የሄፕታይተስ ቢ ቫይረስ

 ጉበት ከደም ውስጥ መርዛማ ነገሮችን የሚያጣራና ቢያንስ ቢያንስ 500 የሚሆኑ ሌሎች አስፈላጊ ተግባራትን የሚያከናውን ሥራ ብዙ አባለ አካል እንደሆነ ይታወቃል። ሄፕታይተስ ወይም የጉበት ብግነት በሽታ የአንድን ሰው ጤንነት በእጅጉ ሊጎዳ የሚችለው እነዚህ... Read more »

መድህን ዲኮር እና ዘርፈ ብዙው ሰው አቶ ዳዊት

የበርካቶችን ሠርግ በዲኮር ሥራቸው አድምቀዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ የመድረክ እና የአዳራሽ ዝግጅቶች ለዓይን ማራኪ እንዲሆኑ ለዓመታት ሠርተዋል። ከድግስ ዕቃዎች ጀምሮ የቡና ቤት እና የሆቴል ቤት ዕቃዎችን በማቅረብ ንግዳቸውን ያሳደጉ ብልህ ሰው ናቸው። ባለታሪኩ... Read more »

እስልምና እና ጥበብ

ብዙ የዓለም አገሮችን ጥበብ፣ ባህል፣ ታሪክ እና ቅርስ ስናይ መነሻቸው ሃይማኖት ነው። እንዲያውም አንዳንዶቹ እንደሚሉት እንኳን ጥበብ እና ባህል ሳይንስ ራሱ መነሻው ሃይማኖት ነው። ለምሳሌ የኪነ ሕንፃ ጥበብ የተገኘው ከሃይማኖታዊ ቅርጾች ነው።... Read more »

ይቅርታ ያለቦታው

ወይ ጉድ ዛሬ ደግሞ ስለምን ልታወጋን ነው? ብላችሁ የምትጠብቁኝ አንባቢያን ሆይ!… ዛሬ ይቅርታ መጠየቅ ስለማያስፈልጋቸው ጉዳዮች ነው የማወጋችሁ:: አዎ ሰውን ይቅርታ የማንጠይቅባቸው ነገሮች አሉን:: በቅድሚያ ይቅርታ ልጠይቅበት ወይ ልትጠይቁበት አይገባችሁም ብዬ የምለው... Read more »

ልማደኛው ገዳይ

 ማንነቱን የሚያውቁ ሁሉ ስለ አጉል ባህሪው ይመሰክራሉ። ሁሌም በእልህና ቁጣው ይታወቃል። ቶሎ መናደድና ትዕግስት ማጣት መለያው ነው። እሱ ነገሮችን በመነጋገር መፍታት፣በመግባባት አብሮ መኖር ይሉት ነገር ገብቶት አያውቅም። ይህን ከሚያደርግ ይልቅ ኃይልና ጉልበት... Read more »

‹‹የተቀረው ዓለም የኢትዮጵያ ዕዳ አለበት›› – ፕሮፌሰር አደም ካሚል

የዛሬው እንግዳችን ፕሮፌሰር አደም ካሚል ፋሪስ ይባላሉ።የተወለዱት ሰሜን ወሎ ወርሳሚሳ በተባለች መንደር ነው፡ ፡በ1953 አካባቢ የተወለዱ ሲሆን ዛሬ የ63 ዓመት ጎልማሳ ናቸው፡፡እስከ ሰባት ዓመታቸው ድረስ ከብት አግደዋል፡፡በሰባት ዓመታቸው አካባቢ በድንገት ወላጆቻቸውን በሞት... Read more »

«በአጋሰስ ተረት» የሚደሰት ማ ይሆን?

 ማለፊያ ብዕራቸው ሞገስ ይሁንላቸውና ደራሲ ደጃዝማች ግርማቸው ተክለ ሐዋርያት ‹‹አርአያ›› በተሰኘው ዝነኛ መጽሐፋቸው የእድሜና አመለካከትን ምንነት በሚገባ እናስተውል ዘንድ ጠቅሰውታል። ዓቢይ ገጸ ባሕርይ ያደረጉት ‹‹አርአያ›› ከሀገረ ፈረንሳይ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ የሥራ ምደባ... Read more »

ፌሽታና ቱማታ

 ርዕሴ በተሸከማቸው ሁለት ቃላት ፍቺ ልንደርደር። በሀገሬ ቋንቋ የተዘጋጁት መዛግብተ ቃላት እርስ በእርሳቸው ለሚቃረኑት ለእነዚህ ሁለት መሠረታዊ ቃላት የሠጧቸው የጽንሰ ሃሳብ ትርጉሞች የሚከተሉትን ይመስላሉ፡፡ ዳሩ ድንጋጌያቸውን በማስረጃ እናስደግፍ ለማለት ያህል ካልሆነ በስተቀር... Read more »

ቀውስ እና የሰብዓዊ መብት አያያዝ ሁኔታ

ለውጡን ተከትሎ ከተወሰዱ ወሳኝ እርምጃዎች አንዱና ምናልባትም ግንባር ቀደሙ እንደኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዓይነት የዴሞክራሲ ተቋማት በነጻና ገለልተኛ ሰዎች እንዲመራ የተደረገበት አግባብ የሚጠቀስ ነው፡፡ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ፒ ኤች ዲ) የሚመሩት... Read more »

የሚከራዩ ጣሪያዎች

እንደመግቢያ ምን አለሽ ተራ ከመርካቶ ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ ሥፍራ ሲሆን፤ በተለያዩ አካባቢዎች ተፈልጎ የጠፋ ቁስ በዚህ ስፍራ የሚገኝ በመሆኑ ምንም የማይጠፋበት ስፍራ እንደሆነ ለማመላከት የተሰጠ ስያሜ እንደሆነ ሰዎች ይናገራሉ። አንዳንዶች እንደሚሉት ደግሞ፤... Read more »