የሰላሙ ሻማ እንዳይጠፋ ሁሉም …

የዛሬዋ የዓለም የዴሞክራሲ ተምሳሌት የምትባለው አሜሪካ እ.ኤ.አ በ1850ዎቹ መባቻ ልጆቿ ለሁለት ጎራ ተከፍለው እርስ በእርስ የለየለት ጦርነት ውስጥ ገብተው ነበር። ያኔ በደቡባዊ ክፍል ያሉ ዜጎቿ ከግብርና መር ኢንዱስትሪ አልተላቀቁም ነበር። ስለዚህ ማሳቸውን... Read more »

ነገ እስኪነጋ…

ከዓመታት በፊት- ልጅነት ከስራ መልስ በእጇ ያለውን ገንዘብ ደጋግማ ትቆጥራለች ። ለዛሬ ውሎዋ በቂ ነው ። ከእሷ ይህን ያህል ካለ ሌሎች ባልንጀሮቿን አትረሳም። የያዘችውን ይዛ ከያሉበት ትፈልጋቸዋለች ። ሲገናኙ እንደ አቅሟ ትጋብዛቸዋለች።... Read more »

‘የአድማጭ ያለህ’ የሚሉ ድምጾች

በቤተሰቡ ላይ የወደቀው ዝምታ አስፈሪ ነው። ድንጋጤው ከቤተሰብም አልፎ ጎረቤት ደርሷል። ወዳጅ ዘመድም በሰማው ነገር እየተከዘ ነው። «እውን ወይንስ ቅዠት» የሚለው የሁሉም ጥያቄ ነው። ያልተፈታ እንቆቅልሽ ሆኖ በሁሉም አእምሮ ውስጥ ይመላለሳል። ለማስተዛዘን... Read more »

የተከበረ ሙያን ለውንብድና

ወጣት ነው፤ በሥራና በትጋት የሚያመን ትጉህ ወጣት። ለፍቶ ጥሮ ግሮ የማግኘት ትርጉም የገባው ወጣት ቢኒያም ሴካሞን በስራው ባፈራው ሀብት ከራሱ አልፎ ለበርካቶች የሥራ ዕድል ፈጥሯል። ለትልቅ ለትንሹ ታዛዥ እና ሥራውን አክባሪ የሆነው... Read more »

የሀገራዊ ተስፋችን ሙላት

ተስፋ ማለት… ከዓመታት በፊት ያነበብኩትን አንድ ጥቅስ በሚገባ ቃል በቃል አስታውሰዋለሁ። እንዲህ ነበር የሚለው፤ “የሰው ልጅ ያለ ምግብ አርባ ቀናት፣ ያለ ውሃ ሦስት ቀናት፣ ያለ አየር ስምንት ደቂቃ መቆየት ይችላል። ያለ ተስፋ... Read more »

«ብሔራዊ የጸረሙስና ኮሚቴ መቋቋሙ የሚበረታታና መንግሥት ተጠያቂነትን ለማምጣት ቁርጠኛ መሆኑን ማሳያ ነው» አቶ መስኡድ ገበየሁ የሕግ ባለሙያ

በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሌብነት መንግሥታዊ ሥርዓትን በመላበሱና አቅሙ በመደንደኑ የአገር ህልውና ስጋት እየሆነ መጥቷል፡፡ ዜጎች መብቶቻቸውንም ሆነ አገልግሎት ያለ ጉቦ ማግኘት ህልም እየሆነባቸው መምጣቱን ያነሳሉ፡፡ መንግሥትም ቢሆን ሌብነት በራሱ መዋቅር ውስጥ ከላይ... Read more »

«ኮብራ ኢፌክት» እንዳይከሰት

 ሆርስት ሲበርት በአለም አቀፍ ደረጃ ስመጥር የኢኮኖሚ ምሁር ነው።ስለ ኢኮኖሚ ሲነሳ‹‹ኮብራ ኢፌክት፣Cobra effect››በሚለው እሳቤው ይበልጡን ይታወቃል።በጀርመናዊ ሰው እሳቤ‹‹ኮብራ ኢፌክት››ለአንድ ችግር በምንሰጠው መፍትሄና መፍትሄው ላስከተለው ችግር የምንሰነዝረው ምላሽ የከፋ ችግር ሲፈጥር እንደማለት ነው።... Read more »

በኅዳሩ ጭስ ችግር መከራችን ይራቅ

እ.ኤ.አ ከ 1914 እስከ 1918 ዓ.ም ድረስ የዘለቀውና የ15 ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው ጦርነት በታሪክ የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ተብሎ ይታወቃል። የጦርነቱ ማብቃት ሊታወጅ ጥቂት ሲቀረውና ዕልቂቱ ቆመ ሲባል ግን የዓለም ሕዝብ ሌላ... Read more »

ኢትዮጵያን የሳሉ እጆች…

በእያንዳንዳችን አሁን ውስጥ ዛሬን የፈጠሩ በርካታ ብርሃናማ ትናንትናዎች አሉ። ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ያጀገኑ፣ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የማይደገም አኩሪ ታሪክ የጻፉ አምናዎች አሉ። ክብር ይገባና ለአባቶቻችን ትናንትናችን ብሩህ ነበር። ክብር ይግባና ለአያቶቻችን በአንድነት... Read more »

የሰላም ስምምነቱ እንዲሰምር፣ «የቀውስ መፈልፈያው» ይገራ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል። በምክር ቤቱ አባላት ጥያቄ ከተነሳባቸው እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ከተሰጠባቸው ጉዳዮች አንዱ በቅርቡ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሓት... Read more »