ዝናቡ ያለማቋረጥ እየዘነበ አካባቢውን ከማረስረስ አልፎ አጨቅይቶታል። ዝናብ እና ብርዱ ቆፈን ያስያዘው ታደሰ መላኩ፤ ክረምቱን እንደለመደው ደጀኔ ግሮሰሪ ሄዶ በማርታ እቅፍ ውስጥ ለማሳለፍ አሰፍስፏል። በሐምሌ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ታደሰ አዘውትሮ ወደሚመላለስበት... Read more »
አመራርነት አገልጋይነት ነው። በአዲስ አስተሳሰብ እና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ማገልገል ነው። መሪዎች የተሰጣቸውን ኃላፊነት በብቃት ይዘው ሕዝብን ወይም ተቋምን ሲያገለግሉ እንደ ተቋም ሆነ እንደ ሀገር ለውጥ ይመጣል። በዛሬው የዘመን እንግዳ ገጽ በአገልግሎት... Read more »
አስመራ እና ዓለምን አንድ የሚያደርጋቸው ብዙ ነገር አለ። ሁለቱም በሃያዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ናቸው። የሁለቱም ባለቤቶች ወጣቶች ናቸው። ሴቶቹ አብዝተው ይዋደዳሉ። በአንድ ግቢ ውስጥ ተከራይተው ሲኖሩ፤ ቀሪዎቹ የጊቢው ተከራዮች ይቀኑባቸዋል። ‹‹የእነርሱ ፍቅር... Read more »
የሰው ልጅ በክርክር ወቅት ያለማመን አልያም ሽንፈትን አለመቀበል ወይም እዋረዳለሁ ከሚል ፍርሃት ከእኔነት /ego/ የሚመጣ እንደሆነ ሳይንሱ ይናገራል። በሌላ ወገን ደግሞ የሰው ልጅ ያመነበትን ነገር ስህተትም ይሁን ልክ እስከመጨረሻው ድረስ ከታገለ እንደ... Read more »
የክረምቱ አየር ‹‹መጣሁ ቀረሁ›› በሚለው ዝናብ ግራ የገባው ይመስላል። ያዝ ለቀቅ የሚያደርገው ቅዝቃዜ ድንገት ብቅ በምትለው ፈዛዛ ጸሀይ እየተዋዛ ነው። የነሐሴ ዝናብ ያረሰረሰው እርጥብ መሬት ጭቃ እንደያዘው አርፍዷል። ዕለቱ ለአብዛኞቹ ምቾት የሰጠ... Read more »
የአባ ጎራው ልጅ… ትንሹ ልጅ ደስተኛ ነው፡፡ ዛሬም እንደፊቱ እየሳቀ ይጫወታል፣ እየዘለለ ይቦርቃል፡፡ ከትምህርትቤት ባልንጀሮቹ ፣ ከመንደር እኩዮቹ ጋር ሳቅ ጨዋታው ልዩ ነው። የፊቱ ፈገግታ የአንደበቱ ለዛ ያሳሳል፡፡ ውዱ ጎራው ለቤቱ የመጨረሻ... Read more »
‹‹The power of awareness›› በተሰኘው መፅሃፍ ላይ አምስተኛው ምእራፍ ነፃ የሚያወጣችሁ እውነት ነው ይላል፡፡ የሕይወታችን ድራማዎች ሁሉም ሁኔታዎችና እውነቶች በእኛ ግምት ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው፡፡ እነዚህም ሙሉ በሙሉ ሥነ ልቦናዊ ናቸው፡፡ ስለዚህ የሰው... Read more »
አብሮ አደግ ናቸው፡፡ አብረው ከማደግ አልፈው ዕድሜያቸው እየጨመረ ሲሔድም አብረው እስከመኖር ደርሰዋል፡፡ አብረው ይጠጣሉ፤ አብረው ይበላሉ፡፡ አብረው የእግር ኳስ ጨወታዎችን ያያሉ፤ በእግራቸው ይጓዛሉ፤ አንዱ ሌላው ቤት ያድራል፡፡ አንዱ ገንዘብ ካለው ሌላው ባይኖረው... Read more »
ትውልድና ዕድገቷ ባህርዳር ከተማ ነው። አዲስ አበባ ስትመጣ የእሷንና የቤተሰቦቿን ኑሮ በተሻለ ለመቀየር አስባ ነበር። አገሬነሽ ለከተማ ህይወት አዲስ አይደለችም። የቦታ ለውጥ ካልሆነ በቀር ከተማ ለእሷ ግርታን አይፈጥርባትም። ሾፌሩ ባለቤቷ ለቤት ለትዳሩ... Read more »
በዚች ምጥን ጽሑፍ የአንድ ሰው የሕይወት ዘመን ሕልም ወይም ግብ ለመቅረፅም ሆነ መዳረሻው ላይ ለመገኘት ማለፍ ወይም ማድረግ ስላለበት ጉዳይ ምክረ ሀሳብ ለመስጠት የግል ልምድንና አረዳድን ማዕከል በማድረግ ለአንባቢ ለማድረስ በማሰብ እሞክራለሁ።... Read more »