የ2008 ዓም አዲስ ዓመት ክረምቱን ገፎ ብቷል። የአደይ አበባ ሽታና የአዲስ ጀንበር ብርሃን ምድሪቱን እያደመቀ ነው። የልጃገረዶች ጭፈራ በአቻ ወንዶች ሆታ ታጅቦ መስከረምን አጥብቷል። ይህ ወቅት ሁሌም ለፍጥረታት አዲስ እንደሆነ ነው። አሮጌው... Read more »
አቶ አብዱልፈታህ አብደላ የሀገረሰብ ጥናት ተመራማሪ ናቸው። በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ወደ 57 የሚደርሱ ጥናቶችን አድርገዋል። ከዚህ ውስጥ 10 የሚደርሱትን በመጽሐፍ መልክ አዘጋጅተው ለአንባቢያን አቅርበዋል። መጽሐፎቹ በሀገረሰብ አስተዳደር፤ ታሪክና የህግና ፍትህ ስርዓቶች ላይ... Read more »
የተንቀሳቃሽ ስልክ መዝናኛዎች እና የምዕ ራባውያን መጤ ባህል የሚያንጸባርቁ ፊልሞችን እየተመለከቱ የሚያድጉ ህጻናት በተበራከቱበት ዘመን በሀገርኛ ዘይቤ የተቃኙ መማሪያዎች የሚያመርት የፈጠራ ንግድን ይዘው ብቅ ብለዋል። በጨቅላ እድሜያቸው የኮምፒዩተር እና የስልክ ብርሃን አይናቸው... Read more »
እንቁጣጣሽ ከሌሎች በዓላት ሁሉ ይለያል። ሌሎች በዓላት ሃይማኖታዊ ወይም ባህላዊ ይዘታቸው ይጎላል። ለምሳሌ መስቀል፣ ገና፣ ፋሲካ ብንል ሃይማኖታዊ ይዘታቸው ይበልጣል። ጥምቀት፣ አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል ብንል መነሻቸው ሃይማኖታዊ ይሁን እንጂ ባህላዊ... Read more »
ዘወትር አዲስ ዓመት፣ በአዲስ ሰማይ ኩል ሲኳል የሰው ልጅ በየተገናኘበት ፈርጅ፣ “እንኳን አደረሰህ”፣ “እንኳን አደረሰሽ” መባባሉ የኖረ ብሒል ነው። መላሹም፣ “እንኳን አብሮ አደረሰን “ ማለቱ የተለመደ ዘይቤው ነው። ድሮ ዘመን በቁጥር ሳይታሰር... Read more »
ሻጭን ከሸማች ሲያገናኝ የሚውለው ገበያ ሁሌም በግርግር አርፍዶ ያመሻል። ህይወታቸውን በስፍራው የመሰረቱ አንዳንዶችም በየቀኑ ወደዚህ ስፍራ ይመላለሳሉ። ይህ ቦታ ለብዙዎች የእንጀራ መገኛቸው ሆኗል። ሰርተውና ለፍተው በላባቸው የሚያድሩ ሁሉ አመሻሹን የድካማቸውን ያገኙበታል። ደንበኞችን... Read more »
ሀኪም አበበች ሽፈራው የዘርፈ ብዙ ዕውቀት ባለቤት ናቸው።የስነ ፈለክ፤የባህላዊ ህክምናና የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያና ተመራማሪ ናቸው።በእነዚህ ዘርፎችም ላለፉት 40 ዓመታት ምርምር በማድረግ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገራት በርካታ ሽልማቶችን አግኝተዋል።በሙያቸውም ከሀገር ውስጥ አልፎ የውጭ... Read more »
ባለፈው ሳምንት ግጭትን አለመፍራት በሚል ርዕስ አንዳንድ መሰረታዊ ነጥቦችን በጥቅሉ አንስቼ እንደነበረ አንባቢያኑ ታስታውሳላችሁ። ዛሬም መጪውን የአዲስ ዘመን ምክንያት በማድረግ የማቀርበውን ጽሑፍ ከማስነበቤ በፊት በግጭት ርዕሰ ነገር ላይ መቆየትን መረጥኩ። ግጭት በስርዓት... Read more »
ቅድመ- ታሪክ አዲሱ ትዳር በንዝንዝ ተጀምሯል። ነጋ ጠባ ጭቅጭቅ የሚሰሙት ጎረቤቶች የጥንዶቹን ጉዳይ የለመዱት ይመስላል። አባወራው ሚስቱን ከመሳደብ ባለፈ መደብደብና ማሰቃየቱን ቀጥሏል። ይህን የሚያዩ ብዙዎች ደግሞ በሚሆነው ሁሉ ያዝናሉ። ሰበብ ፈላጊው ሰው... Read more »
አቶ ግርማ በቀለ ወልደዮሐንስ የሕብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ናቸው፡፡ ባለፉት ሃያ ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሲሳተፉ የቆዩና የኢትዮጵያን ፖለቲካም በቅርበት ለመረዳት ዕድል... Read more »