ሰሞኑን በየማህበራዊ ሚዲያው እየተንከራተተ ያለውን፣ ‘‘የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” (ነሐሴ 8፣ 2014 ዓ.ም መቐለ)ን አነበብኩት። ለምን እንደሆነ አላውቅም፣ ምንም አልተሰማኝም። ምናልባት ይህ አይነቱ አገርና ህዝብን ማእከል ያላደረገ ፖለቲካና እንቅስቃሴውን ስለለመድኩት ሊሆን ይችል... Read more »
መንግስት ኢትዮጵያ ሰላም፣ እርቅ እና አንድነት ብቻ እንደሚያስፈልጋት በማመን ለሰላም ድርድር ያልከፈለው መስዋዕትነት የለም። ለአገራችን ሰላም፣ ለህዝቡም ደህንነት ሲል ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ለመደራደር ይሁንታ ከማሳየትም በላይ፣ ድርድሩን ያለ ቅድመ ሁኔታ የትም፤ መቼም... Read more »
አሸባሪው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የሰላም አማራጮችን ባለመቀበል ሦስተኛ ዙር ወረራ ፈጽሟል። በወረራ በያዛቸው አካባቢዎችም መገለጫው የሆነውንና የለመደውን ግድያ፣ ዝርፊያና ውድመት እየፈጸመ ይገኛል። መንግሥትም ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት አሁንም ቁርጠኛ እንደሆነና... Read more »
ሽብርተኛው ሕወሓት መሠሪውንና የርዕዮተ አለምና የሴራ ፓለቲካ እንዲሁም የፓርቲው ሱስሎቭ ( አይዶሎግ )ን መለስ ዜናዊን ከዛሬ 10 አመት በፊት ነሐሴ 14 ቀን 2004 ዓ.ም በሞት በብራስልስ ቤልጂየም ካጣ በኋላ ቴክኒካሊ ሞቷል ።... Read more »
የበታችነት ስሜት በፈጠረበት አብሪት በ1967 ዓ.ም መጨረሻ ደደቢት በረሃ የወረደው አሸባሪው ሕወሓት፣ ማንነትና ምንነት ገና ጫካ ሳለ የተነገረና የታወቀ ጉዳይ ነው። ድርጅቱ ስልጣን ከያዘ በኋላም በጠብመንጃ ኃይል እየደፈጠጠ፣ በግፍ የንፁሃንን ሕይወት እየቀጠፈና... Read more »
ወላጅ እናቷ በኪራይ ቤት ኑሮ ቆሎ እየሸጡ ሲያሳድጓት እንዲከፋት አድርገው አልነበረም። ሁልጊዜ ደስተኛ ሆና እንድታድግላቸው ሲጥሩ ኖረዋል። ተምራ ከቁምነገር እንድትደርሰም የቻሉትን ሁሉ አድርገዋል። ይህ ሁሉ ግን ለእርሷ ሰቀቀኗ ነበር። ‹‹መቼ ነው ከዚህ... Read more »
ወቅቱ የአብዮቱ ወቅት ነበር። የወጣቶች ደም እንደዋዛ የሚፈስበት፤ ቃታ መሳብ ቀላል የነበረበት። በሰፈሩ ውስጥ ያሉ ወጣቶች በተለያየ የፖለቲካ አሰላለፍ ተሰልፈው አንዳቸው በሌላቸው ላይ ለመጨካከን የቆረጡበት ወቅት፤ ከመቅደም መቀደም ስሌት የሆነበት። መንግሥት የሆነውን... Read more »
በርካታ የዓለማችን ሀገራት ወድቀውና ደክመው መነሳታቸውን ታሪካቸው ይመሰክራል። ከውድቀታቸው ማገገም ተስኗቸው በዚያው አሸልበው የቀሩ ወይንም “ሉዓላዊው ክብራቸው ተገፎ” በአስገባሪዎቻቸው ብርቱ ጡንቻ በመደገፍ እየተብረከረኩ ያሉ ሀገራትም ቁጥራቸው ቀላል የሚባል አይደለም። በህልፈተ ሕይወት ምክንያት... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን ፕሮፌሰር አታላይ አለም ይባላሉ። የተወለዱት ጎጃም በድሮ አጠራሩ አገዎ ምድር አውራጃ አንቀሻ ወረዳ ጃውቡታ ጊዎርጊስ በምትባል ገጠር ውስጥ ነው። እድሜያቸው ለትምህርት እስኪደርስም የወላጆቻቸውን ከብቶች ጠብቀዋል። አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት... Read more »
ጥሩ ጦርነትና መጥፎ ሰላም የለም እንደሚባለው ጦርነት ያው ጦርነት ነው። የጦርነት ጥሩና የሰላም መጥፎ የለውም። ሁለቱም ፍጹም የሚቃረኑ ነገሮች ናቸው። በጦርነት ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ይረግፋል፤ ሴቶች፣ ሕጻናትና አረጋውያ በብርቱ ይጎዳሉ፤... Read more »