
የተወለዱት በቀድሞ አጠራሩ ጎጃም ክፍለ ሀገር አዲስ ቅዳም በምትባል ከተማ ሲሆን፣ ያደጉት ደግሞ የታላቁ አባይ ወንዝ መፍለቂያ በሆነችው ግሽ አባይ ሰከላ አያታቸው ዘንድ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በዚያው በሰከላ በደጃዝማች ዘለቀ... Read more »

በምክር ቤት አባልነት፣ በአምባሳደርነት፣ በሚኒስትርነት፣ በከፍተኛ አማካሪነት፣ በኢጋድ አስተባባሪነት፣ በሱዳን ልዩ መልዕክተኛነትና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በዲፕሎማሲው መስክ ሰፊ ልምድ እና ዕውቀት ያላቸው ናቸው: – አምባሳደር መሐሙድ ዲሪር ጌዲ። በዓለም አቀፍ ሕግ የሁለተኛ... Read more »

ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ይባላሉ። የተወለዱት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ነው። አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውንም በዚያው በምዕራብ ሸዋ፤ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በጊንጪ እና በአዲስ አበባ ተምረዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በዕፅዋት ሳይንስ ከሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተመርቀዋል።... Read more »

ሰሞኑን አንኳር ጉዳይ ሆነው በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ እየተነሱ ካሉ ጉዳዮች መካከል አንደኛው የግል ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ክፍያ ጭማሪን የተመለከተ ነው። ጭማሪው ላይ ከሚመለከታቸው ተቋማት አንዱ የአዲስ አበባ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር... Read more »

በአገር ደረጃ ሰላም ሰፍኖ ማየት የብዙዎች ፍላጎት ቢሆንም ጥቂት የማይባል አካል ግን ሰላምን ለማደፍርስ በብርቱ ሲጥር ይስተዋላል፡፡ ኢትዮጵያ አንዱን ችግር ታግዬ ጣልኩ ስትል ሌላ ተግዳሮት ደግሞ ከፊቷ ድቅን እያለ የልማት ሩጫዋን ለማስቀረት... Read more »

ከተወለዱባት ሀዲያ አካባቢ ከሚገኝ የገበሬዎች መንደር የተገኙት ዶክተር መለሰ ማሪዮ በልጅነታቸው የእውቀት ቀንድ የተባሉ ጎበዝ ተማሪ ነበሩ። በወቅቱ 12ኛ ክፍልን ጨርሶ ዩኒቨርሲቲ መግባት እንደ ብርቅ የሚታይበት ጊዜ ስለነበር አብረዋቸው ከተፈተኑት ሶስት መቶ... Read more »

አቶ ገብርኤል ንጋቱ የአትላንቲክ ካውንስል አፍሪካ ሴንተር ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው፡፡ በአፍሪካ ልማት ባንክ እና በዓለምባንክ ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡ አሁንም በማማከር ሥራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን ከካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊና ፕላኒንግ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በሕዝብና... Read more »

አቶ ዲባባ ተስፋዬ ይባላሉ፡፡ በእንግሊዝ አገር ለ30 ዓመታት ኖረዋል፡፡ በወቅቱ በአገሪቱ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ ተሰደው እንግሊዝ አገር ሲገቡ ‹‹ለምን በአገሬ ፖለቲካ ምክንያት ተበደልኩ?›› በማለት ፖለቲካ ለማጥናት ወሰኑ፡፡ ሙሉ ጊዜያቸውን ለትምህርት በመስጠት በታሪክ፣በፍልስፍና፣በሳይኮሎጂ፣በኢኮኖሚክስ... Read more »

የተወለዱትና ያደጉት በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ነጆ ከተማ በሚገኘው የስዊዲን ሚሲዮን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግን ከአካባቢያቸው 76 ኪሎ ሜትር ርቀት በእግርና በበቅሎ እየተጓዙ ነው... Read more »

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዳማ አፄ ገላውዲዮስ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ጎን ለጎንም ደብረሊባኖስ በአብነት ትምህርት ሲከታተሉም ቆይተዋል። አስተዳደጋቸው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር... Read more »