በሕይወት ጉዞ ውስጥ መውለድ መክበድ፤ ዘር መተካት ያለና ወደፊትም የሚኖር ጉዳይ ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ አይነት ቤተሰባዊ ትስስሩ የጠበቀበት አገር ማግባትና መውለድ የሕይወት አንዱ ግብ እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ ለአቅመ... Read more »
– ዶክተር ትሁት አስፋው ኢትዮ-ካናዳውያን ኔትወርክ ለቅስቀሳና ለማህበራዊ ድጋፍ ፕሬዚዳንት ሻሸመኔ ከተማ ውስጥ ነው የተወለዱት፤ ያደጉትና የተማሩት ግን አዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ቤተልሄምና አብዮት ቅርስ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል።... Read more »
ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ጠብቃ ሳታስደፍር የኖረች ጥንታዊት ኢትዮጵያ ፤ ቅኝ ያልተገዛች ብቸኛ አፍሪካዊት አገር ፤ እስከ አፍንጫው የታጠቀን ቅኝ ገዢን ከአንድም ሁለት ጊዜ ድል ያደረገች። በጸረ ቅኝ ግዛት ትግሉ ቀንዲል የሆነች። የፓን አፍሪካኒዝምና... Read more »
የኢትዮጵያ ጀግንነት ከጥንታውያኑ የግሪክ አፈታሪኮች እስከ ዓድዋው ዘመን የአውሮፓ ጋዜጦች የደረሰ እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል። ከዚያም አልፎ በተፈጥሮ ይረጋገጣል። የዘመን አቆጣጠራችንና የአዲስ ዘመን አቀባበላችን ለዚህ አንዱ ማሳያ ነው። ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ፣ አሮጌ... Read more »
እንደ አሜሪካ ያሉ አንዳንድ ሀያላን አገራት ዘመን የተሻገረ የስኬት ሚስጥር አላቸው..እርሱም ከላይ ለርዕሴ የተጠቀምኩት አባባል ነው። ዛሬም ድረስ አሜሪካና አሜሪካውያን በዚህ ‹አገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለአገሬ ምን አደረኩት› በሚል እሳቤ... Read more »
ሰሞኑን የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች ለሶስተኛ ጊዜ በለኮሱት ጦርነት ስጋት ውስጥ ገብተው ሊታይ የሚችል መረበሽ ውስጥ ገብተዋል። ነገሮች ውስብስብ ሆነውባቸዋል። ከቡድኑ በላይ በዚህ ሁኔታ እየታወከ ያለ ሌላ አካልም አለ። እሱም የትግራይ ዲያስፖራ ነው።... Read more »
“የማን ነው እንዲህ እየፈረሰ ያለው ? በጥይት በሏቸው። “እሺ እሺ ! እየተጠራቀመ ነው ። እዛ ያለው የኔ ፣ ያንተና የሌሎች ነው “ “ቢሆንም በሉት ። ትግራዋይ የሆነ ሁሉ ለትግራይ የማይወድቅ ከሆነ በጥይት... Read more »
በሰሜን ኢትዮጵያ በአሸባሪው ትህነግ የተጀመረው ጦርነት እነሆ ሁለት ዓመታት ሊሆነው ነው:: በእነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥ ብዙ ሕይወት ጠፍቷል፤ ብዙ ንብረት ወድሟል:: የጦርነቱ ዳፋ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ተርፏል:: ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሰላም ድምጾች መስማት... Read more »
መልክና ቁመናዋን ላስተዋለ እንኳን አልቅሳ ተከፍታ የምታውቅ አትመስልም። በአትኩሮት ላያት ግን ጠይሙ ፊቷ ብዙ የሚናገር ይመስላል። ጥቂት ላሰበ በወይዘሮዋ እርጋታ ውስጥ የተደበቀ ማንነት እንዳለ መገመት አይቸግርም። በየአፍታው በዓይኖቿ የሚመነጨው ትኩሰ ዕንባ በህይወቷ... Read more »
አደይን የማያውቃት ማን ይኖር ይሆን? አደይ ወቅትን ጠብቃ አዲስ አመትን ልታበስረን በወርሃ መስከረም ብቅ ብላ የምታደምቀን አበባ ነች፤ አደይ አበባ። አደይ ወቅትን ጠብቃ መጥታ ወቅትን ጠብቃ ትሄዳለች፤ እንደ ህይወት። የእያንዳንዳችን ህይወትም በሆነ... Read more »