በዕድሜ ማምሻ – ኑሮን ታግሎ መጣል

ብርቱ ናቸው ጠንካራ ። በስራ የተገነባ አካላቸው ዛሬም ቢሆን ድካም የለውም። የፊታቸው ገጽታ እርጅና የበገረው አይመሰልም። በፈገግታ እንደተሞላ ያለፈውን ውጣውረድ ይመሰክራል ። የአንደበታቸው ቃል ተደምጦ አይጠገብም፣ ተጫዋች ናቸው። አጠገቤ ደርሰው ሰላምታ እንደሰጡኝ... Read more »

ቤተሰብና በዓል

የምናብ ታሪካችን ወደ አንድ ለበዓል ትልቅ ቦታ ወደ ሚሰጥ ቤተሰብ ይወስደናል። የቤተሰቡ አባላት በአመት ውስጥ ካሉት በዓላት መካከል በአንዱ በዓል ላይ ከያሉበት ተሰባስበው ቤተሰባዊ ጊዜ የማሳለፍ ልማድ አላቸው። የዘንድሮ በዓል ላይ ለመገኘትም... Read more »

በምግብ እራስን ለመቻል የኩሬ ልማት ዘመቻ ሚና

ጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) ከጂማ እርሻ ኮሌጅ ዲፕሎማ፣ከዓለማያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ፣ከኦክለሆማ እስቴት ዩኒቨርስቲ ደግሞ የዶክትሬት ዲግሪ በእርሻ ምጣኔ አግኝተዋል ።በግብርና ሚኒስቴር በእርሻ ወኪልነት፣ በጂማ እርሻ ኮሌጅ በአስተማሪነት፣በክፍል ኃላፊነት፣በተማሪዎች ዲንነትና በኮሌጅ ዲንነት አገልግለዋል... Read more »

ያልተገመቱ ተጽዕኖዎች እያስከተለ ያለው የዲጂታል ዘመን ፕሮፓጋንዳ

ቀደም ባሉ ዘመናት የፕሮፓጋንዳ መልእክቶችን ለማስተላለፍ የዜና ዘገባዎች፣ የመንግስት ሪፖርቶች፣ መጽሐፍት፣ በራሪ ጽሑፎች፣ ፊልሞች፣ ሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን እና ፖስተሮች ጥቅም ላይ ሲውሉ ነበር። ዛሬ ግን የፕሮፓጋንዳ ስራዎች እላይ በተጠቀሱት የፕሮፓጋንዳ መልዕክት ማስተላለፊያ መሳሪያዎች... Read more »

ለአሸባሪው ትህነግ ሲባል የማይሰራው ዓለምአቀፍ መርህ

ሰብአዊ መብቶች ሰዎች ሁሉ ሰው ሆነው በመፈጠራቸው ብቻ ያገኟቸው መብቶች ናቸው።የሰው ልጅ ሰው ሆኖ በመፈጠሩ ብቻ ያገኛቸው መሰረታዊ መብቶች አሉት።ከእነዚህ ውስጥ ለምሳሌ በህይወት የመኖር መብት፣ ማሰብና ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት፣ የመዘዋወር መብት፣... Read more »

የተመድ ሰብአዊ መብት «ሪፖርት» እና የ«ካፈርኩ አይመልሰኝ» አቋሙ

ጉዳዩ አዲስ ሳይሆን የተለመደ ነው። አንድ ነገር ሲለመድ ባህርይ ይሆናል እንደሚባለው ነውና ስራቸው የባህርይ በመሆኑ የማንም ሆድ አልተረበሸም። ይልቁንም “ትዝብት ነው ትርፉ …”ን አዜመ እንጂ፤ “ጉዴ ነው” ሲል የቆዘመ አንድም የለም። አነሳሳችን... Read more »

“ምሥጢረ በዓላት”

 የመንደርደሪያችን ማዋዣ፤ “ክረምት አልፎ በጋ፤ መስከረም ሲጠባ፣ አሮጌው ዓመት አልፎ፤ አዲሱ ሲተካ፣ በአበቦች መዓዛ፤ እረክቷል ልባችሁ፣ ሕዝቦች ሁሉ በጣም እንኳን ደስ አላችሁ::” እነዚህ ስንኞች በዜማ ተለውሰው የተንቆረቆሩት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት በተወዳጁ... Read more »

 የጦርነት ሱስ የተጠናወተው አሸባሪው ትህነግ

 በየጦር ግንባሮች ሽንፈት ሲደርስበት ሰላም ፈላጊ መስሎ ሕዝቡን ለማታለል ብቅ ብሎ ይዘላብዳል፡፡ እየጠየቅኩ ያለሁት ‹‹ሰላም ብቻ ነው¡›› እያለ ይለፍፋል፡፡ በዚህ መሀል ሌላ የጦርነት ዕቅድ ለማዘናጋት ይሞክራል። ደግሞ ባዘጋጀው ስልት በተቃራኒው ጊዜ ገዝቶ... Read more »

«ቢያንስ የእኔ መከራ በልጆቼ አይደገም…..»

መልክና ቁመናዋን ላስተዋለ ኑሮ አብዝቶ የፈተናት መሆኑ በግልጽ ያስታውቃል። ገጽታዋ ለቅሶና ሃዘን የበዛበት ይመስላል፤ ጠይሙ ፊቷ ብዙ ይናገራል፡፡ ጥቂት ላሰበ በወይዘሮዋ ውስጥ የተዳፈነ ችግር ስለመኖሩ መገመት አያስቸግርም፡፡ በየአፍታው በዓይኖቿ የሚመነጨው ዕንባ በሕይወቷ... Read more »

 እንግዳ ነገር ሲሆን …!

የምናብ ታሪካችን ወደ አንድ ትልቅ መኖሪያ ጊቢ ይወስደናል። የጊቤው ባለቤቶች እና ተከራዮች የፈጠሩት አነስተኛ ቀበሌ። እኒህን በአንድ ጊቤ ውስጥ የሚኖሩ ቤተሰቦችን በምናባችን እያሰብን ከመካከላቸው እንገኝ። ከጊቢው ትልቅነት የተነሳ ተከራዮቹ አይደለም እርስ በእርሳቸው... Read more »