<<ኮሚሽኑ ከማንም ወገን ሳይሆን መካከል ላይ ሆኖ መሥራት አለበት>> ዶክተር ልደቱ ዓለሙ በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት አካዳሚክ ዲን

ዶክተር ልደቱ ዓለሙ በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት አካዳሚክ ዲን እንዲሁም በዋናነት የኦርጋናይዜሽናል ሊደርሺፕ መምህር ናቸው፡፡ የማስተር ኦፍ አርትስ ሊደርሺፕ ማኔጅመንት ፕሮግራም መሪ ናቸው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእንስሳት... Read more »

የንባብ ባህላችን አገራዊ ፋይዳው

 ማንበብ ለአንድ አገር ያለውን ሁለንተናዊ ፋይዳ የማያውቅ አለ ብዬ አላስብም። ትውልድ ከሚገነባባቸው መልካም እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ጠንካራ የንባብ ባህል ነው። የእያንዳንዳችን ነገ ለመጽሐፍ በሰጠነው ክብርና ዋጋ ልክ ይመዘናል። ከትላንት እስከዛሬ ስለመጽሐፍና... Read more »

ከህግ በላይ ማነው …

<<በህግ አምላክ!>> የሚለው ሀረግ የአገሬ ሰው ካልተገባ ተግባሩ አልያም እርምጃው የሚያስቆመው ጥሩ ልምድ ሆኖ ዘመናት ተሻግሯል፡፡ ይህ ህግ ካልተገባ ድርጊት የሚያቅብ ተገቢ ካልሆነ ተግባር ገቺ መሆኑን አመላካች ነው፡፡ ሰዎች መተዳደሪያቸው ይሆን ዘንድ... Read more »

የእሳት ልጅ አመድ ላለመባል – ስምን የመቀየር ፍልሚያ

በምቾት፣ በድሎት ያደገ ሁሉ በከፍታው ላይዘልቅ ላይቀጥል ይችላል። ዝቅ ፣ ጎንበሰ ተብሎም ይኖሩበት አጋጣሚ ይከሰታል። በልጅነቱ ተቀማጥሎና ሞልቶለት ያደገ ሁሉ መጨረሻው ያምራል ማለት አይደለም። በትምህርቱም ሆነ በሀብቱ የት ይደርሳል የተባለ ሕይወቱ እንደታሰበው... Read more »

ለመደራደር መንደርደር

ከሰሞኑ የምንሰማው የሰላም ወሬ መሰረት የያዘ ሆኖ ደም የመቀባቱ ምዕራፍ መቆም ይችል ዘንድ በማሰብ ከዚህ በፊት ይቅርታ፤ አይቅር ብለን ያስነበብነው ጽሁፍ “ለመደራደር መንደርደር” ብለን አቅርበነዋል። የሀገሬ ልጆች ቆም ብለን የሰላምን መንገድ በጋራ... Read more »

የፓርላማችን ውሎ ያስታወሰን ቁምነገሮች

ታሪካዊ ዳራ፤ የኢትዮጵያ መንግሥታዊ ፖለቲካ በፓርላሜንታዊ ሥርዓት መመራት ከጀመረ አንድ ክፍለ ዘመን ሊሞለው የቀረው አሥር ያህል ዓመት ብቻ ነው። ፓርላማው የመቶ ዓመት እድሜ ሻማውን የሚለኩሰው፤ አራት ቀሪ የሥልጣን ዓመታት ከፊቱ የሚጠብቁት የዛሬው... Read more »

“እርስ በእርስ ባለመግባባት ከድህነት የምንወጣበትን ጊዜ ልናራዝመው አይገባም” ኢንተርናሽናል ሼፍ አንተነህ ድፋባቸው

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ከጉልበት ሰራተኝነት ተነስቶ ዓለምአቀፍ ሼፍ መሆን የቻለ ወጣት ነው። ትውልዱም ሆነ እድገቱ አዲስ አበባ በተለምዶ የካ ሚካኤል በግ ተራ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን የተማረው አሁን ላይ... Read more »

ዛሬ የምንተክላት አንድ ችግኝ ነገ ላይ ለእኛና ለልጆቻችን የህይወት ዋስትና ትሆናለች

ኢትዮጵያን እናልብሳት መርሀ ግብር ባለፉት ሶስት አመታት ውስጥ ያላማቋረጥ ሲተገበር የነበረ የአረንጓዴ ልማት አሻራ ፕሮግራም ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መሪነት ኢትዮጵያ አገራችን ካከናወነቻቸው በጎ ተግባራት ውስጥ ቀዳሚ ሆኖ የሚጠቀስም ነው። ዘንድሮም... Read more »

<<የዘረኝነት ዲያሊስስ>>

ዲያሊስስ፡- የሕክምናው ሳይንስ፤ ዲያሊስስ – ከባእድ ቋንቋ ተላምዶ ቤተኛ የሆነ የተውሶ ስም ነው፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ኩላሊት ችግር ሲያጋጥመው ማስወገድ ያልቻላቸውን ቆሻሻዎችና ትርፍ ፈሳሾች ከደም ውስጥ በእጥበት የሚወገድበት የሕክምና ዘዴ የኩላሊት እጥበት (ዲያሊስስ... Read more »

ክረምትን ለበጎነት

አሲዮ ብለን፣ የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ፣ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ ስንል ገጥመን፣ በጥሌ ዜማ፣ በዘሪቱ ጌታሁን እንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ፣ በአበቦች መሀል እንምነሽነሽ ብለን ተምነሽንሸንና የአዲስ ዓመት ብስራታችንን መስከረምን ሸኝተን፣ ከገናና ከፋሲካ፣ ከአረፋና... Read more »