የሕይወት ክረምት

ክረምት መጥቶ ክረምት በሄደ ቁጥር የምንሰማው ተመሳሳይ ነገር፤ “የዘንድሮ ክረምት ይለያል” የሚል ነው። እኔም የዘንድሮ ክረምት ይለያል ብዬ ለመጀመር አሰብኩ። በእርግጥ የዘንድሮው ክረምት ይለያል። የአየር ንብረት ለውጡን በትክክል እየተመለከትን ያለነው በክረምት እና... Read more »

ህይወትን – በማምሻ ዕድሜ

 ከአፋቸው አንድ ቃል ለማውጣት ሲታገሉ እንባቸው ኮለል ብሎ ይወርዳል። ተረጋግተው ለማውራት ይጀምራሉ። መልሶ ውስጣዊ ሀዘን ያሸንፋቸዋል። የፊታቸው ገጽታ መከፋታቸውን እያሳበቀ ነው። የሚተናነቃቸውን እንባ ለማገድ እየዋጡ ቃላት ከአንደበታቸው ለማውጣት ይሞክራሉ። ብሶታቸውን ሸሽገው የውስጣቸውን... Read more »

ቀልድ የጠራው ሞት

ጥሩ የሆነ ጓደኛችን ሌላው ቀርቶ በጣም የምንቀርበው ጓደኛ ፍጹም ስላልሆነ የሚጎዳንን ነገር ሊናገር አሊያም ሲያደርግ ልንመለከት እንችላለን። እኛም ብንሆን ፍጹም እንዳልሆንን የታወቀ ነው። በዚህ ምክንያት የሆነ ሰውን ባልተገባ ሁኔታ የጎዳንበትን ጊዜ ማስታወስ... Read more »

ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ ከጀግኖቹ አትሌቶች እንማር!

በኦሪገን፣ አሜሪካ አስተናጋጅነት በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ያስመዘገቧቸው አስደናቂ ድሎች አገራቸውን ያኮሩ፤ ዓለምንም ያስገረሙ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ አማካኝነት ባስመዘገበቻቸው 10 ሜዳሊያዎች (አራት የወርቅ፣ አራት የብር እና ሁለት... Read more »

“ሰማይ ይታረሳል…!”

 የጉዳያችን ማዋዣ፡- “በልሃ ልበልሃ!” የጥንታዊቷ ኢትዮጵያ የፍትሕ አካሄድ ሥርዓት እንደዛሬው እንዳልነበረ “ጥንታዊነቱ” ራሱ ለራሱ መልስ ይሰጣል። እርግጥ ነው፤ ዛሬን ከትናንት ጋር ማነጻጸሩ አግባብ ያለመሆኑ ባይጠፋንም አንዳንዴ ግን “አምሳያ ገጠመኞችን” ስናስተውልና ያለፉትን ዓመታት... Read more »

የአትሌቲክስ ቤተሰቡን ሳቅ የመለሰው ኦሪጎን ድል

ታላቁ አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ በአንድ ወቅት ይህን ብሎ ነበር፤ ‹‹ዓለም እንዲያውቀው የምፈልገው ሃገሬ ኢትዮጵያ በቆራጥነትና በጀግንነት እንደምታሸንፍ ነው››። ይህ አባባል ደግሞ በግብር የታየ በታሪክም የተመዘገበ ሆኖ ዘመናትን ዘልቋል። ቆራጥና ጀግና አትሌቶቿ... Read more »

የኑሮ ውድነት ከንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ዐፄ ምኒሊክ እስከ ዘመነ ብልጽግና

ክፍል ሁለት በክፍል አንድ ጽሁፌ የኑሮ ውድነት ከዳግማዊ ዐፄ ሚኒሊክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ እስከ ዘመነ ኢህአዴግ የነበረውን ለማየት ሞክሬያለሁ ። በዚሕ ጽሁፍ በዘመነ ብልጽግና ያለውን የኑሮ ውድነትና በመፍትሄው ዙሪያ አንድ ነገር ለማለት... Read more »

ክረምቱ የሰው አዝመራ የምናፈራበት ይሁን

በአገራችን የዘመናዊ ትምህርት መጀመር ኢትዮጵያ ከሌላው አለም ጋር እንድትተዋወቅ ብሎም ከተኛችበት ጥልቅ እንቅልፍ ነቃ ብላ ሌላው አለም የደረሰበትን እንድትረዳ ትልቁን በር ከፍቷል። ዛሬም ቢሆን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ከተተበተብንበት የኋላቀርነት ውስብስብ ቋጠሮ ሊያወጣን የሚችለው... Read more »

በሠርግ ዋዜማ የመጣው ዱብዕዳ

ወልዶ መሳም ዘርቶ መቃም የሰው ልጆች ሁሉ ምኞት ነው። በተለይ ሦስት ጉልቻ መስርቶ ጎጆ ቀልሶ ኑሮዬ ላለ ሰው ይህ ምኞት ተገቢም አስፈላጊም ነው። ወልዶ መሳምም ይሁን ዘርቶ መቃም ብሎም ሦስት ጉልቻ መስርቶ... Read more »

ሀሳብ፤ በግራም በቀኝም!

በመርካቶ ተገኝቶ ሸመታ ለማድረግ የሚመላለሱ ሰዎች ከቀማኛ ራሳቸውን እየጠበቁ ግራ ቀኛቸውን እየገላመጡ የሚንቀሳቀሱ ናቸው:: መርካቶ የብዙ ነገሮች መገኛ ቦታ እንደሆነችም ይነገራል:: ከአፍሪካ ቀዳሚው የገበያ ቀጠና የተባለው መርካቶ በውስጡ የያዘው ታሪክ በልኩ የተነገረ... Read more »