አስቴር ኤልያስ በሕንጻ ኮንስትራክሽን ተገቢውን ትምህርት በመቅሰም የሚሰራው ስራ ውጤታማ ስለመሆኑ አያጠራጥርም። ነገር ግን በዘርፉ የሚሰማራ ባለሙያ አግባብነት ያለውን ትምህርት ካላገኘ የጎንዮሽ ወደሆነውና ወደመሰል የትምህርት አይነት ዞር ማለት የግድ ይላል። ይህ ሲሆን... Read more »
ማህሌት አብዱል ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ቄራ ተብሎ በሚጠራው አካበቢ ነው። የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በነፃነት ጮራና በንፋስ ስልክ አጠቃላይ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በ1982 ዓ.ም በአገር አቀፍ ደረጃ... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱት አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ አካባቢ ሲሆን ያደጉት ደግሞ በመሃል ፒያሳ ነው። ትምህርታቸውን አማሃ ደስታ ትምህርት ቤት እስከ ሰባተኛ ክፍል ተከታተሉ። ይሁንና ሰባተኛ ክፍል ገብተው እየተማሩ ባሉባት አንድ ቀን ከልጅነት... Read more »
ማህሌት አብዱል በአምስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል ተወካይ ናቸው፡፡ የተወለዱት ሽሬ እንደስላሴ ከተማ ሲሆን ያደጉትም ሆነ የተማሩት በዚያው ከተማ በሚገኙት “ጸሃዬ ቤት ትምህርቲ” በተባለ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም ሽሬ... Read more »
ማህሌት አብዱል ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ፍኖተ ሰላም ከተማ ነው:: አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በዚያው ከተማ ውስጥ በሚገኘው ዳሞት በተባለ ትምህርት ቤት ውስጥ ሲሆን ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ገብተውም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን... Read more »
የተወለዱት ወራሪው ፋሺት ኢጣሊያ ከኢትዮጵያ በተባረረበት በ1933 ዓ.ም ምዕራብ ሸዋ ጅባትና ሜጫ አውራጃ በጨሊያ ወረዳ ነው። አስተዳደጋቸው እንደማንኛውም የአርሶአደር ልጅ ከብት እየጠበቁና ወላጆቻቸውን እያገዙ ሲሆን፤ ልክ 12 ዓመት ሲሆናቸው አምቦ ከተማ ለትምህርት... Read more »
በኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ውስጥ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠሩ ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው። በተለይም ደግሞ በግል ኢንሹራንስና ባንኮች ምስረታ ፈር ቀዳጅ እንደሆኑ ይነሳል። አቶ ዛፉ እየሱስ ወርቅ ዛፉ። ከዛሬ 83 ዓመታት በፊት መርሃቤቴ ዓለም... Read more »
የዛሬው እንግዳችን የተወለዱት በራያ አላማጣ በ1967 ዓ.ም ነው። አንደኛና የሁለ ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው በአላማጣ ተምረው አጠናቀዋል። በሁለተኛ ደረጃ መልቀ ቂያ የተሻለ ውጤት በማምጣታቸው በ1989 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለው የታሪክ ትምህርት አጠኑ።... Read more »
ከዛሬ 80 ዓመታት በፊት በቀድሞው አጠራር በኤርትራ ጠቅላይ ግዛት መንደፈራ ወይም አዲጉሪ እየተባለች በምትጠራው አካባቢ ነው ተወልደው ያደጉት። በዛው አካባቢ ይገኝ በነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታተሉ። የሁለተኛ ደረጃ... Read more »
የ75 ዓመት ጎልማሳ ናቸው:: የተወለዱት በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ የግወግቢ በሚባል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነው:: አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው ወረዳ በሚገኝ የቀዳማዊ ኃይለስላሴ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል:: ስምንተኛ ክፍል ከጨረሱ በኋላ... Read more »