ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ በፖለቲካ በኢኮኖሚና ማኅበራዊ መስኮች በችግር ውስጥ ትገኛለች። ችግሩ ያልነካው ወይንም የማይነካው ግለሰብም ሆነ ማኅበረሰብ አይኖርም። ችግሩ የሁላችንም መሆኑ ደግሞ ለመፍትሔውም የሁላችንም ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ አመላካች ነው። በመንግሥት በኩል ለነገዋ... Read more »
የዕድሜ ጧት የትዝታ ወግ፤ የሕወሓት ነገር ቢወቅጡትም ሆነ ቢሰልቁት እነሆ ግራ እንዳጋባ ዘልቋል። “ነገረኛ ሰው ከቤቱ አይሞትም” ይላሉ አበው – እውነታቸውን ነው። “ነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሯቸው፤ የተነሱ እንደሆን ብዙ ነው ጣጣቸው” እየተባለም... Read more »
የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽምና አየር ላይ ከዋለ ዋለ እንጂ እንዳልዋለ ማድረግ ከማንም ሰብአዊ ፍጡር አቅም በላይ ነው። በመሆኑም፣ ዛሬ ዶክተሩ ይይዙ ይጨብጡትን ቢያጡ፤ ባሉት፣ ባወሩት፣ በዋሹና በቀባጠሩት ቢፀፀቱና ቢንገበገቡ ጉዳዩ የፈሰሰ ውሀ... Read more »
የካቲት 1967 ጥቂት የትግራይ ተወላጆች የነበረውን ስርዓት በመቃወም ነፍጥ አንግበው ደደቢት በርሃ ከተቱ:: የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር /አሸባሪው ትህነግ/ መመስረቱም ተበሰረ:: ከአንድ አመት በኋላም በ1968 የመጀመሪያውን ማኒፌስቶ (ድርጅቱ የሚመራበት ሰነድ) በሚስጢር ተሰራጨ::... Read more »
ኢትዮጵያ በረጅም የታሪክ ሂደቷ ውስጥ በርካታ ኩነቶችን ያለፈች አገር ናት፡፡ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስም ቢሆን ጥላቶቿ እንዲሁም ወዳጅ መሰል ምቀኞቿ የተኙላት አገር አይደለችም፡፡ አልተሳካም እንጂ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ያልተሞከረ ነገር ያልተወጣበት... Read more »
አንዳንዴ ሰው ሆና መፈጠሯን እስትረግም ራሷን ትጠላለች። ያሳለፈችውን መከራ መለስ ብላ ስትቃኝ ሆድ ይብሳታል ። እሷ የልጅነቷን ደስታና ፈገግታ አታስታውስም። ብሶት ለቅሶና መከራ ደጋግመው ፈትነዋታል። ያለፈችበት መንገድ እሾሀማ ነው። በየደረሰችበት እየወጋ አድምቷታል።... Read more »
“በቅናት ውስጥ አትገኝ፤ በሕይወት ጉዞ ውስጥ አንዳንዴ ትቀድማለህ አንዳንዴም ትቀደማለህ” ይህን ያሉት ሜሪ ሽሚች (Mary Schmich) የተባሉ የሃርቫርድ ምሩቅ ጋዜጠኛና ደራሲ ናቸው። መቅደምና መቀደምን አስልቶ የሚነግር አወዳዳሪ በሌለበት ነገር ግን የተቀደምን ወይንም... Read more »
በገጠር አካባቢ የተወለዱት ህፃናት እያዩ የሚያድጉትና ከፍ ሲሉም የሚሰሩት ስራ ነው እረኝነት። በገጠር ሴትም ሆነ ወንድ እረኝነትን ሳይሞክር እና ቤተሰቡን ከብቶች በመጠበቅ ሳያገለግል የሚያድግ ልጅ አይኖርም። የእረኝነት ስራው የሚሰራው ደግሞ ከአካባቢያቸው ራቅ... Read more »
በዚህ ጋዜጣ የጥቅምት 5 ቀን 2015 ዓ.ም እትም “የኢትዮጵያን ስም የተሸከሙ የሙያ ማኅበራት” በሚል ርዕስ በተግባራቸው ግዝፈት ሳይሆን በስማቸው ብቻ “የኢትዮጵያ…” የሚል ቅጽል እያከሉ ያለ ፍሬ ኮስምነው የሚገኙ በርካታ “ብሔራዊ ማኅበራት” ከሚያንጎላጅጁበት... Read more »
ክብርት ፕሬዚዳንት የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ እንደ አምናውና ካች አምናው የተባባሰው የኑሮ ውድነት በዜጎች ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩን ፤ የዋጋ ግሽበት የማክሮ ኢኮኖሚው ማነቆ ሆኖ መታየቱን እና... Read more »