‹‹አገራዊ ምክክር በራሱ ኢትዮጵያን የሚፈውስ ነው›› የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባል ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ዲሪር

በምክር ቤት አባልነት፣ በአምባሳደርነት፣ በሚኒስትርነት፣ በከፍተኛ አማካሪነት፣ በኢጋድ አስተባባሪነት፣ በሱዳን ልዩ መልዕክተኛነትና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ በዲፕሎማሲው መስክ ሰፊ ልምድ እና ዕውቀት ያላቸው ናቸው: – አምባሳደር መሐሙድ ዲሪር ጌዲ። በዓለም አቀፍ ሕግ የሁለተኛ... Read more »

ከተፈቱት ቋጠሮዎች …

እነሆ ዛሬም ከነበርኩበት ሰፊ ግቢ አልወጣሁም:: ብዙ የኑሮ ሚስጥሮች፣ አስገራሚ የማንነት ታሪኮች ፣ በርካታ የሕይወት ገፆች ከሚገለጡበት አጸድ መሀል በግርምት ቆሜያለሁ:: በዚህ ሥፍራ የመገኘቴ እውነት ደግሞ በምክንያት ነው :: ይህ ቦታ ለዓመታት... Read more »

ክፉ አስተሳሰብን በመልካም….

በየሰፈራችን ብዙ ጊዜ ከምንሰማቸው ድምፆች መካከል አንዱ ‹‹ልዌ ልዌ ልዌ…. ወይም ልዋጭ›› የሚል ቃል ነው:: ይህን ቃል የሚጠቀሙ ሰዎች አዳዲስ እቃዎችን በአሮጌ እቃዎች ይለውጣሉ:: ማንም ሰው ቤቱ ውስጥ የማይፈልገውን ዕቃ በልዋጭ ይለውጣል::... Read more »

ከተገለጡት – ገፆች…

 እንደመነሻ … በየቀኑ መልከ ብዙ ገፅታዎች የሚያልፍበት ሰፊ ግቢ ኀዘንና ደስታ፣ ዕንባና ሳቅ ፣ ሞትና ውልደት ሲመላለስበት ኖሯል። ይህ በርካታ ነፍሶች የረገጡት አጸድ ለዓመታት በመውደቅ መነሳት፣ በመሳቅ ማልቀስ፣ በማግኘት ማጣት የተቃኘን ታሪክ... Read more »

ጊዜ ማባከን አቁም!

የሰው ልጅ ሁሉን የሚያደርገው ጊዜን ተጠቅሞ ነው። ዘግይቶም ሆነ ፈጥኖ፤ አርፍዶም ሆነ ቸኩሎ ሁሉን የሚፈፅመው ጊዜን ተንተርሶ ነው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴውም በጊዜ መቁጠሪያ የተሰፈረ ነው። እርግጥ የጊዜ አጠቃቀም ከሰው ሰው ቢለያይም ማንም ሰው... Read more »

ህይወት – ከጨለማ ወደ ብርሀን

 ባልና ሚስቱ ለአዲሱ ጎጇቸው ሌት ተቀን ይለፋሉ:: ትዳራቸው በአብሮነት ከቀጠለ ጊዚያት ተቆጥረዋል:: ወዳጅ ዘመድ የሁለቱ ጎጆ በልጅ ፍሬ እንዲባረክ እየተመኘ ነው:: እነሱም ይህን እውነት አጥብቀው ይሹታል:: ልጅ ወልደው፣ ዓይናቸውን በዓይናቸው ለማየት ጓጉተዋል::... Read more »

መጥፎ ሃሳብን ከአእምሮ ማጥፋት

ማሰብ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው:: የእለት ተእለት ክዋኔዎቹም የሃሳቡ ውጤት ናቸው:: አእምሮ ያስባል አካል ይፈፀማል:: በእለት ተእለት የሕይወት እንቅስቃሴዎች ውስጥም ወደ ሰው ልጅ አእምሮ በርካታ ሃሳቦች ይመላለሳሉ:: እነዚህ ሃሳቦች ጥሩ ወይም... Read more »

«በስንዴ ንግድ ወደ ዓለም ገበያ ለመግባት ትልቅ ዕድል አለን» ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር

 ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ይባላሉ። የተወለዱት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ነው። አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውንም በዚያው በምዕራብ ሸዋ፤ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በጊንጪ እና በአዲስ አበባ ተምረዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በዕፅዋት ሳይንስ ከሐሮማያ ዩኒቨርስቲ ተመርቀዋል።... Read more »

‹‹ባለስልጣኑም ሆነ ከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቤትን ያወያያል እንጂ የሚያዋጣህ ይህ ነው ብሎ ዋጋ አይወስንም›› ወይዘሮ ፍቅርተ አበራ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ

ሰሞኑን አንኳር ጉዳይ ሆነው በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ እየተነሱ ካሉ ጉዳዮች መካከል አንደኛው የግል ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ክፍያ ጭማሪን የተመለከተ ነው። ጭማሪው ላይ ከሚመለከታቸው ተቋማት አንዱ የአዲስ አበባ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር... Read more »

ጉዳት ያልሰበረው – ችግር ያልበገረው

የልጅነት ህይወቱ በውጣውረድ ትግል የታለፈ ነው። ነፍስ ሲያውቅ ጀምሮ ራስን መቻል ፍላጎቱ ነበር። ገና በጠዋቱ ወላጅ አባቱን ሞት ቢነጥቀው የቤተሰቡ በተለይ የእናቱ ነገር ያሳስበው ያዘ። ይህኔ ከሚኖርበት የገጠር ቀበሌ ሊወጣ ግድ ሆነ።... Read more »