በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት በዓላት አንዱና ዋናው የጥምቀት በዓል ነው ። የጥምቀት በዓል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ተጉዞ በአገልጋዩ በቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ዕለት የምናስብበት... Read more »
ኢትዮጵያውያን ለስደት ከሚወጡባቸው አገራት አንዷ ወደሆነችው ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ጉዞ እጅግ አደገኛ ከሚባሉ ስደት ኮሪደሮች መካከል ተጠቃሽ ነው።ደቡብ አፍሪካ ለመግባት የስድስት ሀገራትን ድንበር መሻገር ይጠበቅባቸዋል።ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ በስተደቡብ 4 ሺህ 777... Read more »
ብቸኝነት ከኑሮ ውድነት ተዳምሮ ሆድ እያስባሳት ነው። ጠዋት ማታ ሀሳብ ትካዜ ልምዷ ሆኗል። ሁሌም ከአንድ ዓመት በፊት የነበረውን ሕይወት በትዝታ ታሰባለች። እንደዛሬው ‹‹ባዶ ነኝ›› ብላ አታውቅም ። ‹‹አይዞሽ፣ አለሁሽ›› የሚል አባወራ ጎኗ... Read more »
ስሜት ማጣት ራሱ ስሜት ነው! ይላሉ አንዳንዶች:: አዎ መኖር ስሜት ነው:: ትዳር ስሜት ነው:: ጓደኝነት ስሜት ነው:: አብሮ ማሳለፍ፣ አብሮ መኖር ስሜት ነው:: መብላት መጠጣት ስሜት ነው:: ፍቅር ስሜትም ውሳኔም ነው:: ጥላቻም... Read more »
ቀኑ ፀሃያማ ነበር። ደስ የሚል ጠዋት። እለቱ የአመቱ ቅዱስ ገብርኤል የሚነግስበት ቀን ስለነበር ህዝበ ክርስቲያኑ ያለውን ነጫጭ ልብስ ለባብሶ ታቦት ሳይወጣ ወደ ንግሱ ቦታ ለመድረስ ጠደፍ ጠደፍ ይላል። ታኅሣሥ 19 ቀን ጠዋት... Read more »
የማዋዣ ወግ፤ “ትዝታ” እና “ታሪክ” በማናቸውም ግለሰብ ሕይወት ውስጥ ታትመው የሚኖሩ የነበር ቅርሶች ውርስ (“Legasi”) ናቸው:: ሁለቱም የሚጠቀሱት ትናንት፣ ከትናንት ወዲያ፣ አምናና አቻምና እየተሰኙ በኃላፊ የጊዜ ቀመር ውስጥ ነው:: ትዝታ በዋነኛነት በግለሰብ... Read more »
‹‹ማምሻም እድሜ ነው›› የሚለው አገርኛ አባባል በዋዛ የሚታለፍ ወይም የሚታይ እንዳልሆነ የሰሞኑ ትዝብቴ ጥሩ ምሳሌ ይሆን ይመስለኛል:: በግርምት መልኩ “የጊዜ ነገር!” እንድልም አድርጎኛል:: ሰዎች አይናቸው ስቃይ ከማየት፣ ጆሮአቸውም ሰቆቃ ከመሥማት፣ በሞትና በህይወት... Read more »
ሰዎችን መርዳት ህሊናችን ጥሩ ዕረፍት ከሚሰጡን ነገሮች አንዱ እንደሆነ በብዙዎቻችን ዘንድ ይነገራል።ነገር ግን መቼ እንስጥ፣ ለማን እንስጥ፣ እንዴትስ እንስጥ፣ ምን እንስጥ የሚሉ ነገሮች በተወሰነ ደረጃ ሊያሳስቡን ይችሉ ይሆናል። በእርግጥ በዚህች ዓለም ላይ... Read more »
አንዳንድ ጊዜ ሞቅ ያለ ጨዋታና ሳቅ ባለበት ቦታ እከሰታለሁ። ሰብሰብ ብለን አንዱን ስናነሳ ሌላውን ስንጥል፣ ስንተራረብ ብቻ የሚያነፋፍቅ ጨዋታ ይደራል። መቼ ተገናኝተን ያስብላል። ያንን ድባብ የሚያደምቀው ደግሞ ከእያንዳንዱ ሰው የሚወጣው ቀልድና ቁም... Read more »
ሰላም ቀዳሚ መገኛዋ ቀና ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ሰላማዊ ተግባቦት ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ የተሟላ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል ነገር ስለመኖሩ እርግጠኛ መሆንም አይቻልም። ምክንያቱም ሰላማዊ ተግባቦት ሰላምን ማዕከል በማድረግ አገርና ህዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ... Read more »