የሰው ልጅ ለመኖር በርካታ ጥረቶችን ያደርጋል። ለመኖር ብሎም ጥሪት ለማፍራት ጥሮ ግሮ ገንዘብ የሚያገኝበትን መንገድ ይፈልጋል። አንዳንዱ ተምሮ ስራ ሲይዝ የመማር እድል ያላገኘው ደግሞ በትንንሽ ስራዎች ላይ ይሰማራል፤ በንግድና በግብርናው አለሁ ብሎ... Read more »
በግሌ ስለ አሸባሪው ትሕነግ እኩይነት፣ ክፋትና ሸር፣ ሰላም ጠልነት፣ ያለጦርነት መኖር አለመቻል፣ ውሸት፣ አስመሳይነት…መስማትም መናገርና መጻፍም ሰልችቶኛል። ምክንያቱም እንኳንስ እዚሁ አብረነው የኖርነው ዓለም ላይም ቢሆን ይህን የማያውቅ አለ ብዬ አላስብምና። አሁን ማወቅ... Read more »
የዛሬዋ የዘመን እንግዳችን በግብረ-ሰናይ እንዲሁም በአገራዊ እርቅና ሰላም ሥራቸው ለረጅም ዓመታት ሕዝብና አገራቸውን ያገለገሉ እናት ናቸው። እኚህ ሴት የበርካታ ዜጎችን ሕይወት ለመታደግና ኑሮ ለመለወጥ ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉ ቢሆኑም የልፋታቸውን ያህል ያልተዘመራቸው ታታሪ... Read more »
የጠብ ድግስ በመጥመቅ የሚታወቀው ሽብርተኛው ትህነግ በኢትዮጵያውያን ላይ የሉአላዊ ስጋት ከደቀነ ከሁለት ዓመት በላይ ሊሆነው ነው። ከታሪካዊ የአገራችን ጠላቶች ጋር በመመሳጠርና ቡድናዊ ፍላጎቱን በማስላት ብቻ በኢትዮጵያውያን ላይ ክህደት እየፈፀመ ይገኛል። ይህንን ተፈጥሯዊ... Read more »
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1985 / በእኛ አቆጣጠር 1977 ዓም አካባቢ ይመስለኛል/ ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተ ከፍተኛ ድርቅ አያሌ ኢትዮጵያውያን ለረሃብ አደጋ ተጋልጠው ነበር፡፡ ህብረተሰቡን ድርቁ ሊያስከትል ከሚችለው ረሃብና የመሳሰሉት አደጋዎች ለመታደግ ታዲያ አንድ ግዙፍ... Read more »
እርግጥ ነው በችግር ተተብትበናል። «ሳይቸግር የጤፍ ብድር» እንዲሉ ራሳችን በራሳችን፤ እርስ በእርሳችን እየተበላላን ነው። አስታራቂው ጠፍቶ፣ የእብድ ገላጋዩ በዝቶ «እነሆ …» እንደ ተባለው እነሆ ከጦርነት ወደ ጦርነት እየተሸጋገርን፤ ዙር እየቆጠርን … በለው... Read more »
ጠዋት ማታ በጭንቀት ስትብሰለሰል የከረመችው ወይዘሮ አሁንም ማሰብ መተከዟ አልቀረም። ካረፈችበት መጠለያ እንደመሰሎቿ ተኝታ መነሳትን ለምዳለች። ይህ ብቻ ግን እፎይታ ሰጥቷት አያውቅም። ሁሌም ከዛሬ ባሻገር የሚመጣው ነገ ሕልም መስሎ ይታያታል። በየቀኑ ልቧ... Read more »
– ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ በአ.አ.ዩ. ዩኒቨርሲቲ መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ የተወለዱት በቀድሞ ከምባታ አውራጃ በያያማ አካባቢ፣ ዘግሾ መንደር በ1943 ዓ.ም ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በትውልድ አካባቢያቸው ከምባታ እንዲሁም በወላይታ ተምረዋል። የሁለተኛ... Read more »
በለምለሙ የገጠር ቀበሌ ነው ተወልዳ ያደገችው። ይህ ቀረሽ የማትባል ቆንጆ የሆነችው ወጣት ለቤቱ ሶስተኛና ብቸኛ ሴት ልጅ ናት። ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ልጅ ያገኙት እናቷ የረሀቤ መድሃኒት ሲሉ የራብ ብለው ስም አውጡላት። የራብ... Read more »
ከቀዝቃዛው ጦርነት ማክተም ወዲህ የዓለምን ሕዝብ ሰላም ከሚፈታተኑ በርካታ ችግሮች መካከል አንዱ የሽብር ሥራ እንደሆነ ማንም ይረደዋል። ሽብር ቤትን ያፈርሳል፤ ጎረቤትን ይበትናል፤ መንግስትን ያስነሳል፤ አገርንም ያጠፋል። እንደውም በአባባሉ ‹‹ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው››... Read more »