ማህሌት አብዱል አቶ ተስፋዬ አለማየሁ ይባላሉ፤ ኮኽያ በተባለ የትግራይ አካባቢ ነው የተወለዱት፤ ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ትምህርታቸውን የተከታተሉት አዲግራት ፅንተአለም ማርያም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ነው፡፡ አባታቸው የአውራጎዳና ሹፌር ስለነበሩ በሥራው ምክንያት መላው... Read more »
አስቴር ኤልያስ በአገሪቱ በህትመት ሚዲያው ዘርፍ ቀዳሚውን መስመር የያዘው አንጋፋው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዛሬም ግንባር ቀደምትነቱን በተግባር በማሳየት ላይ ይገኛል። ላለፉት ስምንት አስርት ዓመታት በየቀኑ በአገሪቱ ውስጥ የሚስተዋሉና የሚካሄዱ ክስተቶችን እየዘገበ ወደህዝብ... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱትና ያደጉት ምዕራብ ጎጃም ጎራጎጥ በተባለ አካባቢ ሲሆን ወተት አባይ እና መርዓዊ በተባሉ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህትመት ጋዜጠኝነት ይዘዋል።ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁም... Read more »
አስቴር ኤልያስ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ብቁና አስተማማኝ ለማድረግ የህንጻ ዲዛይንና የግንባታ ጥራትን ማስጠበቅ የግድ ይላል። በተለይም ዘርፉ የሚያሻው የህግ ማዕቀፍ በትክክል ተግባራዊ እንዲሆን ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ የሚባክን ጊዜንም ሆነ ገንዘብን ሊታደግ ይችላል። በኮንስትራክሽን... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱት ከመቀሌ ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኝ ጋባት በተባለች ቀበሌ ውስጥ ነው። ይሁንና ገና የሁለት ዓመት ልጅ ሳሉ ቤተሰቦቻቸው ወደ አዲስ አበባ ይዘዋቸው ይመጣሉ። አዲስ አበባም ብዙ አልገፉም... Read more »
አስቴር ኤልያስ የተወለዱት በቀድሞው ሲዳሞ ክፍለ ሀገር ይርጋለም ከተማ ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት አዲስ አበባ ሲሆን፣ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እንዲሁም ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአግሪካልቸር አግሪቢዝነስ... Read more »
ማህሌት አብዱል የተወለዱት አዲስ አበባ በቀድሞው ስሙ አሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ ነው። ያደጉት ደግሞ ሰንጋ ተራ አካባቢ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በየነ መርዕድ ትምህርት ቤት ነው የተከታተሉት። በመቀጠልም በልዑል መኮንን ሁለተኛ ደረጃ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ካህንና ሰባኪ ወንጌል ናቸው። በዘመናዊው በኩል ደግሞ በሙያቸው የሥነልቦና አማካሪ ሲሆኑ፤ በሙያው ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው። ቢሮ ከፍተው የተለያዩ የማማከር ሥራዎችን እየሰሩም ይገኛሉ። በዚህ ሥራቸውም ብዙዎችን ከሥነ-ልቦናቸው... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው በአገረሰብና አገር በቀል ፍልስፍናዎች ላይ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ ይታወቃሉ። በግብርና ምህንድስና የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሠርተው በሙያው በተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ባልሆኑ ተቋማት ላይ አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተለያዩ ስልጠናዎችን... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን፤ በሳይኮሎጂ አማካሪነት ማስትሬት ዲግሪያቸውን የሰሩ ናቸው። በትሮፒካል እና ተላላፊ በሽታዎች የሳይንስ ትምህርት መስክም እንዲሁ ማስተርስ ዲግሪ አላቸው። ከኢትዮጵያ ግራጁዌት ስኩል ኦፍ ቴክኖሎጂ ደግሞ ሦስተኛ... Read more »