ጓደኝነት ሲነሳ በጎ ሀሳቦች፣ መረዳዳት፣ መተሳሰብ፣ አብሮ መብላት መጠጣት በአዕምሮ ውስጥ ይመላለሱ። እንዲያውም አንዳንዴ ከዚያም በላይ ይሆናል። ጓደኝነት በተለይ የተቃራኒ ጾታ ከሆነ ደግሞ ሁለት ከመሆንም አልፎ አንድ አካል እስከመሆንም ይደረሳል። ጓደኛ ገበና... Read more »
የሁለት ሙያዎች ወግ፤ በተቀራራቢ ዲሲፕሊንና ሥነ ሥርዓት ራሳቸውንና አባላቱን ሳይንገራገጩ በመምራት አክብሮት ከተጎናጸፉ የዓለማችን ዕድሜ ጠገብ ተቋማት መካከል ሁለቱ የሚሊቴሪና የፍትሕ ኢንስቲትዩሽን በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ::ሁለቱ ነባር ተቋማት የሰው ልጅ ራሱን በቡድን አደራጅቶ መኖር... Read more »
አዲስ አለም ከተማ በ1925 ዓ.ም ነው የተወለዱት፤ የገበሬ ልጅ ቢሆኑም ገና በህፃንነታቸው ነጋዴው ታላቅ ወንድማቸው አዲስ አበባ አምጥተዋቸው ቀጨኔ መድሃኒያለም በሚገኘው የቄስ ትምህርት ቤት አስገባቸው፤ ዳዊትም ደገሙ:: ብዙም ሳይቆዩ ግን በአዲስ አለም... Read more »
ይህን ርዕሰ ጉዳይ በኢቢሲ ይሁን በፋና ባየሁና በሰማው ጊዜ ስለጉዳዩ አስተያየቴን ላካፍል ምክንያት ሆነኝ። ሕይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ክብነት ያላቸው ናቸው። በሌላ አገላለጽ ክብነት ሕይወት ላላቸው ነገሮች መገለጫ ነው። ጠርዝነት፣ ጫፍነት፣ ሹልነት... Read more »
“ያልታደልሽ እንዴት ከረምሽ” ከመንግሥታዊ ሥርዓት መሸጋገሪያ “ጥቋቁር” ታሪኮቻችን መካከል ሁለቱ መገለጫዎች በእጅጉ የጎሉና ተደጋጋሚነት የሚታይባቸው ናቸው ። አንደኛው መገለጫ አሮጌውን ሥርዓት በነፍጥም ሆነ በብልጠት አስወግዶ መንበረ ሥልጣኑን የሚቆጣጠረው አዲሱ መንግሥት “ተሸናፊውን መንበር... Read more »
መቼም አሸባሪው ሕወሓት ነፍሱ አይማርም ባለፉት አራት ዓመታት ጊዜዬን ፣ አእምሮዬንና ጉልበቴን እሱ ላይ እንዳፈስ አስገድዶኛል ። ነገሬን ሁሉ ከእጄ አስጥሎ ስለ እርሱ ብቻ እንድጽፍ አስገድዶኛል ። አሁንም እግዜሩ ይይለትና ነፍሱም አይማርና... Read more »
ሰሞኑን በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሰማነው የሙስና ቅሌት ጆሮን ‹‹ጭው›› የሚያደርግ ነው። በእርግጥ ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ከአሁኑ የባሰም የሙስና ቅሌት በዚህች ድሃ አገር እንደተፈጸመ እናስታውሳለን። ይህኛውን የተለየ፣ ከባድ እና እጅግ አስደንጋጭ ያደረገው... Read more »
አለም ብዙ በሽታዎች አሏት። በጉያዋ ውስጥ በርካታ ሰውኛ ጉድፎችን ታቅፋ የምትኖር ናት። በጣም የሚገርመው ደግሞ እኚህ ሁሉ በሽታዎች በሰዎች መፈጠራቸው ነው። ባለፉት በርካታ አመታት ውስጥ አለምን እንደ ሰው ልጅ ያስጨነቃት የለም። ከትናንት... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ አጋጣሚዎች ያገኘቻቸው ዕድሎች የሚያሻግሯት እንጂ ወደ ኋላ የሚጎትቷት አልነበሩም። ነገር ግን ጥቃቅን ልዩነቶችን ከመጠን በላይ በመለጠጥ ቅራኔ የመፍጠር ልማድ በመንሰራፋቱ ሲበላሹ ኖረዋል፤ አሁንም ያንኑ ይዛ ዘልቃለች። እንደውም ለመመለስ ጭምር አዳጋች... Read more »
አንዳንዴ በሕይወት ዑደት ከፍ ማለት እንዳለ ሁሉ ቆይቶ ዝቅ የማለት እውነታ ሊያገጥም ይችላል። እንዲህ መሆኑ ለሌላው አንዳች ባይመስልም ለባለቤቱ ግን በእጅጉ የሚከብድ ዱብ ዕዳ ነው። ወዲህ መለስ እንበልና ከከባዱ የሕይወት ምዕራፍ አንደኛውን... Read more »