ወቅቱ አውሮፓውያን አፍሪካን በቀኝ ግዛት ስር ለማድረግ ዓይናቸውን ወደ አህጉሪቱ ያማተሩበት የታሪክ ምዕራፍ ነበር። በወቅቱ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት በአውሮፓውያን እጅ ሲወድቁ፣ ኢትዮጵያን ለመውረር ቀይ ባሕርን ያቋረጠችው ጣሊያን ግን ዕቅዷ ሳይሳካላት ቀርቷል። በ1888... Read more »
በአገሪቱ ዘመናዊ ትምህርት በ19ኛው መቶ ዘመን በነገሡት በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በአሁን ዘመን ዳግማዊ ምኒልክ ተብሎ የሚጠራውና ዘመናት የተሻገረው ተቋም መቋቋሙ ይወሳል። እንደ ፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ አገላለጽ ‹‹… ምኒልክ ዘመናዊ ትምህርት ቤትን በመክፈት... Read more »
ከተወለዱባት ሀዲያ አካባቢ ከሚገኝ የገበሬዎች መንደር የተገኙት ዶክተር መለሰ ማሪዮ በልጅነታቸው የእውቀት ቀንድ የተባሉ ጎበዝ ተማሪ ነበሩ። በወቅቱ 12ኛ ክፍልን ጨርሶ ዩኒቨርሲቲ መግባት እንደ ብርቅ የሚታይበት ጊዜ ስለነበር አብረዋቸው ከተፈተኑት ሶስት መቶ... Read more »
‹‹ … አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም። 32 እና 34ን አያውቋቸውም? ጐጃም በረንዳን አልፈው፤ በሜይ ዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ያሉት መንደሮች። ወይንም ከአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ጀርባ። 32 ቀበሌና 34 ቀበሌ... Read more »
ስለ ሀገር የተጠበቡ ጠቢባን ሀገርና ሰውነትን በአንድ መርፌና ክር ይሰፉታል:: እውነት ነው ሀገርና ሰውነት ከዚህ የተሻለ እውነት የላቸውም:: ሰውነት ከሀገር ጋር ሀገር ከሰውነት ጋር የተቆራኙ የአንድ ማንነት ሁለት መልኮች ናቸው:: ሰው ከሌለበት... Read more »
“የማታ እንጀራ ስጠኝ” ይላል የአገሬ ሰው ሲተርት፡፡ አዎ ጉርምስና ብሎም ጉልምስና ተሰርቶ የማይጠገብበት። ተሩጦ የሚቀደምበት ፤እራብም ጥምም ችግርም ያን ያህል የማይጎዱበት ብቻ በአጠቃላይ ሁሉም ነገር እንደ አመጣጡ የሚመለስበትና የሚታለፍበት ጊዜ ነው፡፡ ይህ... Read more »
በኢትዮጵያ ጥሬ ስጋ መብላት ከባህል ጋር የተያያዘ ነው። በተለያየ ጊዜ ያጋጠሙን የውጭም ሆነ የውስጥ ጦርነት ጥሬ ስጋ የመብላት ትሩፋት ያመጡልንም ያመጡብንም ይመስላል። አለማየሁ ነሪ ..ኢትዮጵያ ሲሳይ.. በሚል ርዕስ በ1998 ዓ.ም ባሳተሙት መጽሐፍ... Read more »
በ32 መስራች አገራት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም የተመሰረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ለአገራችን እንግዳ የነበረው ኢቴቪ ይህንኑ ጉባኤ በማስተላለፍ ነበር ስራውን የጀመረው) እና በ1995 ዓ.ም ወደ አሁኑ ይዞታው የተሸጋገረው፤ የአፍሪካ ህብረት 36ኛ... Read more »
(የመጨረሻ ክፍል ) የተለያዩ ቆየት ያሉ የጥናትና የምርምር ወረቀቶች አገራችን ኢትዮጵያ በመስኖ መልማት የሚችል 3 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ሲኖራት ከዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉ መሬት የሚገኘው በዓባይ ተፋሰስ ነው። የሚያስቆጨው እስካሁን... Read more »
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲካሄድ የቆየው የእርስ በርስ ጦርነት አሉታዊ ተጽዕኖ ካሳረፈባቸው ዘርፎች መካከል ዲፕሎማሲ አንዱ ነው:: ጦርነቱ ሀገሪቱ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር አድርጓል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ሀገራት ጋር የነበራት... Read more »