አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »
አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »
– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »
አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »
ልጅነትን በትውስታ… ልጅነቷን ስታስታውስ አስቀድሞ ውል የሚላት የድህነቷ ታሪክ ነው:: ድህነት አንገት ያስደፋል፣ ከሰው በታች ያውላል:: እሷም ብትሆን ስለቤተሰቡ የከፋ ኑሮ ስትናገር አንዳች ስሜት ይይዛታል:: ችግሩ ቢያልፍም ትዝታውን የምታወሳው ያለአንዳች እፍረት አፏን... Read more »
አስተውላችሁ ከሆነ ሀገራት ከባድ ሩጫ ላይ ናቸው። የኢንተርኔት ፍጥነትን ለማሳደግ ‹‹ፎር ጂ›› እና ‹‹ፋይፍ ጂ›› ይላሉ፡፡ ለምን ይመስላችኋል? የኢንተርኔት ፍጥነት በጨመረ ቁጥር መረጃዎችን በፍጥነት ለመቀያየር ስለሚያስችላቸው ነው፡፡ መረጃዎች በፍጥነት በተቀያየሩ ቁጥር ደግሞ... Read more »
ገና በልጅነታቸው እናታቸውን በሞት ያጡት ልጆች አስተዳደጋቸው ሀዘን የሞላው ነበር። ወጣቷ እናት እነሱን በወጉ ሳታሳድግ፣ ዓለም ሲሳያቸው ሳታይ ድንገቴው ሞት ነጥቋታል። ይህ እውነት ለትንንሾቹ ልጆች ከሰቀቀን በላይ ነው፡፡ ልጆቹ ዛሬም ሞቷን እያመኑት... Read more »
የካ አባዶ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ባለአራት እና ባለስድስት ወለል ፎቅ የጋራ መኖሪያ ቤት በስፋት ተገንብቶ ሰዎች መኖር ከጀመሩ ዘጠኝ ዓመታት ተቆጥረዋል። በአንድ ሕንፃ ላይ አነስተኛው አርባ ከፍተኛው ስልሳ አካባቢ የሚደርሱ ቤተሰቦች የሚኖሩባቸው... Read more »
በጀርባዋ በዕድሜው ከፍ ያለ ልጅ አዝላ ስትራመድ ያያት ሁሉ በሁኔታዋ ይገረማል። ፊቷ ላይ መሰልቸት አይነበብም። ሁሌም በፈገግታ፣ በብሩህ ገጽታ ትታያለች። እሷ ስለልጇ ካሏት ጉልበቷ ይበረታል፣ ጥንካሬዋ ያይላል። ‹‹ለላም ቀንዷ አይከብዳት›› ሆኖ በየቀኑ... Read more »