አየር ኃይሎቹ- ከ1ሺ500 ብድር ወደ 800 ሚሊዮን ብር

በውትድርና ያገኙት እውቀት ነገሮችን በብዙ መልኩ እንዲገነዘቡ እንደረዳቸው ይናገራሉ። ታታሪ ብቻ ሳይሆኑ ብልህ የሥራ ሰው መሆናቸውንም በርካቶች ይመሰክራሉ። በስምጥ ሸለቆዋ የሐይቆች መናሃሪያ ቢሾፍቱ ከተማ ከአየር ኃይል ቴክኒሻንነት እስከ ዘርፈ ብዙ ፋብሪካዎች ሥራ... Read more »

እኛው ጥበበኛ፤ እኛው ጥፋተኛ

እዚያ ላይ ያለች ሸክላ ሰሪ ድሃ ናት አሉ ጾም አዳሪ ማን አስተማራት ጥበቡን ገል አፈር መሆኑን! ግጥሙ ሰም እና ወርቅ ያለው ቅኔ ነው። ግጥሙ ተደጋግሞ የሚነገረው ወርቁ በያዘው ትርጉም ቢሆንም ለዚህ ጽሑፍ... Read more »

ዝምታ መጋዝ ነው..

የሰው ልጅ ህይወት በጊዜ የተቀመረ ነው። ይህንን ጊዜ በሚገባ ለመጠቀም የተዘጋጀ ሰውም ዘመኑን በሥርዓት ዋጅቶ ይጠቀምበታል። የተገዛ ጊዜም፣ የተወጠነ ይፈፀምበታል፤ ውጤት ይለካበታል፤ አሰራር ይመዘንበታል፤ አያያዝ ይታይበታል። ድክመትና ጥንካሬ ይፈተሽበታል። ይህንን ደግሞ በወጣትነት... Read more »

ከዝምታው በስተጀርባ

ቅድመ -ታሪክ በልጅነቱ ደስተኛ ሆኖ አያውቅም። በየምክንያቱ መናደድና መቆጣት መለያው ሆኖ ቆይቷል። ብዙዎች ስሜቱን አውቀው ለመረዳት ይቸግራቸዋል። የሚቀርቡት ቢኖሩ እንኳን ቋንቋውን በወጉ የሚያውቁና በተለየ የሚያውቁት ብቻ ናቸው። ከብዙዎች በቀላሉ ያለመግባባቱ ደግሞ ለብስጭቱ... Read more »

«የእያንዳንዳችን አስተሳሰብ ሲለወጥ ሀገር ትለወጣለች» ዳዊት ድሪምስ – የአስተሳሰብ ለውጥ ባለሙያ

ዳዊት ድሪምስ በአስተሳሰብ ላይ አተኩረው የሚሰሩ ባለሙያ ናቸው። እያንዳንዱ ሰው የአስተሳሰቡ ውጤት ነው። ሀገርም የዜጎቿ አስተሳሰብ ውጤት ናት የሚል አስተሳሰብ አላቸው። ዳዊት ድሪምስ ከ6 ዓመታት በፊት ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ለሀገሩ እንግዳ... Read more »

አራት የአገር መሪዎች ሲቀያየሩ፤ ለ28 ዓመታት በሊስትሮ ሥራ

በሠላም አውለን ብሎ መስቀለኛ እያማተበ ግማሹ ሲገባ ግማሹ ይወጣል። አካባቢው ወጪ ወራጁ የበዛበት ይመስላል። ከፊት ለፊት ደግሞ ለወትሮ እንግዳ የማይጠፋው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ይታያል። ከበሩ ላይ የሚገኙት የፌዴራል ፖሊሶች ጠበቅ... Read more »

የስኳር በሽታ – ክፍል አንድ

ከፍተኛ መጠን ስኳርን ከተመገቡ ለስኳር በሽታ ያጋልጣል? በአለማችን ላይ እያደጉ ያሉ አገሮችም ሆኑ ያደጉ አገሮች በእኩል አይን አይተው የሚጎዳው እና በአሁኑ ጊዜ በብዛት እየጨመረ ያለው የስኳር በሽታ እ.ኤ.አ. በ2016 ውስጥ እንዳለም 422... Read more »

ከዲዛይነርነት እስከ አምራችነት

ከልጅነታቸው ጀምሮ ሲከተላቸው የነበረ ውን የዲዛይነርነት ፍቅር ማሳካት ችለዋል። እስከ ቻይና ድረስ ተጉዘውም ምርቶቻቸውን ለዓለም በማቅረብ ዝናን አትርፈዋል። በተለይም መልካቸው ላይ ለዛ ያለው አነጋገራቸው ሲታከልበት ጥሩ አምራች ብቻ ሳይሆን ጥሩ የማርኬቲንግ ባለሙያም... Read more »

«እውቀት ይስፋ፤ ድንቁርና ይጥፋ»

« የፊደል ገበታው ጌታ፤ የእውቀት አባት›› የሚሉ ቅጽል መጠሪያዎች አሏቸው። ኢትዮጵያ የራሷ የዘመን አቆጣጠር እና የራሷ የፊደል ገበታ አላት ብለን በኩራት እንድንናገር ካደረጉን ሊቃውንት አንዱ ናቸው። አዲስ ዓመት ማግስት ላይ ሆነን ታሪካችንን... Read more »

ምርመራው

በዚህ ርእስ ስር መጻፍ ስፈልግ በርካታ ሃሳቦች በልቤ ውስጥ ተመላልሰዋል። እነዚህን የተመላለሱ ሃሳቦች ሁሉ ለማስፈር መድረኩም ዓምዱም አይፈቅዱልኝምና መቆጠብን መረጥኩ። ግን ብዙ ጊዜ ምርመራ የሚለውን ቃል የሚጠቀሙ ሰዎች ስለቃሉ ያላቸው ግንዛቤ አንድም... Read more »