እጅ ያጠረው ዕድሜ

ያለፉት ሰማንያ ዓመታት ለእማማ ሁሉአገርሽ ተሰማ በጎና ምቹ አልነበሩም። በእነዚህ ጊዜያት አብዛኛው የሕይወት መንገድ ጎርባጣና ሻካራማ ነበር። ወይዘሮዋ ያለፈውን በትዝታ መልሰው ሲያወጉት ከልብ ይከፋቸዋል፣ ያዝናሉ፣ ይተክዛሉ። እንደዋዛ ሰማንያ ዓመታት ነጉደዋል። እንደቀልድ ስምንት... Read more »

ዓላማ፤ መሰላል አከራዩ!

በመንደሩ አንቱታን ያተረፉ የመሰላል አከራይ አሉ። በሰፈሩ ውስጥ ያለው መሰላል አንድ ነው፤ እኚህ ሰው ጋር የሚገኝ መሰላል ብቻ። ሰፈሬው መሰላል በፈለገ ጊዜ ወዲህ አባት ይመጣና ይከራያል፤ እርሳቸውም ከመሰላል ኪራይ ገቢ ያገኛሉ። ግለሰቡ... Read more »

ክፉ ንግግር – እንጨት ላይ እንደተመታ ምስማር

≪ክፉ ንግግር እንጨት ላይ እንደተመታ ምስማር ነው፤ በይቅርታ ብንጠግነውም ጠባሳው አይተውም≫ የሚል አባባል ጊዜውን በውል ባላስታውሰውም አንድ ወቅት ላይ ማንበቤ ትውሰ ይለኛል። እውነት ነው፤ በአንደበታችን የምንናገረው ነገር መልካም ሲሆን፣ ጽድቅ ሆኖ እንደሚቆጠርልን... Read more »

የሰው ልጅ የነፍስ ተመን ስንት ነው?

በቅድሚያ፤ ርዕሱን የተዋስኩት ጎምቱው የሕግ ምሁር ከጻፉት መጽሐፍ ላይ ነው። ደራሲው በሳል የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሽፈራው ወልደ ሚካኤል ናቸው። ከጀማሪ የሕግ ባለሙያነትና ከሕግ ት/ቤት መምህርነት እስከ የአገሪቱ የፍትሕ ሚኒስትርነት ደረጃ በመድረስ... Read more »

የአሸባሪው ሸኔ ነገር …

ሙሰኞች የአገር ስጋት ሆነዋል ሲሉ የችግሩን ክብደት አመላክተዋል። ሙሰኞቹም የመጨረሻ ጽዋቸውን ከመጨለጣቸው በፊት የያዙትን ሰይፍ በሕዝብ ላይ መምዘዝ ጀምረዋል። በቀበሩት ፈንጂም ሕዝብን በጅምላ ለማጥፋት የጥፋት ተልዕኮን አንግበው መንቀሳቀስ ጀምረዋል። በማንነትና በብሔር ሽፋን... Read more »

ለአገራዊ ተስፋ የጸረ-ሙስና ትግሉን መደገፍ ከሁሉም ይጠበቃል

ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና እያደረገች ያለችው ግስጋሴ በብዙ በርካታ መሰናክሎች እየተፈተነ ነው። ፈተናዎቹ የቱንም ያህል የበዙ ቢሆኑም፤ እንደ አገር ከለውጡ ዋዜማ ጀምሮ አምርራ የያዘችውን ትንሳኤዋን ለማብሰር ዛሬም አብዝታ እየተጋች ነው። በዚህም እያስመዘገበች ያለችው... Read more »

ዛሬም ባልተቃና ኑሮ …

 ወላጆቿ ስሟን ሲያወጡላት በተለየ ምክንያት ነበር። እነሱ በልጃቸው ስያሜ ህይወታቸውን፣ ኑሯቸውን ማሳየት ይሻሉ ። በስም ማውጣት ውሰጣቸውን መግለጽ ይፈልጋሉ። እናት አባት ፍላጎትን በልጃቸው ሰበብ መግለጽ ፣ መንገር ቢሹ አዲሷን ጨቅላ ‹‹በትራቀች ››ሲሉ... Read more »

ስጦታን በመሰጠት

በምናባችን የልደት ፕሮግራም ለመሳተፍ በጉጉት እየጠበቁ ያሉ ልጆችን እንመልከት። በጊቢው ውስጥ ያሉት ልጆች ሁሉ ሰዓቱ እርቋቸው እየተቁነጠነጡ ነው። ልደትን ማክበር ልዩ ስሜት ይፈጥርላቸዋል። የራስ ልደት ሲሆን ደግሞ የበለጠ። ልጆች ልደታቸውን በጉጉት እንዲጠብቁ... Read more »

ደረሰኝ ሻጮቹ

አቶ ተስፋሁነኝ ተሾመ በንግድ ሥራ ላይ ተሠማርተው መሥራት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። በሥራቸው ስኬታማ ቢሆኑም የተሻለ ገንዘብ ፍለጋ ሁልጊዜ ግራና ቀኝ መመልከት ብቻ ሳይሆን ድንጋይ እስከ መፈንቀል የደረሰ ሥራን ያከናውናሉ። ሀብት የማፍራት ፍላጎታቸው እየጨመረ... Read more »

የአስተሳሰባቸው እስረኞች

ማሰላሰያ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ሕጋዊ የማረሚያ ቤቶች እንዳሉና የታራሚዎች ቁጥርም ምን ያህል እንደሆነ የሚመለከተው መንግሥታዊ ተቋም በቂ መረጃ እንዳለው ተስፋ እናደርጋለን። ቀደም ሲል በነበረው ሥርዓት በሹክሹክታና አንዳንዴም ጮክ በሚሉ የሚዲያ ድምጾች... Read more »