መጠሪያ ስማቸው ደስታ የሆኑ ግለሰቦች ከስማቸው አወጣጥ ጀርባ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ከደስታ ፍለጋ ጋር የተገናኘ አንዳች ምክንያት የመኖሩ ምክንያት ሰፊ ነው። ደስታ በሚል ስም የሚጠራ የአጸደህጻናት ተማሪ ህጻን መምህርቱ ለምን ደስታ እንደተባለ... Read more »
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ውሳኔዎች በተካተቱበትና በ2007 ዓ.ም ለህትመት በበቃው መፅሐፍ ቅፅ 16 ላይ በሰነድ መለያ ቁጥር 972ዐ6 ሐምሌ 28 ቀን 2006 ዓ.ም በዋለው ችሎት አምስት ዳኞች ከችሎቱ ላይ ተቀምጠዋል።... Read more »
«›አሉ!fi እያልን፣ ካልሆነ ሥፍራ አንገኝ» እንደ ሀገር ካደከሙን፣ ካጠወለጉን፣ ካታከቱንና ግራ ካጋቡን ወቅታዊ ችግሮቻችን መካከል “አሉ! ተባለ! ተባባሉ!” እንደሚባሉት “የአንደበት ቫይረሶች” የከፋ ወረረሽኝ አጋጥሞናል ለማለት በእጅጉ ያዳግታል። “በአሉ!” የወሬ አውሎ ነፋስ ያልተፍገመገመ፣... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን ከሥራ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ የሆነችው ወይዘሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ናት። እንግዳችን ተወልዳ ያደገችው አሰላ ከተማ ውስጥ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተለችው እድገት በሥራ በተባለ እና ጭላሎ ተራራ በሚባል... Read more »
ምክንያታዊነት እውነትን ከሀሰት፤ ትክክለኛው ከተሳሳተው መለየት የሚያስችል የአስተሳሰብ አድማስ ነው። በዚህ አስተሳሰብ ከተመራን እያንዳንዱን ጉዳይ የምንመረምረው ምክንያታዊ ና ሚዛናዊ በሆነ አስተሳሰብ ማእቀፍ ውስጥ ሆነን ነው። ፍትሀዊነት መላበስና ከግልብነት መራቅ መነሻው በትክክለኛ አመክንዮ... Read more »
‹‹ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈረዳል›› ይላል የአገሬ ሰው። አንዳንድ ጊዜ እንዳመጣልን የምንናገረው፤ እንዳሻን የምንመነዝረው ነገር ከጊዜ በኋላ ሊያመጣ የሚችለውን ውጤት መገመት ይሳነናል። ትዝ ይለኛል፤ የአሸባሪው ሕወሓት የስልጣን ዘመን እንዳበቃ በርካቶች በመገናኛ ብዙሃን እየወጡ... Read more »
ሰውነት የአምላክ መልክና አምሳል ነው። በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰውን ለመፍጠር ሲነሳ ራሱን ነው የተጠቀመው። የራሱን መልክና አምሳል አርዐያም ነው የወሰደው። ‹ሰውን በአርያና በአምሳላችን እንፍጠር› ሲል። ሰው የፈጣሪ ቤተ መቅደስ ነው። በሀጢዐት ሊረክስ፣ በበደል... Read more »
እንደማንኛውም ሕዝብና አገር ብዙ ያልተዘጉና ለውሳኔ በእንጥልጥል ያሉ ዶሴዎች አሉን። አንዳንዶች በይፋ ባንነጋገርባቸውም በጥቅሻ ተግባብተን በይደር ያቆየናቸው ናቸው። ሌሎቹ ብንከፍታቸው እንደ ፓንዶራ ሙዳይ በውስጣቸው ተዘግተው የነበሩ የክፋት ጣኦታት ሁሉ እያፈተለኩ ወጥተው በእንቅርት... Read more »
ሰላም እንዴት ሰነበታችሁ ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ ለመሆኑ ሳምንቱ እንዴት አለፈ፤ በተለይ የእግር ኳስ አፍቃሪ ወዳጆቼ ሰሞኑን በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ትኩረታቸውን አድርገው መሰንበታቸውን ታዝቤአለሁ። ሊቨርፑል እና ሪያል ማድሪድ ያደረጉት የቻምፒዮንስ... Read more »
ይህ ጸሐፊ ከማኅበራዊ ሚዲያ ቱማታ ይልቅ ስሜቱንና ሃሳቡን ሰብስቦ በመጻሕፍት ውስጥ ራሱን ቢሸሽግ ይመርጣል። የስሜትን ወጀብ ጸጥ አድርጎ በተረጋጋ መንፈስ እውቀትን ለመገብየት መጻሕፍት በእጅጉ ተመራጭ ናቸው። ዘመነ ቴክኖሎጂ ግን ሕዝበ አዳምን ከመጻሕፍት... Read more »