ግዙፍ ተክለ ሰውነታቸው ግርማ ሞገስን አላብሷቸዋል። የሁለት ልጆች አባት እና የ74 ዓመት እድሜ ባለጸጋ ቢሆኑም መጦርን ሳይሆን አቅሜ እስከፈቀደ ድረስ ሰርቼ አሰራለሁ በሚል መንፈስ ለበርካቶች የሥራ እድል ፈጥረዋል። ረጋ ያለው ሰብዕናቸው በርካታ... Read more »
የኪነ ጥበብ ሰዎች ‹‹ጥበብ አይን ገላጭ ነው›› የሚል አባባል አላቸው፡፡ጥበብ እያየናቸው ግን ልብ ያላልናቸውን ነገሮች ትኩረት እንድንሰጣቸው ያደርጋል።ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹70 ደረጃ›› የተሰኘውን ዘፈኑን የለቀቀ ሰሞን ደራሲ በዕውቀቱ ሥዩም አንድ ጽሑፍ... Read more »
ኢትዮጵያችን ለኢትዮጵያነት በብዙ ታላላቅ ገድሎች ውስጥ አልፋለች። ካለፉት 400 ዓመታት ወዲህ እንኳን ያለውን የፀረ ወራሪ ታሪኳን ብናይ፣ ፖርቱጋሎች መጡ በዘዴ ተመለሱ፤ ግብፆች መጡ በተደጋጋሚ ድል ተነሱ ፤ ቱርኮች ወረሩን የሃፍረት ጽዋ ጠጡ፤... Read more »
አቶ አልይ ዳዌ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሀብሮ ወረዳ ቀበሌ 01 ውስጥ ይኖራሉ። ከወለዷቸው ልጆች መሀል በቅርቡ አንደኛውን በሞት አጥተዋል። ልጃችው ጎበዝና ብርቱ ገበሬ ነበር። አቅምና ጉልበት ባነሳቸው ጊዜ ከጎናቸው ሆኖ ሲያበረታቸው ቆይቷል።... Read more »
ተወልደው ያደጉት በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ነው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በገዜ ጎፋ ወረዳ አማሮ አንደኛ ደረጃ ትምርት ቤት የተከታተሉ ሲሆን፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በሳውላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »
በዚያ ሰሞን በአንድ መድረክ ያመኑበትን ከመናገር ወደኋላ የማይሉት የአደባባይ ሙህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “ …የለውጡ ግንባር ቀደም ተግዳሮት ፖለቲካዊ ማባባል political appeasement ነው ።… “ ሲሉ ተደምጠው ነበር። ሰሞነኛው ውሎና አዳራችንም ሆነ... Read more »
ጥናቶች እንደሚጠቁሙት በአደባባይ ንግግርና ዲስኩሮች ብዛት የአፍሪካንና የላቲን አሜሪካንን ሀገራት መሪዎች የሚስተካከል አልተገኘም። ይህ ሪከርድ ለበርካታ ዓመታት ክብሩን እንደያዘ ዘልቋል።የተጠቀሱት የሁለቱ ክፍላተ ዓለማት መሪዎች ለንግግር ወይንም ለዲስኩር አዘውትረው ከአደባባዮቻቸው የማይጠፉት በሁለት ዋና... Read more »
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ እና ከሚዛናዊነት የወጡ ዘገባዎችን የሚያሰራጩ መገናኛ ብዙሃን እንዲታረሙ ማስጠንቀቂያ እየሰጠ መሆኑን ስለመናገሩ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባ ያሳያል፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ እንደሚሉት በአገር ደረጃ ከልካይ... Read more »
‹‹ሥራ ፈጠራ ማለት ምን ማለት ነው?›› የሚል ጊዜያዊ ጥያቄ እንጠይቅ።የሚመጣልን መልስ ሳይንሳዊ ትንታኔ ያለው ትርጉም ነው።በቃ! ሥራ ፈጠራ ማለት አዲስ ነገር መፍጠር ማለት ነው (በተለመደው ትርጉም ማለቴ ነው)።ሥራ ፈጠራ ማለት የሆነ አዲስ... Read more »
የበረታህ ዕለት አድናቂህም አድማቂህም ይበረክታል አሻም!ጤና ይስጥልኝ ኢጆሌ ኢትዮጵያ እንደምን ከረማችሁ?እኔ ዋቃ ገለታ ይግባውና በጣም ደህና ነኝ። ዘንድሮ መቸም የኢትዮጵያ ሠርግ ነው። እጅግ ደስ ይላል። ለእኔ ደግሞ ድርብ ደስታ ነው። ምን ተገኘ... Read more »