አዲሱ ፖሊሲ ከስርቆት ነፃ የሆነ ትውልድ ይፈጥር ይሆን?

ትምህርት የአንድ አገር እድገት መሰረት እንደሆነ እሙን ነው፡፡ በተለይ ደግሞ ኃላፊነት የሚሰማው፤ የተሻለ አገርና ትውልድ ለማፍራት የሚተጋ፣ በፍትህ የሚያምንና ስለእውነት ዋጋ የሚከፍል ትውልድ በማፍራት ረገድ ትምህርት የማይተካ ሚና አለው፡፡ ለትምህርት ዋጋ ሰጥተው... Read more »

ወደ ጥበብ!

ሁልጊዜ አብረው የሚታዩ ጓደኛሞች ናቸው። በተለይም የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ላይ ኳስ ሲጫወቱ፤ ሲላፉ ከሚውሉት የሰፈሩ ታዳጊዎች መካከል በፍጹም እነርሱ አይጠፉም፤ አራቱ ጓደኛሞች። በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ የተለየ ቦታ የተሰጣቸው፤ በየራሳቸው ቀለም የተለዩ፤ በአብሮነታቸው... Read more »

የማይጨክን የእናት አንጀት የጨከነበት ጨቅላ

እናትነት ፍፁም በማይተካ ደስታ ልጅን በጥልቀት መውደድ ነው። የደግነት፣ የሩህሩህነት፣ የሁሉን ቻይነት…መገለጫ ጭምር ነው። ልጅን በማህፀን ውስጥ ለወራት መሸከም፣ ከዚያም መውለድ፤ ጡት አጥብቶና ተንከባክቦ ማሳደግ ነው። የዕድሜ ልክ ትስስር የሚፈጥር በህይወት ዘመን... Read more »

ሸማቹን ካልተገባ የዋጋ ግሽበት ለመታደግ

 ከሸገር ዋና ዋና የንግድ ሥፍራዎች ውስጥ መርካቶ፤ፒያሳ ፣ቂርቆስ፣ ቦሌና መገናኛ ለሸማቾች ይጠቀሳሉ። ንግዱ የሚካሄደው በቀበሌ ቤቶች፣ ቀድሞ ኪቤአድ በምንለው በአሁኑ የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ቤቶች፣ በግል ሕንፃና ንግድ ቤት አከራይ ባለቤቶችና፤ የራሳቸውን ቤት... Read more »

 «…ሽብርተኛው ሕወሓት ወረራውን ቢያቆም ፣ ሰላም ይወርዳል፤እኛ መከላከል ብናቆምስ ሀገር ትቀጥላለች? … »

«ምንም ያልተደረገባቸው አስርት አመታት እንዳሉ ሁሉ፤ የአስርት አመታትን ያህል የሆነባቸው ሳምንታት አሉ፤»የቦልሸቪኩ መሪ ቭላድሚር ኤሊች ሌኒን የራሽያው ንጉሳዊ አገዛዝ ዛርን በፍጥነት መንኮታኮት ታዝቦ ከ100 አመታት በፊት የተናገረውና ዛሬ ድረስ እንደትንቢት በሚወሳለት አባባሉ።... Read more »

«ሲስሟት ቀርቶ ሲስቧት»

አሸባሪው ትሕነግ የትግራይን ሕዝብ ከጭቆና ነፃ ለማውጣት በሚል ሽፋን ደደቢት በረሃ ከገባ በኋላ በወቅቱ ኢትዮጵያን ይመራ ከነበረው የደርግ መንግሥት ጋር ለአስራ ሰባት ዓመታት ተዋግቷል።የደርግ መንግሥትን የማስወገድ ዓላማ ያላቸው የውጭ ኃይሎች እጅ ተጨምሮበት... Read more »

“የላብ አሻራ” – የ3ኛው ምዕራፍ ንቅናቄ

ዝክረ ቀዳማይ ንቅናቄ፤ ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ “አሻራ” የሚለው ቃል ወደ ሕዝባዊ የዘወትር ቃልነት ከፍ ብሎ በሁሉም ዜጎች አፍ እየተጠቀሰ ይገኛል:: ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው:: በየክረምቱ የሚካሄደው የችግኝ ተከላ ንቅናቄ “አረንጓዴ አሻራ”... Read more »

የአሸባሪው ሕወሓትን በማር የተለወሰ መርዝ ለማርከስ

መንግሥት ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ብዙ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። የኢትዮጵያን ጥቅም ባስቀደመ መልኩ የሰላም ድርድር ለማድረግ በተደጋጋሚ ሞክሯል። በሰላማዊ መንገድ ጦርነቱ እንዲቋጭ ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር አስመስክሯል። በአፍሪካ ሕብረት ጥላ ሥር ሰላማዊ ድርድር ለማድረግ... Read more »

ከፍተኛ ትምህርት በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ

ዶክተር ጋሹ ሃብቴ፣ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ ከሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ የያዙ፤ በጅማ እርሻ ኮሌጅ በመምህርነት፣ በትምህርት ክፍል ኃላፊነት፣ በኮሌጅ ዲንነት እና የተማሪዎች ዲን በመሆን አገልግለዋል። በመቀጠልም በኦክለሁማ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የዶክተሬት ዲግሪያቸውን... Read more »

ከችግሮቻችን በላይ የሆኑ ሀሳቦችና እውቀቶች ያስፈልጉናል

ችግሮች እስካሉ ድረስ መፍትሄዎች ሁሌም አሉ። መፍትሄዎቻችን ዋጋ እንዲያመጡልን ግን ከችግሮቻችን መላቅ አለባቸው። ከችግሩ ያልበለጠ ሀሳብ፣ ያልበለጠ እውቀት ዋጋ አይኖረውም። ጨለማ በብርሀን እንደሚሸነፍ ሁሉ ችግሮቻችንም በመፍትሄዎቻችን የሚሸነፉ ናቸው። ከችግሮቻችን ለመላቅና መፍትሄ ለማምጣት... Read more »