ስለኢሬቻ የተጻፉ የተለያዩ ጽሑፎች እንደሚያመለክቱት፤ ኢሬቻ ማለት ማምለክ እና ማመስገን ማለት ነው። ‹‹ይሄን ስላደረግህልኝ፣ ከክረምት ወደ በጋ (ብራ) ስላሸጋገርከኝ አመሠግናለሁ›› እየተባለ ፈጣሪ የሚመሰገንበት ነው። ኢሬቻ ሠፊ አገልግሎቶች አሉት። መነሻውም በጣም የራቀ ነው።... Read more »
“ጥንታዊቷ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ልጅህን ከ12 ዓመቱ በፊት ስጠኝና ፊተኛ ካቶሊክ አደርገዋለሁ” የሚል መሰረታዊ መርህ ነበራት። ይህ አለምክንያት አልተባ ለም። ልጆች በልጅነታቸው የሚሰጣቸውን ማናቸውንም ዕውቀት ለመልካምም ሆነ ለክፉ ለመጠቀም፣ የ”ንፋስ ዕድሜ” ዘመና ቸው... Read more »
ሶስቱን ባልንጀሮች ከያሉበት አሰባስቦ ያገናኛቸው ‹‹እንጀራ›› ይሉት ምክንያት ነው።በአንድ አካባቢ ሲኖሩ በቀንስራ ከሚያገኙት ገቢ የሚጠበቅባቸውን የቤት ኪራይ ይከፍላሉ።ሰፈሩ ለእነሱ አቅም የሚመጥን መሆኑ ደግሞ ሌሎች እነሱን መሰሎችን ጭምር አበራክቷል። ሀይሌ ዳጣ ትውልዱ ከወላይታ... Read more »
አቶ አለማየሁ ኃይሌ ይባላሉ። በኦሮሞ ባህል ማዕከል የታሪክና ባህል መምሪያ ዳይሬክተር ናቸው። በኦሮሞ ህዝብ ታሪክ ላይ ያተኮሩ መጽሐፎች አሏቸው። እንዲሁም በባህል ዙሪያ ተመራማሪ ናቸው። በዛሬው ዕትማችን በኦሮሞ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ ዙሪያ... Read more »
የዛሬ መጣጥፌ ርዕስ የግጥም አንጓ ክፋይ ለዛውም ባለሁለት ስንኝ (መንቶ ) ሆኖ አርፎታል። እንግዲህ የውስጥ ምሪት፣ ድምፅ ከሆነ ምን ያደርጉታል። ከመንጋው ተነጥሎ ውስጥን መስማት፣ ማዳመጥ ደግሞ ሕሊናን መከተል ነው። ወደ ማህበረሰብ፣ ወደ... Read more »
የብርዕ እልቅናቸው ሞገስ ይሆንላቸውና በነበራቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለ ሥልጣንነት ጎን በሥነ ጽሑፍም የተካኑበት መሆኑ የሚታወቀው ደራሲ ደጃዝማች ግርማቸው ተከለ ሐዋርያት ‹‹አርአያ›› በተሰኘው ልብ ወለድ መጽሐፋቸው ያሰፈሩትን ጠቅሼ በማንደርደሪያነት ወደ አንባብያን ላጉዝና ወደ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ 100 የኩላሊት ሕሙማንን የአንድ ዓመት የኩላሊት እጥበት (ዳያሊሲስ) ወጪ የሚሸፍን የገንዘብ ድጋፍ ስለማድረጉ ከሰሞኑ ተሰምቷል። በዚህም መሠረት ህሙማኑ በሐኪም የታዘዘላቸውን የኩላሊት እጥበት መርሐ ግብር ሳይቆራረጥ በሳምንት ሦስት... Read more »
እንዲህም አለ! በአበባ በመሃል ለሽርሽር እንደሚውል ሰው በእሬሳ ሳጥን ተከቦ እየሳቁ መዋል እንዴት ዓይነት ስሜት ይሰጣል ብሎ መጠየቅ ግድ ይላል። ኢትዮጵያውያን ከሕይወት ባልተናነሰ መልኩ ለሞት የምንሰጠው ትኩረት እንዲሁ ቀላል በማይባልበት በዚህ... Read more »
“የወባ በሽታ ጭንቅላት ላይ ወጥቶ እከሌን ገደለ” ሲባል እንሰማለን፤ በእውነቱ የወባ በሽታ አንጎል ውስጥ ይገባልን?የሚለውንና ከወባ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን እናያለን፡፡ወደ ጉዳዩ ከመግባቴ በፊት ግን በቅድሚያ እንኳን ከክረምቱ አልፋችሁ ለብሩሁ በጋ ደረሳችሁ! እላለሁ፡፡ዘመኑ... Read more »
ገና በወጣትነት የዕድሜ ክልል ውስጥ ይገኛል። ታታሪነት እና አመለ ሸጋነት ደግሞ መለያዎቹ እንደሆኑ የሚያውቁት ይመሰክራሉ። በሙያው ለሌሎችም የስራ ዕድል ፈጥሮ የእራሱንም ገቢ እያሳደገ ነው። ሰዎችን አምረው እንዲታዩ በየቀኑ አዳዲስ የልብስ ስፌት ጨርቆችን... Read more »