‹‹የአንዱ መብት ተከብሮ የሌላው ተረግጦ የፌደራሊዝም ሥርዓት ሊተገበር አይችልም›› ዶክተር ኃይለየሱስ ታዬ የህገ-መንግሥትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር

ተወልደው ያደጉት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አፄ ቴዎድሮስ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመምህርነት ሰልጥነው በከፍተኛ ውጤት ዲፕሎማቸውን አግኝተዋል፡፡ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ደቡብ... Read more »

“መልክአ ኢትዮጵያ”

“መልክአ” – ሲበየን፤ “መልክአ” የሚለው ቃል በስፋት አገልግሎት ላይ ውሎ የምናገኘው ለሃይማኖታዊ ጉዳዮች ነው።በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለእምነታቸው መስዋዕትነት ከፍለው ያለፉትንና በቀኖናዋ መሠረት ተከብረው የተለዩትን የጻድቃን፣ የሰማዕታትና የቅዱሳን ገድሎች የምትተርከው “መልክአ…”... Read more »

የአገር ባለአደራ ወጣቶች

ዛሬ ለአገር ስለሚጠቅሙ አስፈላጊ ወጣቶች እናወራለን። አገር የምትፈልጋቸው ወጣቶች ምን ዓይነት እንደሆኑ እናወጋለን። እስኪ ልጠይቃችሁ አገራችን ናት ያልተመቸችን ወይስ እኛ ነን ያልተመቸናት? ይሄን ጥያቄ በመመለስ ቀጣዩን ጽሑፍ እንድታነቡ እጋብዛችኋለሁ። ቀደም ብዬ ያነሳሁትን... Read more »

በጋራ ታግለን መመስገናችን፣ ነገም በጋራ ሰርተን የመበልጸጋችን ማሳያ ነው

ከውስጥ በሚነሱም ሆነ ከውጪ ለወረራ በሚመጡ ጠላቶች ምክንያት አገር ሕልውናዋ አደጋ ላይ ሲወድቅ፤ በዚህም የሕዝብ ክብርና አብሮነት ለፈተና ሲጋለጥ፤ የአገር ሕልውና እንዲጠበቅ፣ የሕዝቦችም ክብርና አብሮነት እንዲዘልቅ በዘመናት ሂደት ውስጥ አያሌ መስዋዕትነቶች ተከፍለዋል፡፡... Read more »

ከታሪክ ኩራትና ሙግት ፋታ እንውሰድ

 ታሪክ ማለት… ሃገር እንደ ሃገር የቆመው በትናንቱ መደላድል ላይ ስለመሆኑ ገላጭ አያስፈልገውም። የዛሬ መሠረቱ ትናንት ስለመሆኑም ደጋግመን ጽፈናል። ትናንትን ትናንት ያሰኘውም ጠቅልሎ የያዘው ታሪኩ ነው። ዛሬንም ዛሬ ያሰኘው ኑሯችን ሲሆን፤ ነገን ነገ... Read more »

በ“ስለ ኢትዮጵያ” – ስለኢትዮጵያችን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ

አገር በትናንት ተግባራችን ዛሬ የደረሰች፤ በዛሬ ኑረታችን ፍሬ ለነገ የምትሻገር፤ በሕልምና ትልማችን ልክ ለነገው ትውልድ የምንሰራት ናት። የትናንት መሪዎችና ሕዝቦች የዛሬዋን አገር በሕልማቸው ሰርተው እንዳስረከቡን፤ የነገዋን ታላቅ አገር ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ አጽንቶና... Read more »

ክረምቱን ለበጎነት እናውለው

የክረምት ወቅት ብዙ መልካም ነገሮችን ይዞ የሚመጣ ስለመሆኑ ይታወቃል፤ ለአርሶ አደሩ አርሶ የሚያዘምርበት፤ ለቀጣዩ ዘመን ጎተራውን ሊሞላ በብርቱ የሚተጋበት እንደመሆኑ የአርሶአደሩ ላቅ ያለ ጥረት የሚገለጥበት ነው:: መስኩ አረንጓዴ የሚለብስበት፣ ዛፎች የሚለመልሙበት፣ አበቦች... Read more »

ዘጠኝ ነፍስ በጎዳና

ነጠላ በየፈርጁ ይለበሳል፤ ሕይወትም ያው ነው። እዚህ ሞቀ ሲሉት እዚያ ይቀዘቅዛቀል፤ እዚያ ቀዘቀዘ ሲሉት እዚህ እንፋሎቱ ይፋጃል። በመሆኑም “ፈርጁ ብዙ ነው” ብቻ ሳይሆን ቁጥሩ እራሱ የዓለምን ህዝብ ቁጥር ነው ማለት ይቻላል። ለምን?... Read more »

ስሜ ማን ነው?

ወርሃ መስከረም ውስጥ ነው፤ ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምዝገባ የሚያደርጉበት ወቅት። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት በትምህርት ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የተገኘ የበጎፈቃድ ሰራተኛ ወጣት በአርሶአደሮች አካባቢ ባለ በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ወላጆቻቸው ሊያስመዘግቧቸው... Read more »

ለእናት ውለታ …

ጠዋት ማታ መሬት እየጫረ የሚተክዘው ጎልማሳ ነገር ሆዱ ከገባ ሰንብቷል። ሁሌም ቢሆን አይኖቹን አያምንም። በቤታቸው የሚገቡ የሚወጡ ሁሉ አይመቹትም። ወጪ ገቢውን በጥርጣሬ እየቃኘ ጥርሱን ይነክሳል። ባሻገር እያስተዋለ ይተክዛል፣ ይናደዳል። በየቀኑ ምክንያት እየፈለገ... Read more »