«የቅሬታና የልዩነት ምንጭ የሆኑ ነገሮችን ወደፊትለፊት በማምጣት መነጋገርና መተራረም አለብን›› ዶክተር አጊቱ ወዳጆ

የተወለዱትና ያደጉት በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ነጆ ከተማ በሚገኘው የስዊዲን ሚሲዮን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግን ከአካባቢያቸው 76 ኪሎ ሜትር ርቀት በእግርና በበቅሎ እየተጓዙ ነው... Read more »

በጽናት የመቻል ተምሳሌትነት – ከኳታር

ከዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ውድድሮች ሁሉ በተወዳጅነት ቀዳሚው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ስለመሆኑ አያጠራጥርም። እግር ኳስ የዓለም ቋንቋ ነው የሚባለውም ቢሊዮኖች ሃገራቸው በውድድሩ ብትሳተፍም ባትሳተፍም በአካልና በቴሌቪዥን መስኮቶች ስለሚከታተሉት ነው። የብዙዎች የልጅነት ትዝታ... Read more »

አወዛጋቢው ምናባዊ ገንዘብ(ክሪፕቶ ከረንሲ)፤

 (ክፍል ሁለት) በመጀመሪያው ክፍል ለንባብ በበቃው መጣጥፌ በምናባዊ ገንዘብ ወይም በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንዱስትሪው በ3ኛ ደረጃ የሚገኘው ግዙፉ FTX EXCHANGE እንዴት እንደተነሳና እንደተንኮታኮተ አውስቻለሁ ። ዛሬ ደግሞ የዚህን ግዙፍ ኩባንያ ብልሹ አሰራር ፍንጭ... Read more »

ሌብነትን የሚጠየፍ ትውልድ ለማፍራት

ባለፉት ጊዜያት በሀገራችን ሰላምና መረጋጋት ጠፍቶ ፈተናዎቿ አይለው በውስጥ ሆነ በውጭ ኃይሎች ሲደርስባት የነበረው ጫና በርትቶ ቆይቷል። አሁን ላይ ሰላምን ለማስፈን እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች ተስፋ የሚፈነጥቁ ቢሆንም በሌላ በኩል ደግሞ የሀገር እድገት... Read more »

‹‹ዶክተር›› ነኝ ባዩ ሀሰተኛ

ወይዘሮ አምሳለ ተገኑ ወልዶ የመሳም ፀጋን ለመጎናፀፍ ቀናትን እየቆጠረች ነው። እርግዝናዋን ካወቀችበት ቀን አንስቶ የመጨረሻው ቀን ልጇን የምትታቀፍበት ቀን እስኪደርስ ያሉትን ቀናት እያንዳንዱን የስሜቷን ልክ እየለየች በፍፁም የእናትነት ስሜት በጉጉትና በስጋት መካከል... Read more »

 ‹‹ግርግር ለሌባ ይመቻል!›› በተጨባጭ !

የሰሜን እዝ ጥቃትን ተከትሎ በሕወሓትና በፌደራል መንግስት መካከል የተደረገው ደም አፋሳሽ ጦርነት ሁለት አመት ዘልቆ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረገ የሰላም ስምምነት ወደ ፍፃሜው እየሄደ ነው ።በዚህ ጦርነት በርካቶች ለሞት፣ ለአካል፣ ጉዳት እና... Read more »

‹‹ልጄን ትፈጠር ብዬ ተውኳት››እናት ጥሩ ማዕድ አስፋው

ጥንዶቹ የመልካም ትዳር ተምሳሌት ናቸው። በመዋደድ፤ በመተሳሰብ፣ ያድራሉ። ቤት ይዘው ጎጆን ማሰብ ከጀመሩ ወዲህ የሁለቱም ባሕርይ በአንድ ሲጓዝ ኖሯል። ‹‹አንተ ትብስ ፣ አንቺ ›› ይሉት እውነት ገብቷቸዋል። አንዳቸው ለሌላቸው ጥላ ከለላ፣ አጋር... Read more »

ከዓለም ዋንጫ እስከ ዓለም ዋንጫ!

የሸቀጥ ሱቅ ውስጥ እናትና ልጅ ይገኛሉ። በጠባቦ የሸቀጥ ሱቅ ውስጥ ብዙ ነገር አለ። መርፌ፣ ክብሪት፣ ሻማ፣ ሳሙና፣ እርሳስ፣ ከረሜላ፣ ዘይት ወዘተ በትንሿ ሱቅ ውስጥ ከሚገኙት መካከል ናቸው። የተከፈተው ሬዲዮ የዓለም እግር ኳስ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ሊኖራት የሚችለው አገር አቀፍ ምክክሩ ሲሳካ ነው››  መጋቢብሉይ አብርሃም ሃይማኖት የኢህአፓ ተቀዳሚ ፕሬዚዳንት

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዳማ አፄ ገላውዲዮስ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ደግሞ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ጎን ለጎንም ደብረሊባኖስ በአብነት ትምህርት ሲከታተሉም ቆይተዋል። አስተዳደጋቸው ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር... Read more »

አገርን እና ህዝቡን የሰረቀ የሚጣልበት ቅጣት ልክ በምን ይሰላል …

የአውሮፓ ቅኝ ገዥ ኢፔሪያሊስቶችን በከፍተኛ ተጋድሎ ከአህጉረ አፍሪካ ያስወጡት አፍሪካዊያን ዛሬም ላይ አይለፍላችሁ ተብለው የተረገሙ ይመስላል። አፍሪካዊያን የአውሮፓ ኢፔሪያሊስቶችን ከአህጉራቸው ያስወጡ እንጂ ሰርተው ከማደግ ይልቅ በአቋራጭ ዘርፈው መክበርን በሚሹ የአፍሪካ ባለስልጣናት፣ ደላሎች... Read more »