“አቅቶኛል መሸከምም ከብዶኛል” አባት አቶ ከድር አህመድ የሱፍ

ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ። ለአንዱ ምቹ ለሌላው ደግሞ ጎርበጥባጣና እሾሃማ ናት ።ጫናዋ ከጫንቃ በላይ ይሆናል ።በእርግጥ ሁሉንም እንደ አመጣጡና ሁኔታው መቀበልና መሸኘት አስፈላጊም ግዴታም ቢሆንም አንዳንዴ ከአቅም በላይ ሆኖ “ምነው... Read more »

ሁለቱ ድምጾች

ድምጽ እንዴት ሊቆጠር ይችላል? ምላሹ አስቸጋሪ ይመስላል። ለዛሬው ተቆጥረው የሚገኙ ሁለት ድምጾችን እንመለከታለን። የምናብ ታሪካችን “ሁለቱ ሰዎች” በማለት ይጀምራል። ሁለቱ ሰዎች አብረው ይራመዳሉ፤ በተመሳሳይ ፍጥነት፤ በተመሳሳይ ዝግታ፤ በተመሳሳይ ቁመት፤ ነገርግን በተለያየ እርቀት... Read more »

“የኢትዮጵያን ስም የተሸከሙ የሙያ ማኅበራት!?”

ታሪካዊ ማነጻጸሪያ፤ ቀዳማዊ ናፖሊዮን ቦናፓርቴ (1769 – 1821) እውቅ ፈረንሳዊ የጦር መሪና የሀገሪቱም ንጉሠ ነገሥት እንደነበር ገድሉ ድምቆ ይተርክልናል ። ይህ ዝነኛና ብርቱ መሪ በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መግቢያ ግድም አብዛኞቹን የአውሮፓ... Read more »

የትምህርት ጥራትን የማምጣት ውጥንና ለውጦቹ

ትምህርት በሁለመናዊ ትኩረቱ በእውቀትም በክህሎትም አቅም ያለው ዜጋ ማድረግ፤ ምክንያታዊ ዜጋ መፍጠር ነው ። የትምህርት ፋይዳው በዚህ መልኩ ሊገለጽ የሚችለው ግን ተደራሽነቱን ከጥራት ጋር አሰናስሎ ማስጓዝ ሲቻል ነው ። በዚህ ረገድ በኢትዮጵያ... Read more »

ፈተና ያልበገረው ዙሪያ መለስ የመሪነት ሚና …!?

የአሜሪካ 26ኛው ፕሬዚዳንት ቴዎዶር ሩዝቬልት በአንድ ወቅት “ጦርነት ባይኖር፣ የጦር ገበሬ የሆነ ጄነራል አይኖርህም። ያለ ከባድ ቀውስና ፈተና ታላቅ መሪ ልታፈራ አትችልም። አብርሀም ሊንከን የጦርነት ጊዜ ፕሬዚዳንት ባይሆን ኖሮ ዛሬ ላታስታውሰው ትችላለህ።”... Read more »

የአዲሱ መንግሥት የአንድ ዓመት ጉዞ እና ቀጣይ የቤት ሥራዎች

 በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳድሮ እና አሸንፎ ሀገሪቱንም እየመራ ያለው አዲሱ መንግሥት ምሥረታውን ያካሄደው በወርሃ መስከረም ነበር ። አንድ ዓመትን ያስቆጠረው አዲሱ መንግሥትም በአጭር ጊዜ እና ረዘም ባሉ ዓመታት ውስጥ የሚያከውናቸውን በርካታ ሥራዎች... Read more »

ትግራዋይ ተስፋ እንዳይቆርጡብን…!?

ከከፍተኛ ትምህርት በኋላ ስራ የጀመርሁት በ1988 ዓ.ም በአማራ ክልል የዋግ ኽምራ የብሔረሰብ ዞን ነው። ለሶስት አመት ያህል የቋንቋና የታሪክ ባለሙያ ሆኘ አገልግያለሁ። በዞኑ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ላይ ወደ ደርዘን የሚጠጉ ጥናታዊ ጹሑፎችን... Read more »

እውቅና መስጠት፤የአዋቂዎች ተግባር

በቅርቡ በአፍሪካዋ መዲና አዲስ አበባ የተመረቀው የሳይንስ ሙዚየም ትውልዱ ከዘመን ጋር የሚያስታርቅ፤ሀገርንም ወደፊት ከዘመን ጋር የምታደርገውን ጉዞ የሚያሳልጥ ማለፊያ ተግባር ነው። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት ውስጥ መጪውን ጊዜ ባለመ መልኩ የሚሰሩ መሰል... Read more »

 የተቋጠረችው የምሳ ዕቃ

በእጃቸው የያዙትን የምሳ ዕቃ እንዳጠበቁ በሀሳብ ይናውዛሉ። አስተውሎ ላያቸው ገጽታቸው በእጅጉ ያሳዝናል። የዕድሜ ጅረት ያለፈበት አካላቸው የትናንቱን ውጣውረድ እየመሰከረ ነው። በአዛውንቱ ውስጠት ብዙ ድካም መኖሩ ያስታውቃል። አንዳች ቃል ሳይተነፍሱ እንኳ ስለማንነታቸው መገመት... Read more »

በጨካኝ እብሪተኞች ፈገግታዋ የጨለመው“ሰሜናዊቷ ኮከብ”

 “ዓደይ ሽኮር” – መቐለ፤ መቐለ ጥንታዊና ታሪካዊ ከተማ መሆኗ በሁሉም ዘንድ የታወቀ ነው። የአጼ ዮሐንስ 4ኛ መንግሥታዊ መቀመጫ ሆና ከታወቀችበት ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ገደማ ጀምረን ዕድሜዋን ብናሰላ እንኳን ከአገራችን ቀደምትና... Read more »