1983 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያ የመንግስት ለውጥ ታውጇል። ዛሬ እንደትናንትናው አይደለም። ነገሮች ተቀይረዋል። ሁኔታዎች ተለውጠዋል። በደብረዘይት (ቢሾፍቱ) ከተማ በአንዱ ጣራ ስር የቤቱ አባወራ በሞት መነጠል ደግሞ መላውን ቤተሰብ ለድንገቴ ፈተና እያጋፈጠ ነው። ወይዘሮዋ... Read more »
ከሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት እየተሰራጨ ያለ አንድ አስተማሪ የችሎት ገጠመኝ አለ። ከተለመደው ልምድ ውጭ ፍርድ የሰጠ ዳኛ ያሳየው ሰብዓዊነትን በሚያወድሱ አስተያየቶች የተሞላ ጽሁፍ። ከሳሽ ተሰርቄያለሁ ሌባውም ይህነው ብሎ ለሚጠብቀው ፍትህ ዳኛው... Read more »
እንደ መግቢያ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቅፅ 15 ላይ ካሳለፋቸው ውሳኔዎች በዛሬው ዕትማችን አንዱን ይዘን ቀርበናል። የሰነድ መለያ ቁጥር 79189 መጋቢት 9 ቀን 2005 ዓ.ም አምስት ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት ለበርካታ ጊዜ ክርክር... Read more »
ለእውቀትም ለመንደርደሪያም፤ ዩጋንዳዊያን አገራቸውን የሚጠሩት “የአፍሪካ ዕንቁ – Perl of Africa” እያሉ ነው። በዕንቁ የተመሰለችውን ይህቺን አገር ይህ ጸሐፊ ለመጎብኘት ዕድሉ ገጥሞት ነበር። የሌሎች የአፍሪካ አገራት የጋራ ችግሮች የዚህች አገርም ችግሮች መሆናቸው... Read more »
ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች የጋራ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችላቸው ሂደት ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከአገርና ከመንግሥት ጋር የተገናኘ ቢሆንም በሌላ አንጻር የሰው ልጆች በቡድን ሆነው... Read more »
“ዳዴ”፡- ጨቅላ ሕጻናት ቆመው ለመሄድ የሚውተረተሩበት ተፈጥሯዊ የዕድሜያቸው ባህርይ ነው። “ወፌ ቆመች!” እየተባሉ ሲውተረተሩ ማየት እንኳን ለወላጆች ቀርቶ ለተመልካችም ቢሆን ደስታው እጥፍ ድርብ ነው። ሕጻናቱ አጥንታቸው ጠንክሮ ያለ ድጋፍ መቆም እስከሚችሉበት ጊዜ... Read more »
ግጥም የስነ ውበት ምስጢር በመሆኑ ስሜታዊ ግንዛቤን የሚመረምር የፍልስፍና ዘርፍ ነው ይላሉ ሊቃውንቶቹ። ለኔ ግን የንስሀ ፀሎት ይመስለኛል። ምክንያቱም ጥበብ እንደ ተገለፀ ቅርፅና ፅንሰ-ሀሳብ መኖሩ ውስብስብ ታሪክ ቢኖረውም ከጥንት ጀምሮ እስከ ሰው... Read more »
አሸባሪው ሕወሓት ከትጥቅ ትግል እስከ መንግ ሥትነት በዘለቀው ጉዞው በሕዝብ ስም ምሎና ለምኖ ለሕዝብ ሳይሆን ለራሱ የኖረ፤ ለራሱም ሲል ሕዝብን አስይዞ የቆመረ፤ ለሕልውናው ሲል በሕዝብ ደም ላይ የተረማመደ ስብስብ ስለመሆኑ በርካቶች ይናገራሉ።... Read more »
አገራት ዘመናትን እየተሻገሩ የሚቀጥሉት በተለያዩ የሙያ መስኮች ተሰማርተው ለነፃነታቸው፣ ለሉዓላዊነታቸው፣ ለልማታቸውና ለሁለንተናዊ እድገታቸው ዋጋ በከፈሉና አስተዋፅዖ ባበረከቱ ልጆቻቸውና ባለውለታዎቻቸው ነው።የእነዚህ ልጆቻቸውና ባለውለታዎቻቸው አበርክቶ አገራቱ ጠንካራና አስተማማኝ የሆነ መሠረት እንዲኖራቸው ያደርጋል። እውነቱ ይህ... Read more »
የዛሬው መንደርደሪያ ታሪካችን የአንድ ግለሰብ እውነተኛ ታሪክ ነው። ከጀርባው ተወግቶ ወደ ጎዳና የወጣ የሰባዎቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ምሩቅ። ሰዎች ፍትህን አጉድለው ከጀርባው የወጉት ሆኖ ራሱን በመቁጠር ከራሱ ጋር ብቻ ለመኖር ወስኖ... Read more »