹የዚህ ሀገር የኢኮኖሚ ችግር የሚፈታው በመስራትና በመስራት ብቻ ነው ›› – አቶ ሃይሉ ገብረህይወት የኢኮኖሚ ባለሙያ

አዲስ አለም ከተማ በ1925 ዓ.ም ነው የተወለዱት፤ የገበሬ ልጅ ቢሆኑም ገና በህፃንነታቸው ነጋዴው ታላቅ ወንድማቸው አዲስ አበባ አምጥተዋቸው ቀጨኔ መድሃኒያለም በሚገኘው የቄስ ትምህርት ቤት አስገባቸው፤ ዳዊትም ደገሙ:: ብዙም ሳይቆዩ ግን በአዲስ አለም... Read more »

«ሠላምን በአገር ላይ መልሶ ለማምጣት ብቸኛውና አስተማማኝ መንገድ ፖለቲካዊ ምክክር ነው» በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ

ኢትዮጵያ አንድ ክፍለ ዘመን በላይ ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ካላቸው የአውሮፓ አገራት መካከል ፈረንሳይ በግንባር ቀደም ትጠቀሳለች። አገራቱ በተለይም ካለፉት 125 ዓመታት ጀምሮ በፖለቲካና በኢኮኖሚ ብሎም በህዝብ ለህዝብ ትስስር ጠንካራ የሚባል ግንኙነት ያላቸው... Read more »

‹‹ሸማቹም ሆነ አምራቹ መንግስት ላይ ጥገኛ ሆነዋል››አቶ ጌታቸው አስፋው የኢኮኖሚ ባለሙያ

በንጉሱ ዘመን የከፋ ጠቅላይ ግዛት ተብሎ በሚጠራው ጅማ አውራጃ ጢሮ አፈታ ወረዳ ዲምቱ በምትባል ከተማ ነው የተወለዱት። በአካባቢው ትምህርት ቤት ባለመኖሩ ስምንት ዓመት ሲሞላቸው ጅማ ከተማ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ... Read more »

<<ኮሚሽኑ ከማንም ወገን ሳይሆን መካከል ላይ ሆኖ መሥራት አለበት>> ዶክተር ልደቱ ዓለሙ በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት አካዳሚክ ዲን

ዶክተር ልደቱ ዓለሙ በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት አካዳሚክ ዲን እንዲሁም በዋናነት የኦርጋናይዜሽናል ሊደርሺፕ መምህር ናቸው፡፡ የማስተር ኦፍ አርትስ ሊደርሺፕ ማኔጅመንት ፕሮግራም መሪ ናቸው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእንስሳት... Read more »

“እርስ በእርስ ባለመግባባት ከድህነት የምንወጣበትን ጊዜ ልናራዝመው አይገባም” ኢንተርናሽናል ሼፍ አንተነህ ድፋባቸው

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ከጉልበት ሰራተኝነት ተነስቶ ዓለምአቀፍ ሼፍ መሆን የቻለ ወጣት ነው። ትውልዱም ሆነ እድገቱ አዲስ አበባ በተለምዶ የካ ሚካኤል በግ ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው አሁን ላይ... Read more »

‹‹በኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር የመሬት ባለቤትነት ጉዳይ እልባት ሊያገኝ ይገባዋል›› ዶክተር ጌታቸው ተድላ የግብርና ተመራማሪና ደራሲ

የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቢሆንም ያደጉትና የተማሩት አሰላ ከተማ ነው:: እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ የቄስ ትምህርት ቤት ገብተው ፊደል ቆጥረዋል:: የመጀመሪያ ደረጃም ሆነ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት ራስዳርጌ ትምህርት ቤት ነው:: የዘመናዊ... Read more »

«በሥራችን ስኬታማ ለመሆን ራዕያችን ላይ ሁልጊዜ ትኩረት ማድረግ አለብን» ወይዘሪት ሳምራዊት ፍቅሩ የራይድ መስራችና ሥራ አስፈፃሚ

 የዛሬው የዘመን እንግዳችን ከሥራ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ የሆነችው ወይዘሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ናት። እንግዳችን ተወልዳ ያደገችው አሰላ ከተማ ውስጥ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተለችው እድገት በሥራ በተባለ እና ጭላሎ ተራራ በሚባል... Read more »

‹‹የዚህ አገር ችግር መሠረታዊ ምንጩ፤ የፖለቲካ ሊሂቃን ናቸው››አቶ ትዕዛዙ አያሌው በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

 ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች የጋራ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችላቸው ሂደት ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከአገርና ከመንግሥት ጋር የተገናኘ ቢሆንም በሌላ አንጻር የሰው ልጆች በቡድን ሆነው... Read more »