ሰው ብዙ ተፈጥሮ አለው..ከዛኛው አለም ወደዚህኛው አለም ሲመጣ ለራሱና ለሌሎች ታሪክ ሰርቶ እንዲያልፍ ነው:: የሰው ልጅ አቅሙን፣ ሀይሉንና ተፈጥሮውን መጠቀም ከቻለ ታሪክ የማይሰራበት ምንም ምክንያት የለም:: ታሪኮቻችን የተቀመጡት በእኛ የማሰብ አቅምና የማድረግ... Read more »
ስለ ልጆቹ በጎ በጎውን ብቻ ካልሆነ በስተቀር ጥፋታቸውንና ድክመታቸውን ለማድመጥ የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ወላጆች ጆሮ እጅግም የተከፈተ አይመስልም። “የእኔ ልጅ እኮ…!” እየተባለ አዘውትሮ በወላጆች የሚዘመረው ብቃታቸውና የባህርያቸው ውበትና ድምቀት ነው። ስህተታቸው ይፋ እንዲገለጥና... Read more »
ዛሬ የከፋኝን ላወራ ልተነፍስ ነው ብዕሬን ከወረቀት ያገናኘሁት። በጣም ከፍቶኛል ውስጤ የገባውን ኀዘን ጮክ ብዬ አልናገር እሪ ብዬ አልቅሼ አይወጣልኝ ነገር ደረቴ ላይ እየተንቀዋለለ መተንፈሻ አሳጥቶኛል። የወገኔን እርም በልቻለው። የእኔ ሰው ሲያለቅስ... Read more »
አዲስ ዓመትን በአዲስ ልብ ካልተቀበልነው አሮጌ ነው። አዲስ ዓመት አዲስ የሚሆነው እኛ በአስተሳሰብ ስንልቅና አዲስ ስንሆን ብቻ ነው። ምክንያቱም የሰው ልጅ ታሪክ አለው፤ ታሪክ ደግሞ በጊዜና በዘመን ውስጥ ያልፋል። የእያንዳንዳችን ታሪክ ከውልደት... Read more »
መንግሥት እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ከክልሎች የተሰጠ መግለጫ፤ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ በማተኮር በተለይም አሸባሪው ሕወሓት በመንግሥት በኩል የተዘረጋውን የሰላም እጅ በመግፋት ሰሞኑን በአማራ እና አፋር ክልሎች በኩል ጦርነት... Read more »
ወደ ዛሬው የመጣጥፌ ርዕሰ ጉዳይ ከማለፌ በፊት ስለ ሕወሓት ወቅታዊ ሁኔታ ባሰብሁና ባወጣሁ ባወረድሁ ቁጥር የሚከነክኑኝንና የሚያብከነክኑኝን ጉዳዮች ላነሳ ወደድሁ። የመጀመሪያው ተወደደም ተጠላም መንግስት ሕወሓትን በተለመደውና መደበኛ በሆነው የውጊያ፣ የፕሮፓጋንዳና የዲፕሎማሲ መንገድ... Read more »
የልጅነት ሕይወታቸው ብዙም ፈተና የለበትም::ይህ አጋጣሚ ታዲያ ያን ጊዜ በመልካምነቱ ብቻ እንዲያስቡት አድርጓል::የቤተሰቦቻቸው ሕይወት ግብርና ላይ ያረፈ በመሆኑ ያሻቸውን ከእፍታው እያገኙ አድገዋል::በተለይ የእረኝነት ውሏቸው ለእሳቸው ሥራ ብቻ አልነበረም::ይህ ዘመን ከሚያግዷቸው ላሞች ጡት... Read more »
ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን የረገጠ ታዳጊ የዛሬው የመነሻ ታሪካችን ነው:: ታዳጊው ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ተወልዶ ከባህርማዶ ያደገ ነው:: ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ አዲስ አበባን እየጎበኘ ያለ ታዳጊ:: የክረምቱ ዝናብ እየዘነበባቸው የታክሲ ወረፋ የሚጠብቁ ሰዎችን ተመልክቶ... Read more »
በፍቅር ላይ የተመሰረተ ትዳራቸውን ለማቅናት ሁለቱም ደፋ ቀና የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው። ፍቅራቸው ከቤት አልፎ ለሌሎች የሚታይ የተለየ አይነት ነው። ከማጣት እስከ ማግኘት በጋራ ያሳለፏቸውን ቀናት በትዝታ ማህደሮቻቸው በደማቅ ቀለም ፅፈዋል። መደጋገፍ... Read more »
«የድሮዋን ጠንካራዋን ኢትዮጵያ ለመመለስ 10 ዓመት እንኳን አይፈጅብንም» ዶክተር እመቤት ገዛኸኝ የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የጥርስ ሕክምና ክሊኒክ ባለቤት
ከአገር የወጡት ገና በለጋ እድሜያቸው ለትምህርት ነው። መዳረሻቸውን ያደረጉትም ኩባ ሳንዲያጎ ከተማ ነው::ወደኩባ የመሄድ አጋጣሚውን ያገኙት ደግሞ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በሆኑት በመንግስቱ ኃይለማሪያም የአገዛዝ ዘመን ነው::ከስድስተኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ድረስ... Read more »