ሀገራዊ ሰላማችን በአዋሽ ወንዝ ተምሳሌታዊነት፤ ወንዝና ሰላምን ምን ያገናኘዋል? ምንም። ይሁን እንጂ፡- “ነገርን በለዛው፤ ጥሬን በለዛዛው” እንዲሉ ኮምጠጥና ጠነን ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን በምሳሌ ማዋዣ ለማፍታታት መሞከር፤ በአንባቢውም ሆነ በአድማጩ ልቦና ውስጥ መልእክቱ... Read more »
በዴሞክራሲያዊ ስርአት የመንግስት ስልጣን ምንጭና ባለቤት ህዝብ ነው። በዚህም ምክንያት የስልጣን መንበሩን የያዘው መንግስት የህዝብ አገልጋይ ነው ተብሎ ይታሰባል። ዲሞክራሲ የህዝብ፣ በህዝብ እና ለህዝብ የቆመ ስርአት (a government of the people, by... Read more »
(ክፍል አንድ) የዛሬ መጣጥፌ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በማትኮሬ በይደር ያቆየሁት ሃሳብ ነው። የአሜሪካን ነገር በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ጂኦፖለቲካዊ ምህዳር ላይ ያለው ተጽዕኖ ከፍ ያለ ስለሆነ በቅርብ ሆኖ እግር በእግር መከታተልንና መተንተንን... Read more »
የኑሮ ውድነትን ከሚያባብሱ ነገሮች መካከል የነዳጅ ዋጋ ከፍ ማለት ከግንባር ቀደሞቹ መካከል ይመደባል። ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ውስጥ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩም የሸቀጣ ሸቀጦችና ሌሎች መሠረታዊ ፍላጎቶች ዋጋ ከፍ እንዲል በማድረግ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከትናንት በስቲያ በአዋሽ አርባ ውጊያ ትምህርት ቤት ተገኝተው በአየር ኃይል እና በሜካናይዝድ ቅንጅት የተካሄደውን የጥምር ጦር ወታደራዊ ትርዒት ተመልክተዋል። በአዋሽ አርባ ውጊያ... Read more »
ከፊቷ ብሩህ ፈገግታ አይጠፋም። ትህትና መለያዋ ነው። አንደበቷ መልካም ቃላትን፣ ያፈልቃል። ገጽታዋ ችግር ይሉትን ያየ አይመስልም። ቀርቦ ላዋያያት፣ ላናገራት ሁሉ ምላሽዋ የተለመደ ነው። ሁሌም በቀና ቃላት ትገለጣለች። በብሩህ ፈገግታ ትታያለች። አንዳንዴ በጨዋታዋ... Read more »
በኢትዮጵያ ከሁለት አመታት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ የሰላም ስምምነት በመፈራረም መቋጫውን ያገኘው የሰሜኑ እርስ በርስ ግጭት በኢትዮጵያ አዲስ ተስፋ ጭሯል። ከግጭቱ በኋላ መንግስትና ህወሓት ከግጭት ይልቅ ሰላማዊ መንገድ በመሻታቸው በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ... Read more »
የወራቶች መጀመሪያ መስከረም ወር ላይ ነው። የዝናብ ወቅት አብቅቶ ደማቋ ፀሀይ ፈራ ተባ እያለች የምትወጣበት ጊዜ። ሙቀቷ በስስት ደበስበስ እንደሚያደርግ እንደ የእናት እጅ ለስለሶ በደስታ ጣሪያ ላይ የሚያንሳፍፍ አይነት ፀሀይ ፍንትው የምትልበት... Read more »
ጥር የአዲስ ተስፋ፤ የአዲስ ህይወት መጀመሪያ ነው፡፡ ከምርት ጀምሮ መልካሙን ሁሉ የምንካ ፈልበት፤ የተዘራው እህል አፍርቶና ተወቅቶ ወደ ጎተራ የሚገባበት ነው። ከዚህም ባሻገር የአደባባይ በዓላት የሚበዙበት ፤ ሕይወትን በአዲስ መልክ የሚጀምሩ ጥንዶችን... Read more »
ኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላትን በአደባባይ በድምቀት ከሚያከብሩ አገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች፡፡ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት ደግሞ ጥምቀት አንዱና ዋነኛው ነው። ጥምቀት ማለት ‹‹አጥመቀ-አጠመቀ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ‹‹መነከር፣ መድፈቅ፣ በተባረከው... Read more »