«እውነት!» ምንድነው?

እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢዎች:: በቅድሚያ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ለዛሬው ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ ባደረግነው ውይይትና ጨዋታ ላይ የቀረበልኝ ድንገቴ ጥያቄን በማንሳት ላይ አተኩራለሁ። ነገሩ እንዲህ ነው፤ ከዚህ... Read more »

አገልጋይ መሪዎችንና አርአያ ተቋማትን “በዲዮጋን ፋኖስ እናፈላልግ!?”

ታሪኩን ላልሰሙ ወይንም ለዘነጉ፤ ዲዮጋን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ412 ዓ.ም ገደማ የኖረ የጥንታዊቷ ግሪክ ተወዳሽና ተጠቃሽ ዐይነ ሥውር ፈላስፋ ነበር:: ይህ ፈላስፋ በሰዎች አፍቃሬ ራስነት፣ ኃላፊነት ጠልነት፣ ስግብግብነትና እንደ ጀብድ ይቆጠር የነበረው... Read more »

ትልቅ ተስፋ – ለትልቅ አገርና ሕዝብ

ዛሬ ስለ ተስፋ እነግራችኋለሁ:: ተስፋ ስላችሁ ግን በምንምነት ውስጥ ያለውን ህልም እልም ዓይነቱን ተስፋ እያልኳችሁ አይደለም:: በራዕይ ውስጥ ስላለው፣ ለለውጥ በተነሱ ልቦች ውስጥ ያለውን እሱን ማለቴ ነው:: ትልቅነት መብቀያው በአንድ ሀሳብ በተስማሙ... Read more »

ትኩረት የሚያሻው ምግብን ከባዕድ ነገሮች የመደባለቅ ወንጀል

ነጋዴዎች በትንሽ ድካም ብዙ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ የሚፈጽሟቸው አሻጥሮች በአገሪቱ ውስጥ ለሚስተዋለው የዋጋ ግሽበት፣ የመሠረታዊ የእቃና አገልግሎት ዋጋ ንረት እና እጥረት፣ የውጪ ምንዛሪ እጥረት፣ የኑሮ ውድነት እና የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንዱ... Read more »

‹‹በራስ አገዝ ፕሮጀክቶች ራሳችንን ማቋቋም ካልሞከርን በስተቀር በሠብዓዊ ዕርዳታ ሥም ሰፊ ችግሮች ይከተላሉ›› አቶ መርሐፅድቅ መኮንን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዋና የህግ አማካሪ

በዚህ አምድ በአገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች የሚዳሰሱበት ነው። በዛሬው አምዳችን ለበርካታ ዓመታት መንግስታዊ የሥራ ኃላፊነትን በአግባቡ ሲወጡ ከቆዩት በጠቅላይ አቃቤ ህግ ማዕረግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዋና የህግ አማካሪ አቶ መርሐፅድቅ መኮንን... Read more »

ኢኮኖሚውን ለአገራዊ ምክክርና እርቅ… !?

ስለቻይና በተነሳ ቁጥር ተደጋግሞ የሚጠቀስ የናፖሊዎን ቦናፓርት ነብያዊና አስገራሚ አባባል አለ፤ “ከእንቅልፏ ስትነቃ አለምን ስለምትገለባብጥ፤ ቻይናን ተዋት ትተኛ፤” የሚል። ቻይናም የናፖሊዎንን ትዕዛዝ የሰማች ይመስል ለ200 አመታት ሀሳቧን በኮንፊሺየስ ላይ ጥላ በሯን ዘግታና... Read more »

በቀን ያልተገደበ መልካምነትን ለሰው ልጆች ሁሉ እናድርግ

የያዘነው ወር ከአጋማሹ በኋላ የሚያስተናግዳቸው ጥቂት ሀይማኖታዊና ህዝባዊ በአላት አሉ። እነዚህ በአላት ሲከበሩ የኖሩ ናቸው፤ ወደፊትም ሲከበሩ የሚቀጥሉ ይሆናል። ሚያዚያ አስራ አራት የስቅለት በአል፣ በአስራ ስድስት ትንሳኤ በሀያ ሶስት አለም አቀፍ የላብ... Read more »

ለራስ ምንም ለአገር ደጀን

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በከፈተው ወረራ ገፈት ቀማሽ ከሆኑት ውስጥ አንዱ ነው። በዚህ ወረራ ቤት ንብረቱን አጥቷል። የንግድ ቤቱን ተዘርፏል። ግፍና መከራም ተፈራርቆበታል። የዛሬውን አያድረገውና ከዛሬ ሀያ ሶስት አመታት በፊት በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት... Read more »

ስቅለት በየቀኑ!

ሰሞኑን የስቅለት በዓል ላይ መሆናችንን ታሳቢ አድርገን፤ ስቅለት የወንጀለኛ መቅጫ ሆኖ የሚቀርብበት ዘመንን አስበን በሌብነት ላይ ስቅለትን በኢትዮጵያ ብንተገበር በየቀኑ ስንት ስቅለት ይኖር ይሆን? ከሚል ጥያቄ ይህን እንባባል። አስቀድመን የሌብነትን ትርጉም እናንሳ።... Read more »

የልብ ወዳጅ እጆች

ትንሹ ልጅ ያደረበት መኝታ አልተመቸውም። ደጋግሞ ይገላባጣል። ማምሻውን ሲሰማው የቆየው ጉዳይ አሁንም ከስጋት እንደጣለው ነው። ሰዎቹ በየደቂቃው የአባቱን ስም እያነሱ ያወጋሉ። የሚጠሩት የገንዘብ መጠን ደግሞ ከዚህ በፊት ሰምቶት አያውቅም። ልጁ ውስጡ እየተረበሸ፣... Read more »