የማዋዣ ወግ፤ ኳታር ተጠባና ተጠብባ ዓለምን ጉድ ያሰኘችበት የ22ኛው የዓለም ዋንጫ ውድድር ዝግጅት ከተጠናቀቀ ቀናትን አስቆጥሯል። የቤት ሥራዋን በአግባቡና በአስደናቂ ስኬት ተውጥታ ዋንጫውን ለአርጀንቲና ቡድን ባለ ወርቃማ እግሮች ላስረከበችው ለዚያች “የበረሃ ገነት”... Read more »
ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ ጽሑፍ ሳነብ ጽሑፉ ውስጥ እንዲህ የሚል ሃሳብ ተመለከትኩ። ‹‹ … ሙስና በኢትዮጵያ የየዕለት ሕይወት አካል ሆኗል …›› … ሃሳቡ ሙስና በሀገሪቱ ውስጥ የደረሰበትን ደረጃ ቀላልና ግልጽ በሆነ (አስደንጋጭ... Read more »
በኢትዮጵያ በየዓመቱ ስለ ሲሚንቶ ችግርና እጥረት እንዲሁም የዋጋ መወደድ ይወራል። ይመከርበታል። ዛቻ የተቀላቀለበት አቅጣጫም ይሰጥበታል። ይሑንና ችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ሲያገኝ ሳይሆን፤ የምርት ስርጭት ሒደቱ ሲተረማመስ እና የባሰ ምስቅልቅል ውስጥ ሲገባ የሚስተዋል፤ ይልቁንም... Read more »
ኢትዮጵያ የብዙ ሺ ዓመታት የዳበረ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሃብት ባለቤት፣ ከሁሉም በፊት የነቃች፣ የሰው ዘር መገኛና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ እርሾን የጣለች አኩሪ ታሪክ ያላት ታላቅ ሃገር ብትሆንም ቀድማ ወደፊት መጓዝ ያልቻለች መሆኗ... Read more »
ሰሞኑን ለንባብ የበቃው የ”The Economist” የፈረንጆች ገና ልዩ ዕትም መጽሔት ፤ የራሽያ ዩክሬን መውረር ተከትሎ በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ የስንዴ ፣ የዘይትና የሌሎች መሠረታዊ ሸቀጦች ዋጋ አልቀመስ በማለቱ ከ90 በላይ በሚሆኑ ሀገራት አለመረጋጋት... Read more »
ሥርዓት ውስጥ ሻጭና ገዢ ዋጋ ቆርጠው ግብይት እንዲፈጽሙ ከሚያስችሏቸው መለኪያዎች አንዱ ሚዛን ነው። ከሚሊ ግራም እስከ ኪሎ ግራም ያሉ መለኪያዎችን እንደ አስፈላጊነቱ እየተጠቀምን የምንገበያየው ሚዛን በሻጭና በገዢ መካከል የቃል ኪዳን ማሰሪያ ውል... Read more »
ወይዘሮ ብርሃኔ ድጉማ ከጣሊያን ሰፈር ነዋሪዎች አንዷ ናቸው። የሚተዳደሩት በጥበቃ ሥራ የተሠማሩት ባለቤታቸው በሚሰጧቸው ጥቂት ብርና ደጃፋቸው ላይ ወይራን ጨምሮ ከሰልና ቄጤማ በመሸጥ ነው። ዘንድሮ ጅባው ቄጠማ ሦስት ሺህ ብር በመግባቱና ሲቸረቸር... Read more »
ይህ፣ ዛሬ በድንገት ለንባብ የበቃው ሀሳብ ከዚህ በፊት ”ፍልስፍና ማለት” በሚል ርእስ ይፃፍበት ዘንድ ተረግዞ የነበረ ሲሆን፣ ሁሉም ያለ ጊዜው አይሆንምና ዛሬ ያ ሃሳብ በሚከተለው መልኩ ለንባብ ሊቀርብ ችሏልና ”እነሆ በረከት …”... Read more »
ሁለት ባዕዳን የሆኑ ተቃራኒ ጾታዎች በፍቅር የሚመሰርቱት ቤተሰብ መተሳሰቡ፣ ፍቅሩ ፣አንተ ትብስ አንቺ መባባሉ በዛን መካከል ደግሞ የሚፈጠረው ውህድ ህጻን የቤተሰቡ ድምቀት ይሆናል። የፍቅር ማጣፈጫ ሆኖ ይቆጠራል። አይኔን በአይኔ አየሁ ደስታን ይፈጥራል።... Read more »
አቶ ዲባባ ተስፋዬ ይባላሉ፡፡ በእንግሊዝ አገር ለ30 ዓመታት ኖረዋል፡፡ በወቅቱ በአገሪቱ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ ተሰደው እንግሊዝ አገር ሲገቡ ‹‹ለምን በአገሬ ፖለቲካ ምክንያት ተበደልኩ?›› በማለት ፖለቲካ ለማጥናት ወሰኑ፡፡ ሙሉ ጊዜያቸውን ለትምህርት በመስጠት በታሪክ፣በፍልስፍና፣በሳይኮሎጂ፣በኢኮኖሚክስ... Read more »