ትናንትና… ዝነኛ ነበረች። ድንቅ ውበት፣ ማራኪ አለባበስ መለያዋ የሆነ ። ስለእሷ የሚያደንቁ፣ ስለማንነቷ የሚያወጉ በርካቶች ስሟን አንስተው አይጠግቡም። በየጊዜው እየቀያየረች የምትይዛቸው መኪኖች ዘመናዊነቷን ሲመሰክሩ ቆይተዋል። ቀበጥ ነች። መዝናናት፣ መጫወት ያስደስታታል። በከተማው በተሰማራችባችው... Read more »
በወጣትነት እድሜ ላይ የምትገኝ ሴት ነች። በአካባቢዋ ለየት ባለው የለውጥ ሃሳብ አራማጅነቷ ትታወቃለች። ሕይወት የምትጣፍጠው በለውጥ ውስጥ ነው ብላ የምታምን ወጣች ነች። አንድ ሰው ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ለውጥን መከተል እንዳለበት የምትገልጽ፤ በአለባበስ፣... Read more »
የሰነድ ቁጥር 101675 የሆነው መዝገብ ባለጉዳዮች ጥቅምት 24 ቀን 2008 ዓ.ም ከችሎቱ ፊት ቆመዋል፤ ዳኞችም በችሎቱ ተሰይመዋል። የአመልካች ወይዘሮ መስከረም ሞጋ ጠበቃ መስፍን ጌታቸው በአካል ተገኝተዋል። ተጠሪዋ ወይዘሮ ትዕግስት አረጋ በኩል የቀረበ... Read more »
በጣም ግርም ስላለኝ አንድ መረጃ ሳነብ ካየሁት ልነሳ ፤ አሸባሪው ሕወሓት ከዛሬ 40 ዓመት በፊት የትግራይን ሕዝብ ብሎም ኢትዮጵያን ነጻ አወጣለሁ፤ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ እንዲሁም በማኅበራዊ መስክ ታይቶ የማይታወቅ እመርታን አስመዘግባለሁ ብሎ ጫካ... Read more »
ወደ ተነሳሁበት ርዕሰ ጉዳይ ከመግባቴ በፊት ሰሞኑን በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በንጹሐን ወገኖቻችን ላይ በተፈጸመ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የተሰማኝን መሪርና ጥልቅ ኀዘን እየገለጽሁ ለተጎጂ ወገኖቼም መጽናናትን እመኛለሁ። ወንጀለኞችም ታድነው ለሕግ እንዲቀርቡ እንደ አንድ... Read more »
ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ የሚለውን አባባል ከሚጠሉ ሰዎች አንዷ ነኝ።ምክንያቴ ደግሞ ሁሉም ነገር በጊዜው መታየት አልያም መዳኘት አለበት ብዬ ስለማምን ነው።ሆኖም አሁን አሁን ይህንን እውነታ አምኜ ከመቀበል ባለፈ ከነጭራሹ ሁሉም ነገር እየጠፋ... Read more »
የሀገሬ ፖለቲካ መጨረሻው በማይታወቅ የጭለማ ዋሻ ውስጥ እንዲራመድ እንደተፈረደበት መንገደኛ ለምን “ከዘመን ዘመን” እየተደነቃቀፈ የእውር ድንብር ጉዞ ሲጓዝ እንደሚኖር አልገባኝም፤ ገብቶኝም አያውቅም። መነጋገር ብርቃችን፣ መደማመጥ ቃራችን፣ መከባበር እርግማናችን፣ መቀባበል እርማችን ለምን እንደሆነም... Read more »
ኢትዮጵያ ነዳጅ በአነስተኛ ዋጋ ከሚሸጥባቸው የአፍሪካ አገራት መካከል ተጠቃሽ እንደሆነች ዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መረጃዎች ያሳያሉ። በ‹‹ስታቲስታ›› የገበያ መረጃ ተቋም (Statista) መረጃ መሠረት ነዳጅ አምራች ከሆኑት አንጎላ፣ ናይጄሪያ እና አልጄሪያ በመቀጠል በአፍሪካ... Read more »
ውሸት ምን ያህል ሀይል እንዳላት አሸባሪው ሕወሓት የኔ ዘመን ባለታሪክ ነው። እኩይ ባለታሪክ። ትላንት ዛሬና ነገ የራሳቸው የሆነ የእውነት የፍትህና የሀቅ ሚዛን አላቸው። በዚህ የጊዜ አብራክ ውስጥ ሙሉ ሆኖ ማለፍ ደግሞ የሁሉም... Read more »
በሀገሪቱም ይሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰቱ ሁነቶች ምክንያት የሸቀጥና የምግብ ፍጆታዎች ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ ይገኛል፡፡ በተለይ መሰረታዊ በተባሉ የምግብ ፍጆታዎች ላይ በየቀኑ በሚባል ደረጃ ዋጋቸው እየናረ ነው፡፡ የዋጋዎች መጨመር ደግሞ ተጠቃሚውን ወይም... Read more »